ነሐሴ 21 የሊቅ
11:24
Жыл бұрын
Пікірлер
@endaleatlaw657
@endaleatlaw657 13 күн бұрын
መምህር ለእርሶ ሠርግ ጊዜ የድጓው መምህር አቡን ቃኝተው ነበረ መላ መንፈስ ቅዱስ ላዕለ ማራዊ ወመራት የሚል አሠሙን ልቀቁልን
@bettyaylaew-e4u
@bettyaylaew-e4u 26 күн бұрын
የቤተ ክርስቲያን ድምቀቶች እኔ አልችልም ሳይገባኝ ቃሉ ግን ልቤ ቃሉን ሰምታ ጸጥ ልትል ትደርሳለች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሕይወት ቃል ቸሩ እግዚአብሔር ያሰማልን በማያልቀዉ ጉድለት በሌለበት መንግስቱ ያስብልን❤❤❤
@Habrom1988
@Habrom1988 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ ❤❤❤
@YoseflakemaryamWorkineh
@YoseflakemaryamWorkineh Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያልተማሩ ጳጳሳት በበዙበት ሰዓት እንደናንተ ያለ ሊቅ ማግኘታችን መታደል ነው፡፡
@AlemshetMebratu
@AlemshetMebratu Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን❤
@kaleabnurie
@kaleabnurie Ай бұрын
ኧረ ውረድ በለው
@lijasrattube7923
@lijasrattube7923 2 ай бұрын
PAPA!ቃለ ህይወት ይሰማልን በዕድሜና በፀጋ ይጠብቅልን!!!!!
@lijasrattube7923
@lijasrattube7923 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን በዕድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
@Amonmideaአሞንሚዲያ
@Amonmideaአሞንሚዲያ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም የቅኔ ዘረፋ
@Amonmideaአሞንሚዲያ
@Amonmideaአሞንሚዲያ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fresbhati
@fresbhati 3 ай бұрын
ዘቦቱ
@fresbhati
@fresbhati 3 ай бұрын
ምስጢሩ ያስተነፍሳል የዜማው ጉዳይ ደግሞ ያስጨንቃል
@fresbhati
@fresbhati 3 ай бұрын
ተወልደ እምአይቴ በል
@nardostemesgen-ig8sp
@nardostemesgen-ig8sp 3 ай бұрын
✝️✝️✝️🤲
@GreatEthiopianCoders
@GreatEthiopianCoders 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
@WedikeshiMatu
@WedikeshiMatu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@WedikeshiMatu
@WedikeshiMatu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@WedikeshiMatu
@WedikeshiMatu 3 ай бұрын
እባካቹ መምህር ስልክ ቁጥር ላኩልኝ።❤❤❤❤
@WedikeshiMatu
@WedikeshiMatu 3 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ጸሃፍሉኝ የነታ እባካቹ።
@getaweycha
@getaweycha 3 ай бұрын
ኧረ ኑሩልን እመ አምላክን
@TsegayeHaymanot
@TsegayeHaymanot 4 ай бұрын
ይበል ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kenenielthesonofmarry5227
@kenenielthesonofmarry5227 4 ай бұрын
የንታዬ በጣም ናፍቀውኝ ነበር ይበል ይበል እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤❤
@Yownas-yz8ku
@Yownas-yz8ku 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HollowUzzz
@HollowUzzz 4 ай бұрын
ena behywete endesachew yale liqe ale bye alasbm
@yimesgenyirga7936
@yimesgenyirga7936 4 ай бұрын
ከኋላ ያሉት አባት እንዴት ተመስጠው እንደ ሚሰሙ አያችኋቸው
@Arsenal5-i7d
@Arsenal5-i7d 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MezemerGigar
@MezemerGigar 5 ай бұрын
Yibel new
@Abebe-j9c
@Abebe-j9c 5 ай бұрын
እንኩአንለዚህክብርአበቃችሁ
@EuelManahilot
@EuelManahilot 5 ай бұрын
እንዴት እንደምወድህ እኮ ፈገግታህ ጋር
@HadisHawarya
@HadisHawarya 5 ай бұрын
አይ ምንም ለማይሰማ ሰው ከምትቀኝ ለፈጣሪህ ብትቀኝ ጥሩ ነበር ሄኖክ ብር እንጅ ቅኔ አይቀበልም።
@EuelManahilot
@EuelManahilot 5 ай бұрын
አይ ሊቅ
@MdbekuluAbrham
@MdbekuluAbrham 5 ай бұрын
ቅድመዘማትያስ ወርሀ ትንሳኤ ዜማ ልኩ
@WarkeneshZewdu
@WarkeneshZewdu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ሳሪይ
@ሳሪይ 5 ай бұрын
አልልልልል
@NatugrmayGebrehiwet
@NatugrmayGebrehiwet 5 ай бұрын
ይበል የንታ ❤
@kenenielthesonofmarry5227
@kenenielthesonofmarry5227 6 ай бұрын
የተለዩዩ.... ሊቅ አቤት የሰምና ወርቁ ጌታ ዘይገርም ነው አልብየ ቃል እመብርሃን እድሜዎትን ታርዝምልን።
@abebewworkneh
@abebewworkneh 6 ай бұрын
ይበለው
@mogesmiro
@mogesmiro 6 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በጤና ይጠብቅዎት
@BrhanHiwet-zh5qq
@BrhanHiwet-zh5qq 7 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል በአማን ሊቀ ኩልነ! መምህር አንድ ጥያቄ ነበረኝ፡ ቅኔ ለመማር ስንት ግዜ ይፈጃል? አዚህ ላይ በcomment ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል። አመስግናለው። በጣም ነው ይምወድህ! ❤❤
@እመብርሃንዋሕሰይ-መ9ኘ
@እመብርሃንዋሕሰይ-መ9ኘ 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት የሳማለን ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@nebiyumelaku6141
@nebiyumelaku6141 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችንን ስላስደመጡን እርስዎንም እጅግ እናከብረዎታለን።
@ZakiHopemarry
@ZakiHopemarry 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 7 ай бұрын
መልካም ነው እማምላክን !!!ቃለ ህይዎትን ያሰማዎት!!!
@ermiasmelesse2088
@ermiasmelesse2088 7 ай бұрын
አብዝቶ ይሥጥልን
@ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ
@ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ 7 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን የኔታ መንበሩ ግን የድጓ መምህር እንጂ የዝማሬም ጭምር አይደሉም ያላቸው ይበቃቼዋል ሊቅ ናቸው። የውሽት መምህርነት አትስጣቸው
@ermiyasambaye
@ermiyasambaye 7 ай бұрын
ያስምዕ ለነ ቃለ ህይወት ሊቅነ! በአማን እፎኑ ይኤድም።
@BrhanuAbnew
@BrhanuAbnew 7 ай бұрын
Memhirochachinin yakoylin
@BrhanuAbnew
@BrhanuAbnew 7 ай бұрын
Betam melkam new
@BrhanuAbnew
@BrhanuAbnew 7 ай бұрын
Melkam new
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤