Пікірлер
@SelamSelamJesus
@SelamSelamJesus 18 сағат бұрын
እንካን አገባች ምድረ ምቀኛ
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 18 сағат бұрын
ምን ችግር አልው እናቶቻችን ይህን አሳልፍው ነው ዝሬ ይተባርኩት
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 18 сағат бұрын
😂😂😂ዮኒ መድሀኒት ሢወሥድ ይለያል
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 18 сағат бұрын
ኪዊን እውነትም ኪዊን ሀቅ ነው ያልሽው
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 18 сағат бұрын
trumpn yimeslal yoni sega 😂😂😂😂😂😂😂
@fevenandarge2388
@fevenandarge2388 19 сағат бұрын
❤️በጣም አስተዋይ ሴ ት ነሽ
@SweetSweet-iu7co
@SweetSweet-iu7co 19 сағат бұрын
ያሳፍራል
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 17 сағат бұрын
😂😂. ❤❤
@romanzebru4174
@romanzebru4174 19 сағат бұрын
እናትኽ ትበዳ ፣ሹጣም ውርድ ልብ ምን አገባክ
@newid5082
@newid5082 20 сағат бұрын
ጭቅጭቅ ችፈየገዘብ ችግር ከለለዉ ሌላዉየአሏህ ስራነዉ
@user-gd3lj7ze9l
@user-gd3lj7ze9l 20 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@ቲክቶክ
@ቲክቶክ 21 сағат бұрын
እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ትኩስ የቲክቶክ ቪድዮዎች ታገኛላችዉ ለቻነሌ አዲስ የሆናችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየታችዉን በኮመንት አሳዉቁኝ❤
@danielmengistu1080
@danielmengistu1080 22 сағат бұрын
Minilik nefsu aymarim! Yiheninm nech selato ejun koretew?
@etaferahugetachewu-iz9gr
@etaferahugetachewu-iz9gr Күн бұрын
ኩዊንዬ እሱ እሚለው እኮ አብራችሁ እየኖራችሁ ከሆነ ብቻ ነው እንጂ አካል ጉዳተኛ አታግቡ ነው የሚለው ሲጀመር ለጥቅም ቢሆን ተደብቃ ትገዘግዘዋለች እንጂ በአደባባይ አታወጣውም ነበር
@FereATS
@FereATS Күн бұрын
ምን አገባህ?????? ሌላ ወሬ አለቀባችሁ????? እባካችሁ የሰው ህይወት ውስጥ አትግቡ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ።
@SelamawitWoube
@SelamawitWoube Күн бұрын
yene tafache betam gobez lady nesh you are right
@Wow-jz9nw
@Wow-jz9nw Күн бұрын
አንተ ቀዳዳ ምን አባክ ያገባሀል ጌታ ከምድር ላይ ያጥፋህ በልጆችህ ብድር ይድረሰብህ።
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 Күн бұрын
Good bless your marriage forever
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 Күн бұрын
The white guy better than Yonas!!
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 Күн бұрын
The white guy better than Yonas!!
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 Күн бұрын
Congratulation sister, you do a good job don’t listen anybody keep going?
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@minishadinku8605
@minishadinku8605 Күн бұрын
Ye habesha set zinjarom aylakum
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 Күн бұрын
በተፈጥሮ ስለሆነ ቁምጥና ነው።1ኛ ከሰው ወደ ሰው ይተላለፋል 2ኛ የተወለደው ልጅ እጁ እንደ አባቱ ታስሯል ይሄ በሽታ ከጊዜ በሁዋላ እሱዋንም ይይዛታል። በኛ ሀገር እስቲ አስባችሁታል ቆማጦችን ማነው የሚያገባቸው። በደንብ ዘር የሚቆጠረው ለዚህ ነው። አስተውል አንተ ትዉልድ። ከአየር ጤና አከካባቢ ድሮ Boy friend or girl እንዳትይዙ ይባል ነበር። for your information.
@muludesta1806
@muludesta1806 Күн бұрын
Are habsha behone atgaba
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ Күн бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 Күн бұрын
Antes lela mesth Ethiopia nate men Agbh tultul men agbh mesth filpens nate menancrarharach
@rrebka3396
@rrebka3396 Күн бұрын
ግን ለምን ቪዲዬውን ለቀቅችው ሌላው እሷ ወዳው አቅፋው ለተኛችሁ ምን አገባችሁ
@AjebushAlemu-r4b
@AjebushAlemu-r4b Күн бұрын
Yoni korkoro new mn angebegebh wyyyyyy knat
@selamwongel1625
@selamwongel1625 Күн бұрын
እግዚያብሄር ይባርካት አንኳን አገባችው።
@abrhamgesese2081
@abrhamgesese2081 Күн бұрын
ሮማን አለም አቀፍ ሸሌ ነች
@diamond5752
@diamond5752 Күн бұрын
Accident it's 👍 this is blood problem if she have the kids from this guy ?
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 Күн бұрын
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደርስን የሰውን መብት ማንም እየዘለለ መጋፋት ሲቀጥል የዛሬህን አትይ ነገ የሚሆነውን አታውቅም ምን ማስተማመኛ ኖሮክ ነው አንተ በአካልክ ላይ ማስተዋልን ይስጥክ
@SemharSemere-cb4hm
@SemharSemere-cb4hm Күн бұрын
yoni magna malet yesew seytan neh yesu ita yedresih tayaleh demo soon yedfah.
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m Күн бұрын
ዮኒ በሽተኛ ነው ሴታሴት ከሱ አካሉን ያጣ ሰው ይሻላል ባላገባው ይነጫነጫል አላህ በሰጠው አካል እሱ እንዲ መናገር እኛስ ምን ዋስትና አለን ዛሬ ሙሉ አካል አለን ነገ ምን እንደሚመጣ ማን ያውቃል ይሄ ማዲያታም
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema Күн бұрын
ድንጋይ እራስ ግን ለምን የአእምሮ ህክምና አትከታተይም ከባለቤትሽ ጋር ዮኒ ማኛ ማለቴ ነዉ ሁለት ዘግናኝ ፍጭረቶቾ 😢😢😢😢😢
@marituabebe-b2p
@marituabebe-b2p Күн бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ
@amytk6095
@amytk6095 Күн бұрын
በጣም ባለጌ ነውረኛ እኮ ነው ይሄ ሰው። ጆሮ ሰቶ ተሚሰማው ነው የሚገርመኝ ።
@Sara1234-b9u
@Sara1234-b9u Күн бұрын
Wentsnii. New mary❤
@Sara1234-b9u
@Sara1234-b9u Күн бұрын
Wentsnii new mar ❤❤❤❤❤
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Күн бұрын
እህቴ ስለ አመለካከትሽ እናመሰግናለን ማን መጋኛ ነው የሚሉት አንተ ቅንቡርሳም አካለ ስንኩል ወንድም ቢኖርህ እንደዚህ ብለህ አታወራም ነበር እዚህ ላይ እንደዚህ አይነት መጥፎ አስተያየት የምትሰጡ የአእምሮ ስንኩልነት እና ድህነት እንዳለባቹ ያሳያል
@amelanayir7981
@amelanayir7981 Күн бұрын
Tekekel liyaye❤❤❤❤❤❤❤
@user-qx2ij5fb4h
@user-qx2ij5fb4h Күн бұрын
ምን አገባቹ እሷ ከወደደችው ለጥቅምም ብላ ሆነ አሳዝኖት አያገባችሁም ነጭ ብቻ ነው ብር ያለው እሷ የተሻለ ገንዘብ ይኖራት ይሆናል አበሻ ስለሆነች ደሀናት ማለት ነውአስቡ
@m.g5367
@m.g5367 Күн бұрын
Yuni kante yebase yeaemru gudatgia ale de
@genetbirhane5430
@genetbirhane5430 Күн бұрын
አረ ስንቱ የአእምሮ አካለ ጎዶሎ አለ በቅጡ ማሰብ የማይችሉ፡፡
@Makurla
@Makurla Күн бұрын
ትክክል ነሸ በጣም አመሰግናለሁ ልክክ ልካቸውን ንገሪልን ofof ሰወድሸ
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 Күн бұрын
ፓስተር ኒክን አላየህውም እጅም እግርም የለውም ግን ቆንጆ ሚስት አግብቷል ሁሌም ደስተኞች ናቸው 4 ልጆች ወልደው የነሱ ሁልጊዜ ደስተኛ ናቸው እኛ እንኳን ሙሉ ሰው ሆነን እንደዚህ ደስተኛ አይደለም ሳያቸው አሴት አደርጋለሁ ምን አይነት የተባረከች ነች ሁሌ እመርቃታለሁ
@amarehfekadu6405
@amarehfekadu6405 Күн бұрын
በትክክክክክክክ
@josefkaleab4477
@josefkaleab4477 Күн бұрын
እንዴ እንኳን አገባች ሙሉ አካል ኖሮት መች ፍቅር ሰቶ ያኖራል
@abiotabiot-e1z
@abiotabiot-e1z Күн бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ ዮኒ ማሰቢያው ተቀዳዶል
@romantakel1326
@romantakel1326 Күн бұрын
ሁሉም ውሸታም ነው:: ሆነም ቀረም ህፃኑ ያሳዝናል! ምነው ሃኪም የለም እንዴ? ህፃኑ ሃኪም ቢያው እላለሁ:: ምን አልባት የሆነ አምልኮ ነገር ተከታይ ይሆኑ? ለምን ህፃኑን ዝም አሉት? እግዚአብሔር ሁላችንም በፍቅሩ ያስበን!