Пікірлер
@የኝ
@የኝ 12 сағат бұрын
ጎበዝ የምፈልገውን ነው ያሳየሽኝ ዘሬ ነው ምሰራው እጅሽ ይባረክ
@mudis7458
@mudis7458 4 күн бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ ጤና ይስጥልኝ ሰብስክራይብ ላይክ ,ሼር በማድረግ አበረታቱኝ , ስለምታበረታቱኝም ከልብ አመሰግናለው ጌታ አብዝቶ ይባርካችው❤
@zebidernega5279
@zebidernega5279 20 күн бұрын
ለስኳር ህመምተኞች አጋር ጄል ወይም አጋር ዱቄት ካገኘሽ መጠቀም ይቻላል
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq Ай бұрын
😍😍😍
@bezawitfantahun5565
@bezawitfantahun5565 Ай бұрын
እውነትም ልዩ ነዉ 😍😍👍
@bezawitfantahun5565
@bezawitfantahun5565 Ай бұрын
👍👍👍😍😍
@bezawitfantahun5565
@bezawitfantahun5565 Ай бұрын
The Best 👍👍👍👍
@bezawitfantahun5565
@bezawitfantahun5565 Ай бұрын
ምርጥ ጤነኞ ምግብ እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ❤
@zeritugodblessyou7289
@zeritugodblessyou7289 2 ай бұрын
የት ይገኛል
@mudis7458
@mudis7458 2 ай бұрын
ሀይ,,, @ the organic garden ብለሽ ቲክቶክ ለይ ግቢ 🙏
@nmmw2769
@nmmw2769 3 ай бұрын
Looks wonderful, 🫣
@glaluabdu5430
@glaluabdu5430 3 ай бұрын
ለምንድነው ምታጠባ ሴት መውሰድ የሌለባት?
@mudis7458
@mudis7458 3 ай бұрын
ሀይ እህቴ _ሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር ለወተቱ ችግር ይኖራል _ የናትየውን የደም ግፊት በጣም ሊያወርደ ይችላል _በውስጡ ብዙ ንጥረ ነገር ስለያዘ ለልጅም ለእናትም የሆድ ቁርጠት, አለርጂ, ማስቀመጥ ማሰመለስ ሊከሰት ይችላል በተጨማሪ ዶክተሮችን ማማከር ተገቢ ነው 🙏💚💛❤️
@tsedalebissrat4959
@tsedalebissrat4959 3 ай бұрын
ተባረኪ
@mudis7458
@mudis7458 3 ай бұрын
እሺ እህቴ ተባረኪ 🙏💚💛❤️
@teweldetsegaye6721
@teweldetsegaye6721 3 ай бұрын
የተፈላውን ማሳደር ይቻላል ????
@mudis7458
@mudis7458 3 ай бұрын
አዎ ፍሪጅ ዉስጥ ማስቀመጥ 🙏
@bezawitfantahun5565
@bezawitfantahun5565 3 ай бұрын
❤❤
@mudis7458
@mudis7458 3 ай бұрын
ኩኩዬ ተባረኪ 💚💛❤️🙏
@mudis7458
@mudis7458 3 ай бұрын
ኩኩዬ ተባረኪ 💚💛❤️🙏
@zizunigatu9687
@zizunigatu9687 4 ай бұрын
ተባረኪ ጎበዝ ነሽ♥♥ በደንብ ረጋ ብለሽ ነው የምታስረጂው ፡፡በሌላ ቪዲዮ ደግሞ የሞሪንጋ ፍሬ ጥቅምና አወሳሰድ ብትሰሪልን
@mudis7458
@mudis7458 4 ай бұрын
እሺ እሰራለው ተባረኪልኝ 💚💛❤️🙏
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 4 ай бұрын
ከስር የተጠቀምሽው ሙዚቃ ድምፅሽን ሸፍኖታል ሙዚቃውን ቀንፀሽ እንደገና ጫኚ
@mudis7458
@mudis7458 4 ай бұрын
እሺ አስተካክላለው ተበረኪ 🙏
@ktcateringnagelgel3113
@ktcateringnagelgel3113 4 ай бұрын
Betame amesegnalehu abresh new yeserahut betame 10q
@mudis7458
@mudis7458 4 ай бұрын
አመሰግናለዉ ተባረኪ 💚💛❤️
@rahmarahma1110
@rahmarahma1110 4 ай бұрын
እኔ ስጠጣ ሆደን ቁርጠት ይይዘኛል ላቋርጠው ወይንስ ልቀጠልበት መልሽልኝ ውደ❤
@mudis7458
@mudis7458 4 ай бұрын
እህቴ በተከታታይ ከሆነብሽ ማቆሙ ይሻላል ተባረኪ መልካም በአል💚💛❤
@elhamyeabatuwalij6305
@elhamyeabatuwalij6305 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህት
@mudis7458
@mudis7458 5 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ 🙏💚💛❤️
@user-rt3pf1kh8t
@user-rt3pf1kh8t 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ክላሰካሉ ይረብሻል ቀንሺው
@mudis7458
@mudis7458 4 ай бұрын
እሺ አስተካክላለው ተበረኪ 🙏
@AyoniMorenikeji95
@AyoniMorenikeji95 6 ай бұрын
Where can i buy the flower am new in Ethiopia
@mudis7458
@mudis7458 6 ай бұрын
hi ,,,,, join the organic garden in TikTok 🙏
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 6 ай бұрын
ሎሚዉ ግን ሞን ይሰራል እራሱ እንደሎሚ ነዉ የሚጎመዝዘዉ ማርም ባይኖረዉ ጥሩ ነዉ
@mudis7458
@mudis7458 6 ай бұрын
እህቴ ሎሚውም ማሩም ለጤናም ጥሩ ነው ጥሩ ጣእምም ይሰጠዋል ,, ስኳር ከመጨመር ማር ተመራጭ ነው 🙏💚💛❤️
@bezawitfantahun5565
@bezawitfantahun5565 7 ай бұрын
The best ❤❤
@mudis7458
@mudis7458 7 ай бұрын
ተባረኪ ኩኩዬ 🙏💚💛❤️
@leyouethiopia2771
@leyouethiopia2771 8 ай бұрын
Wow seem delicious and looks very tasty
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
ልዩዬ ተባረኪ 🙏💚💛❤️
@etaferahuNicola-yn1bi
@etaferahuNicola-yn1bi 8 ай бұрын
እንደአማራጭ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ፡፡
@mudis7458
@mudis7458 7 ай бұрын
Etafai ተባረኪ 🙏💚💛❤️
@mekonnendeguu4395
@mekonnendeguu4395 8 ай бұрын
thank you
@mudis7458
@mudis7458 7 ай бұрын
ተባረክ 🙏💚💛❤️
@FairWay-xt5ss
@FairWay-xt5ss 8 ай бұрын
Like
@mudis7458
@mudis7458 4 ай бұрын
አመሰግናለው ተባረኪ
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ ስራዬን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ ,ላይክ, ሼር በማረግ አበረታቱኝ እግዛብሔር ይባርካችዉ 🙏💚💛❤️
@yalemworkfaris2
@yalemworkfaris2 8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ! በርቺልን ! ብዙ ግዜ ግን አይደርሰም ቻናልሽ!
@mudis7458
@mudis7458 7 ай бұрын
ያሊቲ ተባረኪ 🙏💚💛❤️
@rukiazekerya6385
@rukiazekerya6385 8 ай бұрын
ተባረኪ ጎበዝ
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
ሩቂያዬ ተባረኪ 🙏💚💛❤️
@saronmengeshamekonnen4589
@saronmengeshamekonnen4589 8 ай бұрын
Abish endewed adregeshgn🔥🔥👀
@mudis7458
@mudis7458 3 ай бұрын
My sweet
@saronmengeshamekonnen4589
@saronmengeshamekonnen4589 8 ай бұрын
I am already craving it degmesh srlign betam konjo neber
@mudis7458
@mudis7458 3 ай бұрын
Ok sweety , l will make it
@saronmengeshamekonnen4589
@saronmengeshamekonnen4589 8 ай бұрын
Betam neber mitmew✨✨✨🔥
@saronmengeshamekonnen4589
@saronmengeshamekonnen4589 8 ай бұрын
Y’all should try this betam konjo nw
@saronmengeshamekonnen4589
@saronmengeshamekonnen4589 8 ай бұрын
ገራሚ ነበር🔥🔥
@saronmengeshamekonnen4589
@saronmengeshamekonnen4589 8 ай бұрын
😌health is wealth …thank you for sharing😊
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
ቡቹሉ ተባረኪ 🙏💚💛❤️
@saronmengeshamekonnen4589
@saronmengeshamekonnen4589 8 ай бұрын
It was so delicious 🥹🔥🔥🔥🔥
@mudis7458
@mudis7458 7 ай бұрын
ቡቹሉ ተባረኪ 🙏💚💛❤️
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ እንዴት ናችው ስራዬን ከወደዳችሁት ላይክ, ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ እግዛብሔር ይባርካችው,,,,🙏💚💛❤️
@betifantahun2030
@betifantahun2030 8 ай бұрын
Yet new yemigegnrw?
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 6 ай бұрын
በየሱፐርማርኬት አለ
@betifantahun2030
@betifantahun2030 8 ай бұрын
Waw betam tiru new enameseginalen❤❤❤❤
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
ቤቲዬ ተባረኪ 🙏💚💛❤️
@kingvon5992
@kingvon5992 8 ай бұрын
Dmxs aysemam
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
እሺ አስተካክላለው 🙏💚💛❤️
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ እንዴት ናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ አበረታቱኝ ተባረኩልኝ 🙏💚💛❤️
@etaferahuNicola-yn1bi
@etaferahuNicola-yn1bi 8 ай бұрын
በጣም ልዩ ነዉ እሞክረዋለሁ።
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
እታፌ ተባረኪ 🙏💚💛❤️
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet 8 ай бұрын
Thanks for sharing didnt know this👍
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
ርብቃዬ ተባረኪ 🙏💚💛❤️
@shewit12
@shewit12 8 ай бұрын
ማስተርድ ምንድነዉ ስሙ ሰናፍጭ ነዉ እንዴ
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
አዎ እህቴ 🙏💚💛❤️
@mudis7458
@mudis7458 9 ай бұрын
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ተመልካቾቼ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችው እንደተለመደዉ ድጋፋችው አይለኝ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ አበረታቱኝ 🙏💚💛❤️
@user-rr1cu2ux4y
@user-rr1cu2ux4y 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ኣሰራር ነዉ እህቴ❤❤❤ ግን ዉሃ የሚመስል ኣስገባሺዉ ምንድነዉ ፎቶዉን ፅሑፍን ኣሳይን ይቅርታ
@mudis7458
@mudis7458 9 ай бұрын
አመሰግናለው ተባረኪ የጨመርኩት አቼቶ ( ኮምጣጤ ) ነዉ🙏💚💛❤️
@user-xj8zw8fe2o
@user-xj8zw8fe2o 9 ай бұрын
ሙዚቃው ለምን አሰፈለገ ይረበሻል አሰተካክሊው /አጥፊው
@mudis7458
@mudis7458 9 ай бұрын
እሺ አመሰግናለዉ ተባረኪ
@yalemworkfaris2
@yalemworkfaris2 10 ай бұрын
ዋው ልዩ ነው:: እጅሽ ይባረክልኝ!