Пікірлер
@PeaCe-e1e
@PeaCe-e1e 17 сағат бұрын
ምንም ድብቅ የለውም በድንጋጤ ቀዝኖ ነው የሞተው!!!!
@negestqueen
@negestqueen 20 сағат бұрын
መለሰ ዜና ነፍስህን አይማረዉ!!! ዲያቢሎስ የኢትዮጲያ ካንሰር! ምኞትህ,ዓላማህ ኢትዮጲያን ለማፍረስ ነበር ! አንተ ቀድመህ ፈረሰክ!!!
@KiyaSeyoum
@KiyaSeyoum Күн бұрын
This butcher Mengistu plays by poor innocent Ethiopian peopels blood ! ! ! ! ! ! !
@KiyaSeyoum
@KiyaSeyoum Күн бұрын
Butcher , idiot , poor mind Mengistu ! Was devil person !
@MitikuKirub
@MitikuKirub 2 күн бұрын
No comebt
@የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ
@የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ 3 күн бұрын
መለስ የዘራው ነው አሁን የእልቂት ቡቃያ በቅሎ ኢትዮጵያን እየለበለባት ያለችው ለመለስ 10 ሞት ማረፊያ የለለው10 የሲኦል አዳራሽ ይገባዋል።
@ebrahimyimer9231
@ebrahimyimer9231 3 күн бұрын
"የታሪክ አተላዎች ሁሉ ይውደሙ!"
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 4 күн бұрын
አዚብ መስፍን የራሷ ወሽማ ነበራቸት ወንድ ልጁ የመረስ አይደለም ኢያሱ አርቲስት ነው ሳይቆይ ተገደለ🇪🇷🇪🇷
@NigatieLake
@NigatieLake 4 күн бұрын
ሞት አይቀርም ስም አይቀበርም ግን ክልል እና ብሔር የሚል አጥር ና ነቀርሳ ተክሎብን እርስ በእርስ የሚያፋጅ አድርጎ ነው የሔደው
@BethEd-u4m
@BethEd-u4m 5 күн бұрын
Zezerowu mrtu geberea😂😂😂😂 ayi hzb atitla hzb ketela yemanm edmea ayikoyim
@Aersena
@Aersena 6 күн бұрын
ዉሸታም አሰብ ሆኖ የየመን መብራት ይታያል ዉሸታም
@Aersena
@Aersena 6 күн бұрын
ሰይጣኑ መንጌ አዉሬ
@yonasbokredingil5008
@yonasbokredingil5008 6 күн бұрын
Mengestu. He is from Sudan 🇸🇩 !!!
@bw.ketema4803
@bw.ketema4803 7 күн бұрын
ፖስት ስታደርግ የሌላ ሰው ስም አትጠቀም። ሰብስክራይብ አርጌህ ነበር አነሳሁት። በሚቀጥለው ሌሎች ሰዎች ሪፖርት እንደሚያደርጉብህ አትርሳ
@TummeeTujuuba
@TummeeTujuuba 9 күн бұрын
መንግሥቱን በቅርብ ሣያውቁት በጭፍን የሚያደንቁ ሠዎች ይገርሙኛል ። ባልታሠበ ጊዜና በግርግር ሥልጣን ላይ የወጣ ጨካኝና አረመኔ ሠዉ ነዉ ።
@misbahtubemisbah3108
@misbahtubemisbah3108 10 күн бұрын
ምንም ብታጥላሉት እውነታው የሱን አንድ አራተኛ የሚሆን መሪ ማግኘት አይቻልም ።ለምንድነው እኛ ሀበሻ ስንባል ብሄር ተኮር ማብራርያ የተናወጠን?ከሱ በፊት ከነበሩትም ከሱ ኋላ አይደርሱትም ቢደመሩ እንኳን መለስ ከኔ ብሄር አለመሆኑ የአመራር ችሎታና ተሰጥኦውን ከማድነቅና ከመደገፍ አላገደኝም።ቡቹላ ጋዜጠኛ ናቹህ ከማንም በላይ የመሰረተ ልማትና የመልካም አስተዳደርን እንዲሁም የትምህርት ተደራሽነትን በመላ ሀገሪቷ የዘረጋ ታላቅ መሪ መሆኑ ፣ በእውቀት የማይታማ አንደበተ ርቱእነቱ በአለም የተመሰከረለት የማይተካ መሪ ነበር ያጣናው። ጥላቻ ያወራቹህ አሁን መላ ሀገሪቷ ት/ቤትና ሆስፒታል ሳይቀር የወታደር ካምፕ ሆኖልሃል ደስ ይበልህ ፣አንተ በሱ ዘመን በነፃነት ተምረህ አሁን ንፁሃን መማር ባልቻሉበት ሁናቴ የቆጥ ማውረድ? ከውሻም ያነሰ ውለታ ረሺ ጋዜጠኛ ! ምንም ግብረ-ገብና ሞራል ያልታከለበት ተራ ፅሁፍ ማንበብ
@ማኣርግትግራይ
@ማኣርግትግራይ 11 күн бұрын
ቡሽቲ
@GirmaKebedetessema
@GirmaKebedetessema 12 күн бұрын
አንተ ደደብ፣መንጌን ፣መዉቀስ አትችልም ።
@dsalegngmariam3525
@dsalegngmariam3525 13 күн бұрын
አቤት ድምፅ ቁርጥ እሸቴ አሠፋን ምን አለ እራስህን ብትሆን?
@GoitomGmariem
@GoitomGmariem 13 күн бұрын
መንጌ ሓቅም ጥሩ ነገርም አላቸው !!! ሌላውም መሪ ያለውም የነበረውም የሚቀጥለውም ትንሽ ስህተቱ ትልቅ ብልሽት ያመጣል ለዚህ ሁሉ ወሳኙ ሕዝብ ሲሆን ለዚህም የማህበረሰብ ንቃት ይጠይቃል ብቻ እኛ ኢትዮጵያን ከዚህ አዙሪት የምንወጣ አይመስለኝም ምክንያቴ ደሞ መሸነጋገል እንወዳለን !!! ሌባን ሌባ አንልም !!!
@osmanayenew
@osmanayenew 14 күн бұрын
እኔ ከዚህ ኮሜንት በጣም ብዙ ሰው መለስን ሲያንቋሽሽ እንደዚሁም ሲያሳንስ እንደዚሁም በጥላቻ ሲናገር አያለሁ ነገር ግን የሚገርመው ነገር መለስ ሀገሪቱ ሲቀበል ምን አይነት ኢትዮጵያ እንደነበረች በስርዓት አታውቁ ያለ እውቀት ተነስታችሁ ሰውን መተቸት ድድብና ነው ዘረኝነት የምትሉ ሰዎች እንደእንጉዳይ ከመሬት የበቀለ ሰው የለም ዘረኝነት ወይም ዘረኛ የሚያስብለው የራሱን ዘር አጉልቶ የሌላን ሰው ዘር ሲያሳንስ ብቻ ነው
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 17 күн бұрын
መንጌ ሀገር ወዳድ ወገን ወዳድ ናቸው የዘር ፖለቲካን ይፀየፋሉ ።ግን በየትኛውም ሀገር ብዙ ነገሮች ይፈፀማሉ ።ጓድ መንግስቱ ለሀገር ለወገን የማይበጀውን ያጠፉታል ።ግን ዘር እየመረጡ አይደለም ሁሉንም ።አሁን ለሀገራችን የፖለቲካም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ዝቅጠት የዳረገን የብሔር ፖለቲካው ነው ።ወያኔ አመጣችው የፈጠረቺው አብይ አህመድ እየገፋበት ይገኛል ።ስለ ጓድ መንግስቱ ሳይሆን ስለ ገንቦ ራሱ አብይ አህመድ ጻፍ !
@adanechlemma5223
@adanechlemma5223 18 күн бұрын
Ye Ethiopian media hulum wushatamuch
@AsfawWosen
@AsfawWosen 21 күн бұрын
Talkative menge is hero
@ካፕሪኖካፕሪኖ
@ካፕሪኖካፕሪኖ 25 күн бұрын
ሻብያ ይሄን ሰውየ ሳይገድለው ፈጣሪ ልወስደው ነው እንዴ ሻንቅላ ፊት።
@adugnakeneni8396
@adugnakeneni8396 26 күн бұрын
😊#😊a😊wl
@NejatMohammedsiraj
@NejatMohammedsiraj 26 күн бұрын
ምኒሊክ ኣህያ
@NejatMohammedsiraj
@NejatMohammedsiraj 26 күн бұрын
በል ቻለው ኣሁን የብርሃን ግዜ መጣልህ ደንቆሮች።
@መስአ
@መስአ 26 күн бұрын
Hametegna
@GebremadhinTesema
@GebremadhinTesema 26 күн бұрын
ንግግችሁ እጅግ ያጋደለ ነው ጠላ ጠግባችሁ ነ ው መንጌን አይገልፁም
@AklilMehary
@AklilMehary 27 күн бұрын
ከሰዎች አስተሳሰብ የራቀ የመጠቀ አእምሮ ስለ ነበረው ። የሃገራችን የደደቦች ምሁራን ባዮች አንድነቱን ወደ መለያየት ስፋቱን ወደ መጥበብ ብርሃኑን ወደ ሲኦል ቀየረውት በዚህ ባለ ብልህ አእምሮ ደነዞቹ ሲያሾፉ ሲታይ የደደብነት ጥግ የአገሪቷ ተራራ ሆኖ እንደ ነገሰ ያሳያል። ሳያውቅ ይፈርዳል ሳይረዳ ይወቅሳል በሺዎች የሚቆጠሩ መጻሕፍቶ አንብቦ የዓለም መሪዎች ሲንቀጠቀጡለት የነበሩ ልዩ የክ/ዘ ሰው በቅጠል በጣሹ በአረቄ ጠጩ ሲወቀስ ያማል። አሁንም ሰው የየራሱ ደደብነት አላዊቅነት ቢያስታምም ይሻላል።
@beyaabe
@beyaabe 27 күн бұрын
መለስ አልታመም ምእራባዉያን ነዉ የገደሉት
@kukutilove
@kukutilove 28 күн бұрын
ቀዳዳ ነህ
@tesfaikifle7170
@tesfaikifle7170 Ай бұрын
By the way Meles policy was drafted by Clinton administration” regime change in Eritrea. The same with Abiye Ahmed . Let’s pray and wait if Ethiopia can one day get out of food aid and dependency “ Anchor country for foreign powers. Eritrea will continue to excel in its self reliance policy ; the more Ethiopia remains a foreign aid dependent and a foreign policy agent the stronger Eritrea becomes
@tesfaikifle7170
@tesfaikifle7170 Ай бұрын
Zen never said” the bed is empty” what she said was”Meles was my brother , my friend and my husband”similarly Susan Rice said Meles was my friend and my comrade
@davegk8495
@davegk8495 Ай бұрын
ምን ዓይነት ቆሻሻ ነህ ጥንብ ዘረኛ ነህ ደደብ ደንቆሮ መለስስ ባንተ ኣፍ የሚነሳ ኣይደለም
@MeseretAsamnew-bm9ef
@MeseretAsamnew-bm9ef Ай бұрын
የዚህን ሰውዬ መጨረሻ እንደው,,,,, አደባባይ ላይ ዘቅዝቆ ሰቅሎ ስቃይ ምን እንደሆነ ማሳየት ነበር ቤተሰቡንም እፊቱ መቆራረጥ ነበር ሰው ነው ሰውን ጨካኝ የሚያደርገው,,,😢😢😢
@yohannes3206
@yohannes3206 Ай бұрын
ደደቦች የምትጽፉት ኮመንት ሳነብ ይገርመኛል። መለስ ምን ዓይነት ብልህ እና ኢትዮጵያን በታሪኳ ኣይታው የማታውቅ ስልጣኔ ደረጃ እንድትደርስ ያደረገ፡ ከምንም በላይ ህዝቦቿ እንደፈለጉ በትምህርት ብስራ ሊሰማሩ ያበቃ ሰው ነበር። የዘር ችግር የፈጠራችሁ እናንተ ደደቦች መሆናችሁ ኣሁንም ድረስ ኣልገባችሁም። በተለይ የኣማራ ሊሂቃን ነን የሚሉ ደነዞች የትግራይ ተወላጆች ስልጣን መያዛቸው ስላልተዋጣላቸው ማጥላላት የኛ ብለው ተያይዘውት ነበርና። ብመለስ ስልጣን ግዜ መች ሰው በመንገድ በቁሙ ሲቃጠል ታየ፡ እግዚኣብሄር ያቃጥላቸው ሰውን በቁሙ የተሰቀለበት ግዜ ኣሁኑ መለስ ከሞተ ከ10ታት ዓመታት በኋላ ነው። ራሳችሁ የሰይጣን ዘር የሆኑት ሽማግሌዎች፡ ቄሶች፡ ወታደሮች፡ ወዘተ ሰውን መግደል ሱስ የያዛችሁ ኣረሜኔዎች መለስን የመውቀስ ስብዕና ከየት ታመጡት ይሆን። ሃቁ ግን ቀስ ብሎ ምናልባት ከ100 ዓመት በኋላ ይገባችሁል። መሌ፡ እግዚኣብሄር ነፍስህ በገነት ያሳርፍ።
@estifanosabebe8900
@estifanosabebe8900 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ዳዊትና አዋዜ አንባቢም ምን ያክል ጉቦ አግኝታችሇል ወይ ደሞ መኪና ነው ያገኛችሁት ወይ ደሞ መሬት ነው ያገኛችሁት ይህን የሀሰት መልእክት በዚህ ሁኔታ ማቅረባችሁ ትንሽ አያሳፍራችሁም ስቅቅ አይላችሁም የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሆነ ከጋላ ወንጀለኛ ደንቆሮ ቡድን በስተቀር ሁሉም በደንብ የአብይ አህመድን የትምህርት ሁኔታ በደንብ ጠንቅቆ ያቃል የዶክተር ማእረጉን ገዝቶ ወይም ሰርቆ ያገኘው እንጂ ተምሮ ለፍቶ ያገኘው አይደለም የአዋዜ አንባቢ ሆይ ማጭበርበርና መዋሸት የለብህም እናንተ ሆዳሞች ስለሆነም ጸሀፊው ዳንኤል የአዋዜ አንባቢ የሆንከው እራሱ አበይ አህመድና የጋላ ቡድን በሙሉ ማለትም እስከነ ግብረ አበሮቹ በሙሉ ፋኖ ቦታውን ስይዝ ፍርዳችሁን ታገኛላችሁ ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል 4 ኪሎንም ይቀበላል::
@tilahunbekele7034
@tilahunbekele7034 Ай бұрын
ይለናል ሪፖርተር አትበል ተጠያቂ ማንን ለማድረግ ።እከግመዋለሁ ለካ ሆዳም ነህ???ይህንን ዛሬ 11/10/2024_ _1/2/2017 ሥለሰማሁ ይን አሉክ መስሎኝ ነበር የግርማን የጥንት ሙዚቃ ሥማ ። አወይ ወገኔ
@tilahunbekele7034
@tilahunbekele7034 Ай бұрын
እውነት የምታወራው አለምነህ ዋሴ ለካ እንደፊትህ የሰፋ ውሸት ስታወራን የሰነበትክ ሆዳም ነህ(ይህን የሚመለከተው ዶምጽህ አለምነህ ዋሴ ስለመሰለኝ አንተ ከሆንክ ራስህን ስቀል ግደል )
@UseurtimeNow
@UseurtimeNow Ай бұрын
እናሸንፋለን መዲያ መንግስቱ ኣማራ ነው ኦሮሞ ነው ሲዳማ ነው ዋላይታ ነው ከየተኛው ብሄር ነው እስቲ መልሰልኝ !!!!
@eteneshyosef1052
@eteneshyosef1052 Ай бұрын
ዉሸታም
@senibeletu5041
@senibeletu5041 Ай бұрын
እና ምን ይሁን ወሬኞች ሥታሥጠሉ
@zenebeshe
@zenebeshe Ай бұрын
አይ አዋዚ ፣ ከመሸ የተገኘህ ባሻሽ። የብልጸግና ደራሲ።ይባላል አሉ ይሻላል።
@Ababo-w8q
@Ababo-w8q Ай бұрын
እኔ ምለው ግን አብይን የምትደግፉ ሰዋች እኔምለወ እኔ ያልታየኝ የአብይ ጥሩ ነገር አለ ብታስረዱኝ እኔም በአንድ ወቅት አንድነትን ሲሰብክ አምኝው ደግፌው ነበር ግን ዛሬ አድነቱ ቀርቶብን ሌላውን ነገር ቢያስተካክል ምን አለበት ሉምን የአብይ ጥሩ ጎን አልታይ አለኝ መንድ ነው ጥሩጎኑ ዩኮሊዱር ልማት ወይስ ምን እሱ ጥሩ ነው ግን የቱ ነው ጥሩ ጎኑ እኔ አልታይ ያለኝ ብቻ ሀገሬን እግዛብሔር ይርዳት መልካም ነገር ይምጣላት ድጋሚ ዋጋ የምንከፊልበት አይሁን
@amanuelkidane168
@amanuelkidane168 Ай бұрын
ኣብይ ኣሕመድ ያለ ችሎታው ሰፊ ሃገር አትዮጵያ ምራ ቶብሎ ሃገርትዋ እየገደላት ነው
@MogesFaleke-xl3dw
@MogesFaleke-xl3dw Ай бұрын
አንተ ውሸታም ሌባ ኢትዮጵያ ትፈርድብሀለች
@NATIDEBRUYNE
@NATIDEBRUYNE Ай бұрын
ፖለቲካ፡፡አይምሮ ፡አይደለም ፡የተፃፈ ፡ የሰዎች፡ሕልም ፡እንጂ ፡።
@NATIDEBRUYNE
@NATIDEBRUYNE Ай бұрын
ጎላቹ ፣ጎልቶ ፡ቢያስቀምጠውም፡ጉልቻው፡ ፈንግሎ፡ጎላቹን ፡ጣለው፡ ።