Пікірлер
@BadelKefale
@BadelKefale 21 сағат бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ምርጥ እውነተኛ አባታችን አባቴ እሰወ በመኖረወ እና እውነት ቃላት ስለሠማው በዘመኑ እድለኛ ነኝ ብዬ አስባለሁ የእውነተኛ ሠው መስማትና ማየት እኔም አባቴም ይናፍቅ ነበር
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 күн бұрын
10/12/2016 - 02/03/2017  ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...  አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 күн бұрын
10/12/2016 - 02/03/2017 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! . . . . . . . . . የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው??? በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡ በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .  በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .  አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .  በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥን የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .  ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...  አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
@natytesema9148
@natytesema9148 2 күн бұрын
የአብይን ማንነት እና አላማ በትክክል የገለጡት. ዶር. አለማየሁና አቶ ጎዳና ናቸው. እኔም የማምነው ትግሉ መሆን ያለበት በዚህ ላይ ተመስርቶ ነው. ሌላው ነገር ደሞ ዲያቆን አወያይ እንደመሆንህ ክርክር ውስጥ ከመግባት ተቆጥበህ መድረኩን ለተወያዬቹ ብትተው ይመረጣል. እናመሰግናለን.
@nigussietesfaye542
@nigussietesfaye542 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ከ፫ሺ አመታት በፊት ተወልዳ እጅግ በብዙ ሺህ ችግሮች አልፋ የምትኖር ታላቅ ሃገር ናት አዲስ አናዋልድም
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 2 күн бұрын
Eunetocun ieghedelu betecrestian iacatalu sent unetegnoc neu iterefut be ghize caldelrsinaceu iehe malet ie uciocu alama lemascenef isacal egheziabher ithiopian bairresatem
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 2 күн бұрын
Ie mifera seu che igheziabher irache neu
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 2 күн бұрын
Teru hasab lemebetaten ie mideulu bariaoc igheziabher irasaceu
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 2 күн бұрын
Bene bere lai le megenbat adisun che duro auaheden sar betaun endet be adisu mades condominieu Se un le mafenzez neu
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 2 күн бұрын
Bherocu imilut
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 2 күн бұрын
Aba testa selase bher ilum ithiopia abeba melcoc ilaceual be primo amara cura che ecc arat ainet chelam alaceu le 7 teuled ithiopiauinetaceu itaial
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 2 күн бұрын
Robotocu ie abie.. che setan basu
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 2 күн бұрын
Sistemu che uci enghelizoc fascisti mafia menghed ie tetena era su nicsin agendau lai amaran le mecefcef iemileu bezu ie taric masregiaoci 3 4 teuled iecherubet menghed neu esum eurpan le meghezat ie tedereghe che ingheliz america ie resterà setanaui imeslegnal
@dt3629
@dt3629 2 күн бұрын
Injustice somewhere is injustice everywhere . When Injustice becomes the Law of Oromuma. Fano resistance becomes inevitable!!!
@fasilgebre4150
@fasilgebre4150 2 күн бұрын
አዋቂዎች ሲያወጉ ጨዋዎች እውቀት ይቃርማሉ።❤❤❤
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 2 күн бұрын
Le cahadioc ithiopian le mafres ie seru imiseru ichebelalhu riest aighebaceum ithiopiam meret merghet ielebaceum mehed ialebaceu ie fascisti agheroc neu
@LemlemuGetahun-p2r
@LemlemuGetahun-p2r 2 күн бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚና አርኪ እውተኛ ውይይት ነው እናመረግናለን .......:-❤❤❤
@Meseret-ct2pi
@Meseret-ct2pi 3 күн бұрын
ጎዳና ምርጥ ሰውነህ በደንብነው የገለፀካቸው እዉነተኛ ኢትዮጲያዊ በመሆንህ በዚህ አነጋገርህ አደንቅሀለሁ።
@mirosawgorecki9761
@mirosawgorecki9761 3 күн бұрын
አቶ ያሬድ ' የልጆቻችን ኢትዮጵያ ' ላይ ሲሳተፍ አውቀዋለሁ በርታ
@dabritutemteme9995
@dabritutemteme9995 3 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ዉዪዪት ነዉ ቀጥሉበት
@misganabere6115
@misganabere6115 3 күн бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 3 күн бұрын
ብልጽግና የቫቲካን የሮም አሽከር ነው አላማው አማራን ኦርቶዶክስ ን ነው ይህ መከላከያ የኢትዮጵያ አይደለም የሸኔ ኦነግ ናቸው አማራ ከኦሮሞ ጋር ነው ጦርንቱ ባጠቃላይ ኦሮሞ ኦርቶዶክስ ልጆች ማጥፋት ነው አላማቸው❤❤❤❤
@melakuzerihundesstal8179
@melakuzerihundesstal8179 3 күн бұрын
ገራሚ ውይይት ነው የተማረ ይኑር የ2024 ምርጥ ውይይት ነው ለኔ
@GlLi-z9s
@GlLi-z9s 3 күн бұрын
Hi Godana You have been missed by many people. It is good to see you ✌️
@abid6019
@abid6019 3 күн бұрын
Eritrean president Isayas afewerki once said ""protestant is enemy of the state""I guess he is absolutely right
@mollaTadesse-be8tq
@mollaTadesse-be8tq 4 күн бұрын
አንደበተ ርቱእ ፣ በሣልና አዋቂ ዕድሜዎን ያርዝምልን ።
@ТесфайеДегефа
@ТесфайеДегефа 5 күн бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ውይይት ነው ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ።
@birtukantafese1922
@birtukantafese1922 5 күн бұрын
እግ/ር እውቀቱንና ሐይሉን ይስጣችሁ! በርቱ! የእት/ያ ትንሣኤ ሩቅ አይደለም!
@YaredNegasi-du1um
@YaredNegasi-du1um 5 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ ዕንቁ የኦሮሞ ብሄረሰብ ሰው አንተን ያለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@-xt5km7lq3p
@-xt5km7lq3p 5 күн бұрын
ትክክል ነህ መምህር፣በዝያን ሰአት ሁላችንም በአብይ ምለስ ታታልላን ታሻዉደናል።
@ТесфайеДегефа
@ТесфайеДегефа 5 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን ዎቄ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልን።
@SaifulRsna-p6v
@SaifulRsna-p6v 6 күн бұрын
መምህረ ረጂም እዲሜ ይስጥልን 💚💛❤️😍😍
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 6 күн бұрын
አረንጏዴው በጎን ሳይሆን ከላይ ነው መሆን ያለበት ይህን ለእርሶ መንገር አልችልም ያውቁታል
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 6 күн бұрын
መድሃኒአለም ይቅር ይበለን
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 6 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን እንደምን ነህ ሰንደቅ አላማችንን ገልብጠህ ነው የሰቀልከው አግድም መሆን ነበረበት
@BenmoA.
@BenmoA. 6 күн бұрын
በርታልን መምህር
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 6 күн бұрын
መምህርፈንታሁንዋቄየመነሠችንዮሐንስአፈወርቅመኾናቸውንአረጋግጠናል
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 6 күн бұрын
አብይ ቁዋንቁዋ ይናገራል እንጂ ኦሮሞ አይደለም🤔🤔🤔እናቱን ያስረገዛትን ማን እንደሆን እንኩዋን ለማወቅ እድል ያላገኘ አባቱን የማያውቅ ዲቃላ ነው።
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 6 күн бұрын
ትክክል መምሕራችን🙏🏾📚🙏🏾
@SingtanDini
@SingtanDini 7 күн бұрын
ዉይ ይሄ አሰከረን መሳይ ሰዉዬ ለምን አያስቀድስም ገዳም ዉስጥ ጋደም ብሎ
@baroksolomon7249
@baroksolomon7249 7 күн бұрын
መምህር ስታስተምር ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች ለሀገርህ ያለህ ፍቅርም የተለየ ነው። ሀገሬን እንድኸድም አድርገኸኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@Maryam-b3q
@Maryam-b3q 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 7 күн бұрын
ህወሃትን የተቃወነምነው እኔ ካልገዛሁ ብሎ በእብሪት መከላከያን ሰላጠቃ ነው።ከሚጥቃቱ በፊት ውሻ ሳይቀር ሽጉጥ አስቲጥቆ ፎክሯል። ለዚህ ነው የተቃወምነው ። አሁን ግን የሚፈጽመው ግድያ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ስለሆነ ተገቢ ነው።
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 7 күн бұрын
ህብረት የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው።
@asmeaabate8
@asmeaabate8 7 күн бұрын
Sir don't think what you doing here just video podcast, you literally save human life and soul, you should be proud your next generation wach this and remember what you have been doing this dark time in Ethiopia.
@seblitaye5662
@seblitaye5662 8 күн бұрын
😢፡መምህር እኖድሀለን እሺ ኑርልት
@SaifulRsna-p6v
@SaifulRsna-p6v 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን👐👐
@SaifulRsna-p6v
@SaifulRsna-p6v 8 күн бұрын
መምህራችን💚💛❤️😍😍😍😍
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 8 күн бұрын
ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ . . . አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ . . .