Пікірлер
@kesisserebeazezew7287
@kesisserebeazezew7287 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያስምዕከ መምህርነ።
@meweds8media
@meweds8media 6 сағат бұрын
@@kesisserebeazezew7287 አሜን አባቴ በረከትዎት ይድረሰኝ።
@HabtamuAsmamaw-pe8jn
@HabtamuAsmamaw-pe8jn 2 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ የኔታ መምህሬ ! የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፣ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ! ተመስገን 🙏🙏🙏 በእርሶ ላይ እኔ መቼውንም ቅኔን አልረደውምም አላውቅምም ብዬ የደመደምሁትን ትምህርት ? እንዲህ ባማረ መልኩ በአካልም ሆነ በ online እያስተማሩኝ ነው እና እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፣ ክብረት ይስጥልኝ 🙏! 🗨
@sira-l9z
@sira-l9z 2 күн бұрын
❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይስጥልን
@meweds8media
@meweds8media 3 күн бұрын
t.me/zeiyor_menberu የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@YohannisTenesa
@YohannisTenesa 5 күн бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን በጣም አሪፍ ነው ደስ የሚል አገላለጽ ነው ይበርቱልን የኔታ ቀጣይ ይልቀቁልን በቶሎ
@meweds8media
@meweds8media 9 күн бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥላል።ተከታተሉን የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉን። t.me/zeiyor_menberu
@HermelaBirhanu-e6j
@HermelaBirhanu-e6j 10 күн бұрын
Ere lelam ysruln🙏
@birhanuteka273
@birhanuteka273 10 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ጤርዜቤጤልነየ
@ጤርዜቤጤልነየ 11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ግን ሌላ መፍትሔም ካለ ይጨምሩን።
@ባህልሚድያ
@ባህልሚድያ 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልነ
@አምሐአምሐ
@አምሐአምሐ 11 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@BilalAmeat
@BilalAmeat 11 күн бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሠማልን አሁንም ተጨማሪ ቢሰሩልን ጥሩ ደስ ይላል።
@AbirahamTeshome
@AbirahamTeshome 11 күн бұрын
ቃለዎት ያሰማልን.ግን የላ ተጨማሪ ምሳሌ ቢጨመርልን
@AbebeKasahun
@AbebeKasahun 11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ።
@chaltutusee
@chaltutusee 24 күн бұрын
Wow❤❤😊
@sals3media
@sals3media 24 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። በርቱልን ❤❤❤❤
@BilalAmeat
@BilalAmeat 24 күн бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!!ግን አያቋርጡብን የኔታ ደግሞ ከተመቸዎት ላይብ ላይ እየገቡ ቢያስምሩን!
@meweds8media
@meweds8media 23 күн бұрын
@@BilalAmeat በቻልኩት እስኪ ላለማቋረጥ እሞክራለሁ ግን ለመማር ዝግጁ የሆነ ሰው የጠፋ እየመሰለኝ ከንቱ ልፋት ነው እያልሁ ነው እንጅ እኔ ያወኩትን ለማሳወቅ የቻልኩትን አደርጋለሁ።
@ጤርዜቤጤልነየ
@ጤርዜቤጤልነየ 24 күн бұрын
የኔታ እያቋረጡብን ነው ለምሳሌ እኔ ጠፍቶኝ የነበረውን ቅኔ እየመለስሁት ነው በእርስዎ ዝግጅት ግን አያቋርጡብን እንደሚያዩት አስተምራለሁ የሚል ድያ እኮ ሞልቷል በእርስዎ ልክ የሚያብራራ ግን ምንም አላየሁም መጥፋትዎ ግን ጥሩ አይደለም የወደፊት ታላቅ የቅኔ ጉባኤ ሚድያ ቢሆን ብዬ የመረጥኩት ነው ስለዚህ ይበርቱ ቢቻል ላይብ ላይ የምንማርበትን ቢያመቻቹ እላለሁ። ያም አለያም ግን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
@meweds8media
@meweds8media 23 күн бұрын
@@ጤርዜቤጤልነየ አሜን ቀሲስ እሽ አላቋርጥም።
@HabtamuAsmamaw-pe8jn
@HabtamuAsmamaw-pe8jn Ай бұрын
በእውነቱ እንደ እኔ የታደለ ማን አለ ! ይሄንን ረቂቅ የሆነ የቅኔ ምስጢር ሲሻኝ ዘወትር በአካል እየተማርኩኝ ነው ይሄው በዚህም መልኩ እያስተማሩኝ ነው ። ቃለ ህይወቱን ያሰማልኝ መ/ር 🙏🙏🙏
@HabtamuAsmamaw-pe8jn
@HabtamuAsmamaw-pe8jn Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ! ሁላችንም ይህን share , subscribe ማድረግ ያስፈልገናል ! Ene Be 6 tum accountoche Adirigeyalehu ! Enesu Legna Bilew Timihiratchew ena Wudi Guzeyachewin Sewitew ! Egna Share , Like , Subscribe Eyaregin Ageligilotachewin Masifat Alebin
@meweds8media
@meweds8media Ай бұрын
@@HabtamuAsmamaw-pe8jn እግዚአብሔር ያክብርልን ጠንክረን እንድንሰራ ስለአበረታቱን
@HabtamuAsmamaw-f6u
@HabtamuAsmamaw-f6u Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ! ሁላችንም ይህን share , subscribe ማድረግ ያስፈልገናል ! Ene Be 6 tum accountoche Adirigeyalehu ! Enesu Legna Bilew Timihiratchew ena Wudi Guzeyachewin Sewitew ! Egna Share , Like , Subscribe Eyaregin Ageligilotachewin Masifat Alebin
@NatugrmayGebrehiwet
@NatugrmayGebrehiwet Ай бұрын
ክቡር ብሎ ግንዴት ተከበረ ብሎ ተፈታ ???
@meweds8media
@meweds8media Ай бұрын
@@NatugrmayGebrehiwet ማነኛውም ውስጠዘ ማሰሪያ መሆን ይችላል ኩቡር ብሎ የተከበረ ነው ያከበረ ነው የከበረ ነው እየተባለ ይፈታል።
@NatugrmayGebrehiwet
@NatugrmayGebrehiwet Ай бұрын
@@meweds8media በ17 እንደሚሄድ ማለት ነው ወይ ?
@meweds8media
@meweds8media Ай бұрын
@@NatugrmayGebrehiwet አዎ
@HabtamuAsmamaw-pe8jn
@HabtamuAsmamaw-pe8jn Ай бұрын
ስለጥረቶ እና እኛን ለማሳወቅ ስለምጥሩ እናመሰግናለን ። ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር !
@HabtamuAsmamaw-pe8jn
@HabtamuAsmamaw-pe8jn Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ! ሁላችንም ይህን share , subscribe ማድረግ ያስፈልገናል !
@ባህልሚድያ
@ባህልሚድያ Ай бұрын
ልብ የሚያሞቅ ቅኔ።
@ባህልሚድያ
@ባህልሚድያ Ай бұрын
ለዚህ ሚድያ ግን ይሄ ብቻ ሰብስክራይበር አያንሰውም?????
@NatugrmayGebrehiwet
@NatugrmayGebrehiwet Ай бұрын
ምርጥ ነው መንገድም ብታደርጉልን ጥሩ ነበር ❤
@AminosFriend
@AminosFriend 2 ай бұрын
የወደፊቱ ትልቅ የቅኔ ሚድያ እደሚሆን አልጠራጠርም ሚጸኑ ከሆነ ... ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AbelWorku-q1p
@AbelWorku-q1p 2 ай бұрын
መምህር የቅኔን ሙያ የሚያስረዳና ግልጽየሆነ ሰፊ ቪድዮ እንድትለቁልን በትህትና እጠይቆታለሁ
@ግዕዝመሰረትመንነትና
@ግዕዝመሰረትመንነትና 2 ай бұрын
ዘረፋው ብቻውን አልተቀረፀም?
@Habrom1988
@Habrom1988 2 ай бұрын
ጉባኤው ማደግ አለበት የኛ ትውልድ ሰነፍ ነው። የማንም የማይረባ ለሚሳደብ እግረ እግሩ ይውላል ከማር ና ከጮማ የሚጣፍጥ የሕይወት ቃል የሚመግብ ሚድያ የሚያየው የለም ይሄ የኛ ስንፍና አጉልቶ የሚያሳይ ነው።
@meweds8media
@meweds8media 2 ай бұрын
@@Habrom1988 አዎ መታወቅ እንጅ ማወቅ የማይፈልግ ትውልድ ገጥሞናል። ብቻ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ያምጣ።እንጅ በዚህ ከቀጠለ ቤተ ክርስቲያን በቅርብ አመታት ውስጥ ራቁቷን ትቀራለች።
@Habrom1988
@Habrom1988 2 ай бұрын
@@meweds8media እውነትዎ ኖት የተሰጠን ጸጋ በአግባቡ አለመጠቀማችን ያመጣው ጣጣ ነው።
@kalaabnegasi9464
@kalaabnegasi9464 2 ай бұрын
ሰላም መርጌታ በጣም ስለፈለኮት ኮንታት ያድርጉኝ
@meweds8media
@meweds8media 2 ай бұрын
@@kalaabnegasi9464 በቴሌግራም ቻናል መቀላቀል ይችላሉ ወይም Zeeyor21 ብለው ሰርች ያድርጉ ቴሌግራም ላይ።
@temesgentegegne3101
@temesgentegegne3101 2 ай бұрын
ተቀባዩ ዘራፊው/ መምህሩ ፍቹንና ርቃቄውን እስኪጨርሱ ቢጠብቅ
@temesgentegegne3101
@temesgentegegne3101 2 ай бұрын
ድምፁ በደንብ አይሰማም ቢቻል ቅኔውን መጀመሪያ ያለትንታኔና ያለማቆራረጥ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ቢዘለቅ ከዚያ በሁለተኛው ዙር ወደፍቹና ወደማራቀቁ ቢሄድ መልካም መሰለኝ በተረፈ መልካም ፕሮግራም ነው በርቱ
@ባህልሚድያ
@ባህልሚድያ 3 ай бұрын
በርቱ መምህር ግን ጠፍተው ነበር።
@meweds8media
@meweds8media 3 ай бұрын
ኑ በመወድስ ሚድያ እንመማር የቴሌግራም ሊንካችንን በመቀላቀል ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል። እነሆ የቴሌግራም ሊንካችንን t.me/zeiyor_menberu
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 6 күн бұрын
አር ግሩም ነዉ
@GoitomHyabu
@GoitomHyabu 3 ай бұрын
Mergieta kemey amsikum ane kmehat zdeli aye nkemey krekbkum ykal xehafley haderakum memhr goeta
@meweds8media
@meweds8media 3 ай бұрын
@@GoitomHyabu ሳየው ኮሜንት የሰጠህበት ቋንቋ ትግረኛ መሰለኝ የምትችል ከሆነ በአማርኛ አድርግልኝ ካልቻልህ እስኪ በሚችል አስፈትቼ ምላሽ እሰጥሃለሁ።
@GoitomHyabu
@GoitomHyabu 3 ай бұрын
Bedgamoe bemn amaralehu masyamek kale lakulnmeamlak sm alalohu
@GoitomHyabu
@GoitomHyabu 3 ай бұрын
Meweds memar bemn agalehu memhie
@nablisezematube
@nablisezematube 3 ай бұрын
ኦ መምህር ግሩም ውእቱ😊
@bereketgselassie
@bereketgselassie 3 ай бұрын
እብራይስጥ ኢይመስለኒ ወዳጄ የራሱ የሆነ ተማሪው የፈጠረው ልክ እንደ ቋንቋ ነው እንጀ
@AbrahamAyaliew
@AbrahamAyaliew 4 ай бұрын
ቃለ በህይወት ያሰማልን
@bogalebeyene3936
@bogalebeyene3936 5 ай бұрын
መምህር ትርጉሙ ቃል በቃል መሆን የለበትም? እኔ ስተረጉመው ተማሪ ጊዮርጊስ የሰማይ እንጀራ ምሥጢርን ተቀባይ ነው:: በከከበረ የሶልያና ስም ለምኗልና:: በርስዎ ትርጉም 'ይሄ' የሚለው ትርጉም ከየት መጣ? ለምንስ አስፈለገ? ከይቅርታ ጋር:: ለማወቅ ስለሆነ::
@bogalebeyene3936
@bogalebeyene3936 5 ай бұрын
መምህር ትርጉሙ ቃል በቃል መሆን የለበትም? እኔ ስተረጉመው ተማሪ ጊዮርጊስ የሰማይ እንጀራ ምሥጢርን ተቀባይ ነው:: በከከበረ የሶልያና ስም ለምኗልና:: በርስዎ ትርጉም 'ይኽ' የሚለው ትርጉም ከየት መጣ? ለምንስ አስፈለገ? ከይቅርታ ጋር:: ለማወቅ ስለሆነ::
@meweds8media
@meweds8media 4 ай бұрын
ትንሽ ለጥያቄህ ስለዘገየሁ ይቅርታ አድርግልኝና "ይሄ"የሚለው ቀጥታ የለም ግን በፍቹ የምንጠቀመው ሙያው ለምን እንደገባ በግልፅ ለማሳወቅ ነው።ለምሳሌ በእንግሊዝኛ ጊዜ አንድ አረፍተ ነገር ውስጥ subject,verb,object መሆኑን የምናውቅበት መንገድ አደራደሩን በማየት መለየት እንችላለን ምክንያቱም አረፍተ ነገሩ active ከሆነ ባለቤቱ መጀመሪያ ሁሌ ይቀመጣል የግእዝ ግን ባለቤቱ በፈለገው ቦታ መሆን ይችላል ስለዚህ የትኛው እንደሆነ መለየት አይቻልም ሰለዚህ ሞያውን በደንብ ለመለየት እንዲቻልና ሲቀጥል በእንግሊዝኛ ጊዜ የአንድ አረፍተ ነገር ፍች ቋሚ ነው እኔም አንተም ማንም ቢፈታው አንድ ነው በቅኔ ግን እንደ ተቀኝታው ፍቹ ይለያያል ስለዚህ ባለቤቱ ተሳቢው ገላጩ(ቅፅሉ)የት ላይ እንዳለ በግልፅ እንዲታወቅለት ነው ይሄ ይህንን የሆነ የሚል በግእዙ ሳይኖር በፍቹ የምናመጣው ለበለጠ መረጃ ደግሞ ቴሌግራማችንን ተቀላቅለህ ደስ ያለህን ጥያቄ መጠየቅ ትችላለህ።
@GoitomHyabu
@GoitomHyabu 3 ай бұрын
@@meweds8media በሰመ አበ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እኔ ዋሽራ ቅኔ ሊማር እፈልጋለሁ እንዴት አድርጌ እንዳገኛቹ አልቻልኩም በተቻለ ብታገኙን ጥሩ ነበር አማርኛ ጽፌ አለቻል ኩን ኤርት ራዊ ነኝ በቴረግራም ከተቻለ ይማሮ አለው ሰላም
@meweds8media
@meweds8media 3 ай бұрын
@@GoitomHyabu join it!!! itt.me/zeiyor_menberu
@Ametube-ws7dg
@Ametube-ws7dg Ай бұрын
እኔ ገና ጀማሪ ነኝ ቴሌግራም መግባት እፈልጋለሁ ​@@meweds8media
@likuyiheyis5430
@likuyiheyis5430 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tekleabftwi7844
@tekleabftwi7844 6 ай бұрын
ይሄ ምንድነው እብራይስጥ ኣደለም
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk 6 ай бұрын
ይኸ እኮ ብሂል ነው።ሲጀመር እብራይስጥ ቅኔ አይደለም።
@meweds8media
@meweds8media 4 ай бұрын
እብራይስጥ እብራይስጥ ብሂልነቱ ትክክል ነህ ግን ደግሞ ፍቹን ከፈለከው በውስጥ እናውራበታለን።
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk 6 ай бұрын
ወንድሜ የየኔታ ያሬድ ቅኔ እኮ ሰምና ወርቅ አይደለም ።ከይቅርታ ጋር መጠየቅ ትችላለህ።አዋጁም የቅኔው አካሔድም ሰምና ወርቅ አይደለም።ዋድላ ነው ወንድሜ
@meweds8media
@meweds8media 4 ай бұрын
ኧረ ከእነሱ አንደበት መስማት ይቻላል በእርግጥ የእነሱ ቅኔ ከሌላው ሰምና ወርቅ ይለያል ግን ደግሞ ምክንያቱ ተማሪው እንደመምህሩ ስለማይሆን እንጅ ከእነሱ የወጣ መምህር ስለተቀየረ ቅኔው ሌላ ነው ማለት ትክክል አይመስለኝም ደግሞ ሁለታችንም እናጣራለን እስኪ።
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk 6 ай бұрын
የኔታ ተረክበ የሚቀኙት ቅኔ በይዘቱም ሆነ በምሥጢሩ ጥልቀት በገፀንባብ ስልት በአተካከሉ ለየት ይላል።የቀደሙ አባቶቻችን እማሆይ ገላነሽ መምህር ሰረገላ ማዕበል ፈንቴ እቡይ ካሳ ይቀኙት የነበረውን አይነት ይዘት አለው። ብልህ ደቀመዝሙር ቅኔን መማር ያለበት ከእንደዚህ አይነት ሊቅ ነው። ለስብዕ መቃብረስጋ እስመሰብዕ ልብሱ የሚገርም ነው
@ግዕዝመሰረትመንነትና
@ግዕዝመሰረትመንነትና 6 ай бұрын
እናመሰግናለን የየንታ ተረክበን ሌላም ልቀቅልን