Пікірлер
@HabtaMelese-l5g
@HabtaMelese-l5g 7 күн бұрын
ቃላ ህይወት ያሰማልን
@AynalemLebso
@AynalemLebso 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 10 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊bertalin wondimachin fetari yirdak
@حياهع-خ6ب
@حياهع-خ6ب 12 күн бұрын
ቃልህ ወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉
@حياهع-خ6ب
@حياهع-خ6ب 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AbebechGenahegu
@AbebechGenahegu 16 күн бұрын
ሰላም ልኡል እዴት አመሽህ በሰላም ነው የጠፋኸው ሁላችሁም የክርስቶስ ቤተሰቦች እዴት አላችሁልኚ ሰላማችሁ ይብዛልኚ በየ አላችሁበት ❤❤❤
@AbebechGenahegu
@AbebechGenahegu 19 күн бұрын
ሰላም እዴት አመሻችሁ ሁላችሁም
@KalkidaKalikida
@KalkidaKalikida 20 күн бұрын
በርታልን ወንድማችን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤❤
@AsterabebeAwek
@AsterabebeAwek 20 күн бұрын
ወንድሜ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ በርታ
@AynalemLebso
@AynalemLebso 21 күн бұрын
Amen.amen.amen.amen.❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fakirta
@Fakirta 22 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HanaGetachew-e4i
@HanaGetachew-e4i 22 күн бұрын
እብድ አለቃ የለውም
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 22 күн бұрын
ብፁነታቸዉ አባታችን ያወጡት መግለጫ ጥሩ ነው እያዳዳቸዉ ለማንኛውም ቤት ይቁጠራቸዉ
@amarebalie
@amarebalie 23 күн бұрын
ehet seytan bluwat
@gdyfbvhurophb3315
@gdyfbvhurophb3315 23 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
ሐያሉ እግዚአብሔር እና ውድ እናቱ ወላዲተ አምላክ ከእሕተማርያም ጋር ና(ቸ)ው ስለዚህ በልበ ሙሉነት ይናገራሉ። ማስተዋል የተሳነው ህዝብ በማህበረ ሰይጣን/በማህበረ ቅዱሳን ዕየተወናበደ ነው!!!
@yeshiteklehaimanot1760
@yeshiteklehaimanot1760 23 күн бұрын
እሁድ ነው የሚጀምረው
@yeshiteklehaimanot1760
@yeshiteklehaimanot1760 23 күн бұрын
አንኳን በደህና መጣህ ልጄ
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 23 күн бұрын
Leminifinew lehig matikeribew
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
ክፉ የዲያብሎስ ል(ጆች) እሕተማርያምን ብዙ ጊዜ ከሰሷ(ቸ)ው ከዕሳ(ቸ)ው ጋር የሆኑት ሐያሉ እግዚአብሔር እና ውድ እናቱ ወላዲተ አምላክ በተደጋጋሚ ነፃ አወጧ(ቸ)ው!!!
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 23 күн бұрын
Yeamilak tigisitu gin yigerimal abet machiberiber
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
እሕተማርያም ማንንም ዓላ(ጭ)በረበሩም። አ(ጭ)በርባሪውማ በቅርቡ ከቤተክርስቲያን የዘረፈውን ስድስት ሚሊየን ዶላር ወደ ዓሜሪካ ሊያ(ሸሽ) ሲል ዓፍሪካ ህብረት ግቢ ውስጥ ዕ(ጅ) ክፍል(ጅ) ተያዘልህ። የቤተክርስቲያን ጠላት(ች) ቅባት ዕና ፀጋው/ካቶሊኩ ባማትያስ ፈቃድ ቤተክህነቱ ውስጥ ሲኖዶሱ ውስጥ ገብየው ቁ(ጭ) ብለዋሃል። ትነቃለህ ንቃ!!!
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 23 күн бұрын
Echi setiyo iko beoritodokis sim mitinegidi nat iko achiberibari nat iko
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
"ኦርቶዶክስ" የሚለው የግሪክ ቃል እሕተማርያምን ዓይመለከታ(ቸ)ውም። ርትዕት ተዋህዶ ና(ቸ)ው!!!
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 23 күн бұрын
Abet amilak anite fired
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው ቤተክርስቲያንን በሚዘርፏት በሚጎዷት ላይ በቅርቡ በደንብ ይፈርዳል!!! እግዚአብሔር ቤቱን በደንብ ያፀዳል ብዙ በገር ተበላ(ሽ)ቷልና!!!
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 23 күн бұрын
ሢጀመር ታቦተ ጽዮን የሚባል ውሸት ውሸት ውሸት ውሸት ነው የለም ኦርቶዶክሥ የውሸታሞች የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው ታቦተ ጽዮን ም ግማደ መስቀሉም የለም
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 23 күн бұрын
አንተም እኮ “እህተ ማሪያም” ብለህ ለስምዋ ዕውቅና ሰጥተህ ማሰታወቂያ እየሰራህላት ነው፡፡
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
ሐያሉ እግዚአብሔር እና ውድ እናቱ ወላዲተ አምላክ በሰጧ(ቸ)ው እሕተማርያም በሚለው ስም(ቸ)ው በደንብ ይታወቃሉ ምን ትሆን??? ኢትዮጵያ ውስጥ መታወቃ(ቸ)ው ነው የደነቀህ? ገና በዓለም ይታወቃሉ!!!
@AmenAmare-n5w
@AmenAmare-n5w 23 күн бұрын
በነገራችን ላይ ለምንድን ነወ እህተ ማርያም እያላቹ የምትጠሯት
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
ሥማ(ቸ)ው እሕተማርያም ስለሆነ!!!
@AbebechGenahegu
@AbebechGenahegu 23 күн бұрын
እኔ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የማየ የምሰማው ሁሉም ነገር በጣም እያስፈራኚ ነው ምንድነው በዚህ ልክ እግዚአብሔር አለ መፍራት የበዛው ምን ጉድ ነው የምንሰማው ለመሆኑ አች ቄስ ነሽ ወይስ ጳጳስ እረ አደብ ግዙ ወይ ጉድ 😮😮😮
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
የእግዚአብሔር እና የወላዲተ አምላክ አገልጋይ ና(ቸ)ው እሕተማርያም።
@EyoelEyu-s8e
@EyoelEyu-s8e 23 күн бұрын
በኢትዮጵያ እና በመቤቴ ስም አታጭበርብሬ ተነቅቶብሻል አርፈሽ ተቀመጭ ሌባ
@yhguyt
@yhguyt 23 күн бұрын
እንደዚህ፡አይነት፡ድፍረት፡በቤተክርስቲያን፡ላይ፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡ይፍረድ፡በእውነት
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
የእግዚአብሔርን እውነት መናገር "ድፍረት" ዓይደለም!!!
@lieltsisay4529
@lieltsisay4529 23 күн бұрын
እህተ ማርያም ይህ ሥም ለዚች አይ ገ ባ ትም። ስሟ ስንዱ አይደል ለምን በራሷ ስም አንጠራትም 😠
@Haile-p3s
@Haile-p3s 23 күн бұрын
ስንዱ እውነትህ ነህ ስንዱ ናቸው በሁሉ የተሰካላቸው ጽላቱና መስቀሉ ስለያዙ ።
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
እግዚአብሔር እና ውድ እናቱ ወላዲተአምላክ በደንብ ስለሚገባ(ቸ)ው እሕተማርያም አሉዋ(ቸ)ው። ፍርድ የእግዚአብሔር ነው። አንተ ማን ነህ????
@EyoelEyu-s8e
@EyoelEyu-s8e 23 күн бұрын
የእንግሊዝ ተላላኪ ለእንዳንቺ አይነቱ የሰይጣን ተላላኪ ኦርቶዶክስ ለማፍረስ የተሰጣት ተልኮ ነው ይችን ሴትዮ ማጥፋት ያለብን ቀይ መስመር አልፋለች
@Nadewshiferaw-xf3gz
@Nadewshiferaw-xf3gz 23 күн бұрын
እንድህ ያለ ድፍረት አይካድም ወይ ምን እስክሆን ድረስ ነው ዝም የምትባለው?
@Nadewshiferaw-xf3gz
@Nadewshiferaw-xf3gz 23 күн бұрын
አይከብድም ወይ ኤረ መላ በሉ።
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 23 күн бұрын
ኢቺእራስዋን ጣኦትአድርጋየተቀመጠችሴት የሚያወግዛት የለም
@Haile-p3s
@Haile-p3s 23 күн бұрын
በውሸት እኮ ኣይወገዝም እነት ነው የተያዘ ።
@MichaelAndhun
@MichaelAndhun 23 күн бұрын
እስላሙም እኛ እንድንወገዝ ይፈልጋል ማለት ነው??
@Eyob797
@Eyob797 23 күн бұрын
ሐያሉ እግዚአብሔር በቀጥታ የ(ሾ)መውን ማን ሊያወግዝ??? እናወግዛለን ቢሉ የእግዚአብሔር መዓት በላይ(ቸ)ው ላይ እንደሚወርድ በደንብ ያውቃሉ!!!
@AsterabebeAwek
@AsterabebeAwek 23 күн бұрын
ወይ ጉድ እቺ ሴትዮ ምን ሁና ነው
@HiymanotYayu
@HiymanotYayu 23 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😊
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@GirmaAdane-u5m
@GirmaAdane-u5m 24 күн бұрын
እግዚአብሔርን የሚፈራ ህጉን ይጠብቃል ኦርቶዶክስ መደበቃ አታድርጊ ሀይመኖታችንን ለቀቅ
@bettyhaileabrish
@bettyhaileabrish 25 күн бұрын
ere gedel g🅱i yanchi miskr wereketko kesiol ayadnshm orthodox zefen aydegfm kentu yekentu kentu nesh sijemer ante lmn akere🅱kat zefagnoch eko hulem mide🅱kut ngr ale awo veronica ne🅱suwan shetalech aleke ay shechalew eedtl ate🅱ku chrash ayzosh 🅱etam day 7 demo andm ken yesewn sim atfto ayawkm mistru siweta🅱et hulum eyaste🅱a🅱ele yaweral hewanm yane techerecherech ychiko twldun lezmutna lesiol mitga🅱z yeda🅱ilos feres nat
@HananGze
@HananGze 25 күн бұрын
አለባበሷ ራሱ ይጨንቃል እኮ እንኳን የጣቶቿ አክት ይቅርና😒 ኦርቶዶክስ ከሆንሽ አሁኑኑ ተመለሽ ሳይረፍድብሽ ስለስምሽ መጨነቅ ትተሽ day 7 ጀግና ነዉ የጨለማዉን ማህበረሰብ ሳይፈራ ግልፅልፅ የታባቱ የሰይጣን ስራ ይፍረስ የምትሉ like
@HananGze
@HananGze 25 күн бұрын
አለባበሷ ራሱ ይጨንቃል እኮ እንኳን የጣቶቿ አክት ይቅርና😒 ኦርቶዶክስ ከሆንሽ አሁኑኑ ተመለሽ ሳይረፍድብሽ ስለስምሽ መጨነቅ ትተሽ day 7 ጀግና ነዉ የጨለማዉን ማህበረሰብ ሳይፈራ ግልፅልፅ የታባቱ የሰይጣን ስራ ይፍረስ የምትሉ like
@FardousOmet
@FardousOmet 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@amazamazryan3916
@amazamazryan3916 25 күн бұрын
Bravo you are the best we like you from Eritrea❤.🇪🇷
@Maranata-um9vo
@Maranata-um9vo 25 күн бұрын
ተባረኪ ዉደ ማንንም እዳሰሚ ሰዉ ምቀኛ ነዉ
@HananAragaw
@HananAragaw 25 күн бұрын
ሀብሻኮ ምቀኛ ነው መርዞች ስትለወጥ ቀናችሁ መተታሞች ገና ምናይታችሁ ከፍ ትላለች
@EyerusTesfaye-xl3th
@EyerusTesfaye-xl3th 25 күн бұрын
ደፋር አታፍሪም እግዚአብሔር ብትፈሪማ ከዚህ ስራ ትወጪ ነበር አዝማሪ
@selamselam2754
@selamselam2754 25 күн бұрын
እና ነኝ ልትለን ነው'ዴ
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 25 күн бұрын
ዴሰበን እውነቱነው ከጀርባዋ የያዘችው አለ ግን ትውልዱን እያጠፋችነው ሲቀጥል አለባበሶ እራሱ ይናገራል አጥፍታ ብዙጊዜ እሮጣ አይማኖትጋር የምትናገረው😮😮😮
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 25 күн бұрын
ምንም አታምታቺ የጣትሽ ምስል የነሱ ነው ስለዚህ አስተውይ አንቺ እግዚአብሔርን ታዉቂያለሽ ዘፋኝነት ሀጢያት ነው ሌላ ስራ አትሰሪውም አሁን በዘፋኝ ይቀናል??? አስተውይ ዘፋኞች መንግሥተ ሠማይ አይገባም ይላል አንቺ መቼ ልብ ኖሮሽ ነው ልብ ይስጥህ የምትዪው ዘፋኝመንግስተ ሠማይ አይገባም አይገበም አይገባም::
@MekdesYonas-l4b
@MekdesYonas-l4b 25 күн бұрын
እና ብቻዋን ናት እያላችሁ ነዉ??
@beshobek7916
@beshobek7916 25 күн бұрын
ያሳየችው ምልክት የሚያስብላት ነው ላደረኩት ይቅርታ ማለት ቀላል ነገር ነው የምን መመፃደቅ ነው አላፊነቱን መውሰድ አለባት
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ 25 күн бұрын
ችግሩ እኮ ተመለሱ አስተውሉ ሲባሉ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የማርያም ልጅ ነኝ የገብሬኤል ልጅ ነኝ😢😢😢😢😢