Пікірлер
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 18 күн бұрын
DENKE TENETANE NEWENA YE POLETICA MENABEBE YALE YENEBERE NEWENA SERAWEME ENDEZAWE HULUME TEKEMUN NEWENA YEMIYAYEW ::HONOME HULUME FETARI TELO AYETELATEME ENA TIKIT WEDAJOCE HONOME BEKI ATATAME YAME HULUME ESKIGEBACEWE ENJI YE HABESCA TEFETERO TENKEKEW BIYAWEKUTE KE SERAWE YEKEKE TAMAGNET YAWATACEWE YATEREFUBETEME NEBERENA!KEBERE BALEW MENGEDE::MEKENEYATUM HULEME ETHIOPIACINEN YE MITEBEKATE GETA AYETEGNAME ENA SERACEWEN DEGEMO DEGAGMO YAGALETALENA BE ANDEM BE LELA::SELE DENKE TEMEHERET SECI TARIKACENE ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏ENDIH NEWENA TEWELEDE EWNETEGNA MANENETUNE YEMIYAWEKEWE YEMIYASAWEKEWE::
@tadessedegefa-uo5oq
@tadessedegefa-uo5oq 29 күн бұрын
ergaa ifa Angoo gadii akka gadii dhiiftaan jedhee dhugumaa kiriistaan Taaddasaan dubbaatemoo teessoo kiriistaan Taaddalaa jedhamuuttuu du'a filaannoo marsaa itti aanuu haala mijeessaa jedhamee dhoksaattin murtaa'eefi teessoo filaannoo paarlamaa garee miseensotaa akka dabalamuuf jedhamee nama eegamuudhaa ?kunis caarraa itti Aanuuf?dabalees waan inni teessoo irraa warraa dubbii cubbuu dubbaataa teessoo irraa kaaseef?akkasumas illee teessoon Dr.Abiyyii Hamaidii pm Gama biroottiin bakka qulqulluu warreen akka markaas garbee,mangistuu newafi garmaamee newa,russoo,tiraampii,abunaa basilosii,abuna gorgooriyoosfi akka miiraa fannoo qaraniyootti bakka nama kiriistaan Taaddalaan taa'ee jiruu irraa kiristaan Taaddasaa Daggafaan Wanta irraa ta'eef?dabalees haala filaannoo marsaa wajjiin wanti wal qabatee jiraa laata?jechii yaa'ii Idil al fatar urgaa irraa soonaa mudhii nama hidha.garuu jechii kun akkamittiin hiikamaa?waa beekuu moo waa waa walaaluu?abjoochuu moo abjoo abjoo tameef waabii qabaachuu?seerrii kun seera saada huseenitti akkamitti ilaalamaa?
@MakonnenWodajenehselamtalondon
@MakonnenWodajenehselamtalondon Ай бұрын
በአፄ ምኒልክና በአቤቶ ኢያሱ የአስተዳደር ዘመናት የነበረውንየኢትዮጵያን የውጭ ግንኙነት በጥልቀት ለማጥናት የሚገፋፋ ጥሩ ዝግጅት ነው።
@MakonnenWodajenehselamtalondon
@MakonnenWodajenehselamtalondon Ай бұрын
አሁንም ትምህርታዊ የሆነ ጥሩ ዝግጅት በማቅረባችሁ ምሥጋና ይገባችኋል።
@michaelt5773
@michaelt5773 Ай бұрын
Yekuno Amlak claimed he was descended from the legendary king Menelik I, the supposed son of the biblical King Solomon and the Queen of Sheba, in order to legitimize the dynasty's assumption of power. Although this claimed ancestry gave the dynasty its name, there is no credible evidence that the dynasty was descended from Solomon or the Davidic line.
@michaelt5773
@michaelt5773 Ай бұрын
How is Minilik 2nd related to queen Sheba and King Solomon this astonish me?
@MakonnenWodajenehselamtalondon
@MakonnenWodajenehselamtalondon Ай бұрын
በጥናት ላይ የትመሠረተ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ፣ እጥር ምንን ተደርጎ የቀረበ ዝግጅት ነው። ለበለጠ ምርምርም ይጋብዛል።
@ፍቅር-ዐ3ጘ
@ፍቅር-ዐ3ጘ Ай бұрын
ትልቅ ነበርን የማንም ፈሳም መቶ ኢትዮጵያ ላይ ፈሳባት እንጂ😎 በእርግጠኛነት ነገ ነፃ ትወጣለች✌
@tadessedegefa-uo5oq
@tadessedegefa-uo5oq 2 ай бұрын
waaqayyoof galaannii guddaan yaa baay'atuu jedhaa sagaalee isa bif qulqulluu waaqayoo gaaffaa duursaafi aantee nuuf kennee,irraa guddaafi irraa xiqqaa,irraa guddaa ykn wal xiqaa,irraa xiqqaa ykn walxiqaa gatii nuuf laatee hudumtuu keenyaa garee kanaaf mul'ataa ija xooxaa miti ija motummaa waaqa ishee arbaabii godheetoo uumeefi nus nu uumeen yaada ka'eef nuttis maaliif waaqniifi lafti hin kutaamnee ni dubbaataa akkaata raawwii hojii bara ifati iaarratti hunda'uutti(karaan dhibuu garaan hin dhibuu jedhamaa karaan kun karaa guddaa jedhamuu inni nu baasuu mul'ataa kee jiraa duraa keenyaa jira karaaniyyuu akka jirbii ta'u deemsaa waaqayyoo karaafi garaa isa guyyaa gaafa rakkootti hunda keenyaa ni baasaa.kanamalee akkumaa yeroo tokko tokko balbali cufa oolee cufa hin buluu miti ni ta'as yaa waaqayyoo dhugaa balbalii walii galtee hin qabnee cufa malee bula raajaa amoos guggee ajaa'ibaafi raajaa Amdiistoon fuula guutuu isa akkaa raawwiittitin jiraatan ilmii waaqayyoo ergamaa isa guutuutin nu yaa yaadatu.deemsa koo daandii sabbaata awaas godhee diimaa galaa diimaa irraa ka'ee garaa guddaa dabalii galaa gaara guddaa dabalii irraa ka'ee gajjaa diibbee dabal yohanniis walisoo tajii asgorii baantuu galaa.baantuu irraa ka'ee gadamaa yesuus galaa(biyyaa sooreetti Waamii Galalchaa sirbaafi Meetii Tulluu HORDOFAA Dalaas Gadaa Tufaa HORAA BIYYAA gajjaa mirgaa haadhaa ishee Imbii Garbii(DHaraa Tulluu hordofaa) baha ifa (kallaattii bahafi bifa addeenyaa koo kibbaa lixa shawaa galaa 354 irraatti mul'ataa 11ttin barraa, dabalee qulqulleetti durboo maari'amii saaraa,maartaa,Agaataa ,Aggaarii biyyaa gadamaa yesuus biyyaa babiloonnii irraatti bartoo ishee dhugaa gibstii garaa karaa marroo biyyaa isiraa'eelii deemsaa karaa iyuruusaalemii irraa ka'ee lafa lukaa Abishee Garbaa argaa ija samii yaa loomii fuunyaan koo garaa abbaa koon fardaa koon sokkee keessaa koo heeraa abbaa gishee cuqqaalaa irraa dhaabee biyyaa DHARRAA GAABBAAN IRRAAN yAABEE MAQAA koo kan MAASOO SAMII BANAMAATTII DHAAMEE MIRGAA ABBAAFI ICCITTII KEESSAA HAADHAA DEESSOO KOOTTII YAABEE (Birruu Tolossaa ayyaanoofi Warqii Gaazzuufi irraan baasoo yoo Ejeersoo(Urgessaa Daggafaafi Baqqalaa itti keennuu waamichaa dhugaa teessoo balba waaqaa abbaa keenyaa yoo mi'a wal fakkoo PHEEXIROO FIHISAAYIQ ISAA kkeessoo baha samii lafa quuqaa damee sabaa baay'ee Taaddee Daggafaafi yaa goota salaalee biyyaa Taaddee Birruutan YAAbee iishee irraa keessaa yaa dhiphuu irriibaa muusee muusaa arraabbaa baasuu yaa gootaa waaboo ilmii akkaa kee si dhiiraa goota albuudaa oromoo yoo hooda taaddee birruufi Eebbisaan Addunyaa waabi sibiraa.garuu kunis yoo teessoo motummaa akka hojii waaqayyoottin kan ta'udhaa.kanaafuu waaqayyoo karaa raajoraa kanneen akka raajaa nasihuuttin ,isaayyaasitti, hoosee,daani'eel,ermiyaasittin,alaazaritinifi kanneen biroottin nu yaa yaadatuu lee.jechaa du'a miti eeboo kanniisaa ilmii tokkichaa jirmii ijaa keessaa lafee dugdaa keessaa alphaa oomeegaattin keessaa isa durii isa ammaa jimmaa abbaa jifar tulluu edeniitti Absiraa Taaddasaa Daggafaa Desiis Ayyaanee umrii Gadaa,Gaabbaan Suurree(guucee) ilma abbichuu kormii dhalchaa(hin dhalchuu jirmaa seexaa jawween morgaa roggoo kan Abbaan haadhaa koofi haati HAADHAA KOOTII ANAAF akakaayyuufi akoo.waaqayyoo teessoo ishee himaalaafi samii kurnaffaa kuraabiifi suuraafittii teessoo nagaan namootaa dadarbuu nu yaa isinaa taasisuu.garuu motummaa wal dhabdee hin qabnee gidduu keenyaati yaa ijaaruu(deebii isaaf masaraan fannoo wanjoo amaraa maqaa waaqayyoo gooftaa dulbee qaarreettiin kan garagaree yaa ta'ufi tokkumaa nagaan ummataa walloofi gondar,oromia,tigraayii galmaa tulluu edeniitti nuu yaa hiikatuu.akkasuma illee naannoo umaattotaa kibbaatti gama bubbee dhiha gara bahafi qarqaar galanaa buufataa kaabaa kibbaa lixaa shawaattin waaqayyoo fi gama murtii abbotaatinifi(bustwaanitti)fi gama sabafi sablamootaa hundaatin waaqayyoo abbaa jabaa nu yaa deebisuu.inni hiikatuu waanjoo diinaa bifa balaliyaattin ergaamtootaa itti ergaa waaqayyoo olmaa hidhuufi gama hiikee barbaadee argachuuttin nu waliin oolee yaa buluu lee.dabalees gama kutaa kaabaafinnee irraa gara duubaafi fuulaa duraa bahaattin waaqayyoo kallaatti hangaafotaa biroo dabalee gama TV araaraa w.w.w website(thewiter cristan media networkitn nuyaa yaadatuu,(https,you tube com/watchtin.waaqayyoo hundaa keenyaa wajjiin yaa ta'uu.gama phaastarootaatinifi qulqullootaa waaqayyoofi ijoollee waaqayyootin nagaafi jaalalii tokkumaa isa inni diignee waaqni qulqullumaa ijaarsaa kaalessaa mucaa xiqqaa(hoolaa qalmaatafi miti mucaa bifa hoolaa qalmaata irraatti yaa baraaruu(ijaa amaanu'eeliittin).
@yohannesadmassie7482
@yohannesadmassie7482 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራነው። የዚች ሀገር ሚስጢርና ውበት ያለው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ነው።
@AberaOtiso
@AberaOtiso 2 ай бұрын
አሽቢር ንጉስ አምባገነን ዘረኛ ጨፍጫፍ ውሽታም
@AbadallahaliAbadallah
@AbadallahaliAbadallah 3 ай бұрын
Tebeda
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 4 ай бұрын
1ኛ. ቴዎድሮስ ወርቅነህ እሸቱ /አብዬ/ (የተወለዱት ሎንደን 1895 ዓ.ም) የሐኪም ወርቅነህ የመጀመሪያ ልጅ ሲሆን የወ/ሮ ቀፀላ ቱሉ የእንጀራ ልጅ ሲሆን ከአዲስ አበባ ጅማ እስከ ጋምቤላ ያለው መንገድ ሲሰራ ከአባቱ ጋር አብሮ ተቆጣጣሪ ሆኖ ሰርቷል እንዲሁም የአዋሽን መንገድንና ድልድይን የሚሰራ የመጀመሪያ ኩባንያ ያቋቋሙት የሰሩ አባትና ልጅ ናቸው። በተጨማሪም ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት የእንግሊዝኛ መምህር ሆኖ አገልግሏል። ለከፍተኛው ፍርድ ቤት አስተርጓሚ ሆኖ አገልግሏል በተጨማሪም አማርኛ : እንግሊዝኛ : ጣሊያንኛ እንዲሁም ፈረንሳይኛ አቀላጥፍ መናገርና መፃፍ ይችል ስለነበረ በወቅቱ በጣም ተፈላጊ ሰው ነበረ ። የጫካ ውስጥ ላስቲክ "በለጠ ጫካ" ተክል ድርጅት ውስጥ ምክትል አስተዳዳሪ ሆኖ አገልግሏል። ቴዎድሮስ በጣሊያን እስር ቤት አዚናራ ለ6 ዓመት የታሰረ ሲሆን የተፈታው እንግሊዝ ጣሊያንን ስትቆጣጠር ነው። ወላጅ እናቱ ከእንግሊዛውያን ነጋሲያን ቤተሰቦች የምትወለድ ነች። 2ኛ. ዮሴፍ ወርቅነህ እሸቱ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1905 ዓ.ም) ጣሊያን ኢትዮጵያን ስትወር ለኢትዮጵያ አገሩ ለመዋጋት ከእንግሊዝ ተመልሶ በምዕራብ ኢትዮጵያ በኩል ገብቶ ከወንድሙ ቢኒያም ጋር ከራስ ዳምጠው ደስታ የጥቁር አንበሳ ጦር ጋር ሲፋለም ቆይቶ ቡኃላ ጦሩ በመበተኑ ተይዞ አዲስ አበባ በእስር ከቆየ ቡኃላ የካቲት 12 ቀን በግራዚያኔ ላይ ቦምብ በመጣሉ እሱም እጅክ አለበት ተብሎ ተገድሏል። 3ኛ. ቢኒያም ወርቅነህ እሸቱ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1906 ዓ.ም) ጣሊያን ኢትዮጵያን ስትወር ለኢትዮጵያ አገሩ ለመዋጋት ከእንግሊዝ ተመልሶ በምዕራብ ኢትዮጵያ በኩል ገብቶ ከወንድሙ ዮሴፍ ጋር ከራስ ዳምጠው ደስታ የጥቁር አንበሳ ጦር ጋር ሲፋለም ቆይቶ ቡኃላ ጦሩ በመበተኑ ተይዞ አዲስ አበባ በእስር ከቆየ ቡኃላ የካቲት 12 ቀን በግራዚያኔ ላይ ቦምብ በመጣሉ እሱም እጅክ አለበት ተብሎ ተገድሏል።
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 4 ай бұрын
8ኛ. ሶስና ወርቅነህ እሸቱ /ሱዚ/ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1915 ዓ.ም) የኢንጂነር /አግሮ ኢኮኖሚስቱ አቶ መኩሪያ ወልደ ስላሴ /የአስመራ መንገድ ተብሎ የሚጠራውን መንገድ ከየካ ሚካኤል ጀምሮ የቀየሱ ናቸው/ ኢንጂነር መኩሪያ የግብርና ሚኒስትርና የእርሻ ሚኒስትር በመሆን አገልግለዋል። በተለይ በእርሻ ሚኒስትር የትምህርት መምሪያ ዲሬክተር ሆነው በአምቦ: በጅማ :በሃረማያ የሚገኙትን የእርሻ ትምህርት ቤቶች ካቋቋሙት ባለስልጣናት አንዱ እንደነበሩ ይታወቃል እንግዲህ ወ/ሮ ሶስና ወርቅነህ የኚህ ሙሁር ባለቤት ሲሆኑ የእሳቸው ልጅ የሆነችው እሌኒ መኩሪያ የመጀመሪያዋ በኢትዮጵያ 1957 ዓ.ም በቴሌቪዥን የእንግሊዘኛ ዜና አንባቢና አቅራቢ ነበረች። ወ/ሮ ሶስና በቡና እርሻም ይታወቁ ነበር ከፋ ውስጥ ሰፊ እርሻ ነበራቸው እዚያም አነስተኛ ክሊኒክ ከፍተው ሰው ሲያሳክሙ ነበር በደርግ ዘመነ መንግስትም ንብረታቸው ሲወረስ ሾላ ገበያ አከባቢ በሚገኘው የእናታቸው ቤት ውስጥ የዶናት መጋገሪያ ማሽን ከባለቤታቸው ወንድም በማስመጣት ሾላ ዶናትና ኬክ ቤት በሚል ዶናትን ለሀገራችን በማስተዋወቅ እረጅም ጊዜ ሰርተዋል የሹራብ ልብሶችንም በመስራት ያከፋፍሉ በተጨማሪም የወተት ተዋፆዖ በቤታቸው ያከፋፍሉ ነበር። 9ኛ . ዶ/ር ዮሐንስ ወርቅነህ እሸቱ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1918 ዓ.ም)የመጀመሪያው የማህፀንና ፅንስ ሐኪም በመሆን ፈር ቀዳጅ ነው።ሌሎችንም ሐኪሞች በማሰልጠን ይታወቃል። ወደ ኮንጎ በተላከው ወታደር ውስጥ የሕክምና ቡድን መሪ ሆኖ ተልኳል። ብዙዎች የሚያስታውሱት ትንሽ ልጅ እያለ አዲስ አበባ በጣሊያን ተይዛ የኢጣሊያንን ግፍ ውጭ ላሉ ሰዎች በማስተዋወቅ እንግሊዝ አገር ሰልፍ ይወጣ ነበር ። በየካቲት 12 ሆስፒታል ውስጥ በቀዶ ጥገና ሕክምና በማህፀንና ፅንስ ሕክምና ለ10 ዓመት ያክል አገልግሏል:: ቡኋላም የጋንዲ ሆስፒታል ሲቋቋም መጀመሪያ ምክትል ዲሬክተር ቡኋላም ዋና ዲሬክተር ሆኖ በመስራት ለረጅም አመታት አገልግሏል። በተጓዳኝም በትርፍ ጊዜው አራት ኪሎ አርበኞች ሕንፃ ላይ ክሊኒክ ከፍቶ ጡረታ እስኪወጣ ድረስ የማህፀንና ፅንስ ሕክምና ሲስጥ ቆይቷል። 10ኛ. ሣሙኤል ወርቅነህ እሸቱ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1919 ዓ.ም)/መሊጥ/ቻቻ/ አብዬ ቻርሊ/በሚባሉ ቅጥል ሰሙ ይጠራ ነበር። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ውስጥ የአውሮፓ ክፍል ዋና ዲሬክተር በመሆን አገልግሏል እንዲሁም በኢራን በጀርመን በአሜሪካን የኢትዮጵያ ኤንባሲዎች ውስጥ አገልግሏል። አቃቂ በሚገኘው የአባቱ ቦታ ላይ ትልቅ ዘመናዊ ቤት አሰርቶ ብዙ ልምዶች ለኢትዮጵያውያን አስተዋውቋል:: 11ኛ. ሊያ ወርቅነህ እሸቱ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1921 ዓ.ም) የአዛዥ ሐኪም ወርቅነህ እሸቱና የወ/ሮ ቀፀላወርቅ ቱሉ የመጨረሻ ሴት ልጅ ሲሆኑ በተማሩበት እቴጌ መነን ትምህርት ቤት ከፍተኛ ውጤት በማምጣት እዛው የእንግሊዝኛ አስተማሪ ሆነው ተቀጥረው አገልግለዋል። የፓሊስ ሠራዊት ሲቋቋም ለእንግሊዛዊው ኮሚሽነር ጽሐፊ ሆነው ሰርተዋል : በአውራ ጎዳና መስሪያ ቤት : በንግድ ሚኒስትር መስሪያ ቤት: በኢትዮጵያ መንግስት ባንክ : በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ውስጥ አገልግለዋል። 12ኛ. ዳዊት ወርቅነህ እሸቱ /David/ አብዬ ዳዊት/(የተወለዱት አዲስ አበባ 1925 ዓ.ም) በአሜሪካን ቺካጎ በአይሮፕላን ሜካኔክነት የተመረቀ ሲሆን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ አገልግሏል። ሲቪል አቬዮሽን ሲከፈት ከመጀመሪያዎቹ ተማሪዎች አንዱ ዳዊት ነበር በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመካኔክነትና በአሰልጣኝነት አገልግሏል ቡሀላም የራሱን ድርጅት "የአክሱም አየር መንገድ" በሚል የመጀመሪያውን የግል የአየር ትራንስፖርት ከፍቷል ትናንሽ አዎሮፕላኖችን በማስመጣት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማይደርስባቸው ቦታዎች ላይ አገልግሎት በመስጠት እንዲሁም ለተባይና አረም ማጥፊያ ኬሚካሎች መርጫ አውሮፕላኖች አገልግሎት ይሰጥ ነበር በተጨማሪም የእናቱ ቦታ ላይ ሾላ ገራዥ የሚል ከፍቶ ይሰራ ነበር። እንዲሁም ለም ሆቴል አከባቢ የሚገኘው በቀድሞ ስሙ አፄ ገላዌድዮስ አሁን አብዮት የሕዝብ ት/ቤት በእናቱ ቦታ ላይ ሐኪም ወርቅነህ እሸቱ ብዙ ልጆችን ሰብስበው ሲያስተምሩ እሱም የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል።
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 4 ай бұрын
አዛዥ ሐኪም ወርቅነህ እሸቱ በ1903 ከወ/ሮ ቀፀላወርቅ ቱሉ ጋር ጋብቻ የመሠረቱ ሲሆን አብዛኛው ሰው የሚያውቀው ስለ አዛዥ ሐኪም ወርቅነህ ሲሆን ነገር ግን ስለ ባለቤታቸው ወ/ሮ ቀፀላ ቱሉ ያልተነገረ ታሪክ አለ የወ/ሮ ቀፀላ ቱሉ አያታቸው ፊትአውራሪ ጂማ ዳጬ ይባላሉ። የጎበና ዳጬ ታናሽ ወንድም ናቸው ጎበና ዳጬ ደግሞ የአፄ ሚኒሊክ የጦር አዛዥ ነበሩ ነገር ግን በአድዋ ጦርነት ወቅት ጎበና ዳጬ በሕይወት ስላልነበሩ ታናሽ ወንድማቸው ማለትም ጂማ ዳጬ በአድዋ ጦርነት ለሀገሩ ዘምቷል። ከአድዋ ድል ቡኃላም የፊትአውራሪነት መዕረግ ያገኘ ሲሆን ቡኃላም አፄ ሚኒሊክ አዲስ አበባ ሲመለሱ ጦሩን ለመሩ አርበኞችና ጀግኖች ቦታ ሲያከፋፍሉ ለፊት አውራሪ ጂማ ዳጬ ሾላ ገበያን አከባቢ : የካ ሚካኤልን አከባቢ : ለም ሆቴል አከባቢ : መገናኛን አከባቢ ሊሰጧቸው ችሏል። እንግዲህ ወ/ሮ ቀፀላ ቱሉ የእኚህ አርበኛ የልጅ ልጅ ናቸው። እናም በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያዋ በነርሲንግ ዲፕሎማ ያገኙ ሴት ናቸው በተለይ ሾላ ገበያ አከባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ብዙ ሕዝብ ግብር በማብላት በማስተማር ሰዎች አብሯቸው እንዲኖሩ በማስጠጋት ይታወቃሉ። ከአዛዥ ሐኪም ወርቅነህ እሸቱ ጋር ትዳር መስርተው አምስት ወንድ እና ስምንት ሴቶች ልጆችን አፍርተዋል። ከልጆቻቸው መካከል አብዛኛዎቹ በጣም ታዋቂ ናቸው። እነሱም:-
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 4 ай бұрын
1ኛ. ቴዎድሮስ ወርቅነህ እሸቱ /አብዬ/ (የተወለዱት ሎንደን 1895 ዓ.ም) የሐኪም ወርቅነህ የመጀመሪያ ልጅ ሲሆን የወ/ሮ ቀፀላ ቱሉ የእንጀራ ልጅ ሲሆን ከአዲስ አበባ ጅማ እስከ ጋምቤላ ያለው መንገድ ሲሰራ ከአባቱ ጋር አብሮ ተቆጣጣሪ ሆኖ ሰርቷል እንዲሁም የአዋሽን መንገድንና ድልድይን የሚሰራ የመጀመሪያ ኩባንያ ያቋቋሙት የሰሩ አባትና ልጅ ናቸው። በተጨማሪም ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት የእንግሊዝኛ መምህር ሆኖ አገልግሏል። ለከፍተኛው ፍርድ ቤት አስተርጓሚ ሆኖ አገልግሏል በተጨማሪም አማርኛ : እንግሊዝኛ : ጣሊያንኛ እንዲሁም ፈረንሳይኛ አቀላጥፍ መናገርና መፃፍ ይችል ስለነበረ በወቅቱ በጣም ተፈላጊ ሰው ነበረ ። የጫካ ውስጥ ላስቲክ "በለጠ ጫካ" ተክል ድርጅት ውስጥ ምክትል አስተዳዳሪ ሆኖ አገልግሏል። ቴዎድሮስ በጣሊያን እስር ቤት አዚናራ ለ6 ዓመት የታሰረ ሲሆን የተፈታው እንግሊዝ ጣሊያንን ስትቆጣጠር ነው። ወላጅ እናቱ ከእንግሊዛውያን ነጋሲያን ቤተሰቦች የምትወለድ ነች። 2ኛ. ዮሴፍ ወርቅነህ እሸቱ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1905 ዓ.ም) ጣሊያን ኢትዮጵያን ስትወር ለኢትዮጵያ አገሩ ለመዋጋት ከእንግሊዝ ተመልሶ በምዕራብ ኢትዮጵያ በኩል ገብቶ ከወንድሙ ቢኒያም ጋር ከራስ ዳምጠው ደስታ የጥቁር አንበሳ ጦር ጋር ሲፋለም ቆይቶ ቡኃላ ጦሩ በመበተኑ ተይዞ አዲስ አበባ በእስር ከቆየ ቡኃላ የካቲት 12 ቀን በግራዚያኔ ላይ ቦምብ በመጣሉ እሱም እጅክ አለበት ተብሎ ተገድሏል። 3ኛ. ቢኒያም ወርቅነህ እሸቱ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1906 ዓ.ም) ጣሊያን ኢትዮጵያን ስትወር ለኢትዮጵያ አገሩ ለመዋጋት ከእንግሊዝ ተመልሶ በምዕራብ ኢትዮጵያ በኩል ገብቶ ከወንድሙ ዮሴፍ ጋር ከራስ ዳምጠው ደስታ የጥቁር አንበሳ ጦር ጋር ሲፋለም ቆይቶ ቡኃላ ጦሩ በመበተኑ ተይዞ አዲስ አበባ በእስር ከቆየ ቡኃላ የካቲት 12 ቀን በግራዚያኔ ላይ ቦምብ በመጣሉ እሱም እጅክ አለበት ተብሎ ተገድሏል። 4ኛ. አስቴር ወርቅነህ እሸቱ (የተወለዱት በርማ 1908 ዓ.ም)ለመጀመሪያ ጊዜ እሳቸውና ታናሽ እህታቸው ኤልሳቤጥ እንደወቅቱ ቤተሰቦቻቸው መርጠውላቸው ሳይሆን ባል ያገቡት እራሳቸው ፈቅደው /መርጠው/ በአንድ ቀን አንድ ላይ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን የተዳሩ በመሆኑ እንግዳ ነገር ስለነበረ በወቅቱ ይታተም የነበረው ብርሃንና ሠላም ጋዜጣ "ስርዓት ያለው ጋብቻ" በሚል አርዕስት አሳትሞት ነበር:: ወ/ሮ አስቴር ወርቅነህ የታዋቂው የጎንደር ባለሀብት ባላምባራስ እማኙ ይመር ማለትም "ጎንደር ፓንስዮን" ባለቤት ሚስት ናቸው ። ይመስለኛል በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያዋ ከሴቶች የመንጃ ፈቃድ ያወጣችም ነች ቡሃላም ባለቤታቸውን ፈተው በአስመራ የፓስታ ቤት ዋና ዲሪክተር የነበሩትን አቶ በፍቃዱ ወልደ ሚካኤልን አግብተዋል እዛም እያሉ በአስመራ የኢትዮጵያ መንግስት ባንክ ሲከፈት ለረጅም አመታት በዋና ፅሓፊነት እንዲሁም በልዩ ልዩ የሥራ መስክ አገልግለዋል። እቴጌ መነን ትምህርት ቤትም በመምህርነት አገልግለዋል።
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 4 ай бұрын
8ኛ. ሶስና ወርቅነህ እሸቱ /ሱዚ/ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1915 ዓ.ም) የኢንጂነር /አግሮ ኢኮኖሚስቱ አቶ መኩሪያ ወልደ ስላሴ /የአስመራ መንገድ ተብሎ የሚጠራውን መንገድ ከየካ ሚካኤል ጀምሮ የቀየሱ ናቸው/ ኢንጂነር መኩሪያ የግብርና ሚኒስትርና የእርሻ ሚኒስትር በመሆን አገልግለዋል። በተለይ በእርሻ ሚኒስትር የትምህርት መምሪያ ዲሬክተር ሆነው በአምቦ: በጅማ :በሃረማያ የሚገኙትን የእርሻ ትምህርት ቤቶች ካቋቋሙት ባለስልጣናት አንዱ እንደነበሩ ይታወቃል እንግዲህ ወ/ሮ ሶስና ወርቅነህ የኚህ ሙሁር ባለቤት ሲሆኑ የእሳቸው ልጅ የሆነችው እሌኒ መኩሪያ የመጀመሪያዋ በኢትዮጵያ 1957 ዓ.ም በቴሌቪዥን የእንግሊዘኛ ዜና አንባቢና አቅራቢ ነበረች። ወ/ሮ ሶስና በቡና እርሻም ይታወቁ ነበር ከፋ ውስጥ ሰፊ እርሻ ነበራቸው እዚያም አነስተኛ ክሊኒክ ከፍተው ሰው ሲያሳክሙ ነበር በደርግ ዘመነ መንግስትም ንብረታቸው ሲወረስ ሾላ ገበያ አከባቢ በሚገኘው የእናታቸው ቤት ውስጥ የዶናት መጋገሪያ ማሽን ከባለቤታቸው ወንድም በማስመጣት ሾላ ዶናትና ኬክ ቤት በሚል ዶናትን ለሀገራችን በማስተዋወቅ እረጅም ጊዜ ሰርተዋል የሹራብ ልብሶችንም በመስራት ያከፋፍሉ በተጨማሪም የወተት ተዋፆዖ በቤታቸው ያከፋፍሉ ነበር።
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 4 ай бұрын
9ኛ . ዶ/ር ዮሐንስ ወርቅነህ እሸቱ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1918 ዓ.ም)የመጀመሪያው የማህፀንና ፅንስ ሐኪም በመሆን ፈር ቀዳጅ ነው።ሌሎችንም ሐኪሞች በማሰልጠን ይታወቃል። ወደ ኮንጎ በተላከው ወታደር ውስጥ የሕክምና ቡድን መሪ ሆኖ ተልኳል። ብዙዎች የሚያስታውሱት ትንሽ ልጅ እያለ አዲስ አበባ በጣሊያን ተይዛ የኢጣሊያንን ግፍ ውጭ ላሉ ሰዎች በማስተዋወቅ እንግሊዝ አገር ሰልፍ ይወጣ ነበር ። በየካቲት 12 ሆስፒታል ውስጥ በቀዶ ጥገና ሕክምና በማህፀንና ፅንስ ሕክምና ለ10 ዓመት ያክል አገልግሏል:: ቡኋላም የጋንዲ ሆስፒታል ሲቋቋም መጀመሪያ ምክትል ዲሬክተር ቡኋላም ዋና ዲሬክተር ሆኖ በመስራት ለረጅም አመታት አገልግሏል። በተጓዳኝም በትርፍ ጊዜው አራት ኪሎ አርበኞች ሕንፃ ላይ ክሊኒክ ከፍቶ ጡረታ እስኪወጣ ድረስ የማህፀንና ፅንስ ሕክምና ሲስጥ ቆይቷል። 10ኛ. ሣሙኤል ወርቅነህ እሸቱ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1919 ዓ.ም)/መሊጥ/ቻቻ/ አብዬ ቻርሊ/በሚባሉ ቅጥል ሰሙ ይጠራ ነበር። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ውስጥ የአውሮፓ ክፍል ዋና ዲሬክተር በመሆን አገልግሏል እንዲሁም በኢራን በጀርመን በአሜሪካን የኢትዮጵያ ኤንባሲዎች ውስጥ አገልግሏል። አቃቂ በሚገኘው የአባቱ ቦታ ላይ ትልቅ ዘመናዊ ቤት አሰርቶ ብዙ ልምዶች ለኢትዮጵያውያን አስተዋውቋል:: 11ኛ. ሊያ ወርቅነህ እሸቱ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1921 ዓ.ም) የአዛዥ ሐኪም ወርቅነህ እሸቱና የወ/ሮ ቀፀላወርቅ ቱሉ የመጨረሻ ሴት ልጅ ሲሆኑ በተማሩበት እቴጌ መነን ትምህርት ቤት ከፍተኛ ውጤት በማምጣት እዛው የእንግሊዝኛ አስተማሪ ሆነው ተቀጥረው አገልግለዋል። የፓሊስ ሠራዊት ሲቋቋም ለእንግሊዛዊው ኮሚሽነር ጽሐፊ ሆነው ሰርተዋል : በአውራ ጎዳና መስሪያ ቤት : በንግድ ሚኒስትር መስሪያ ቤት: በኢትዮጵያ መንግስት ባንክ : በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ውስጥ አገልግለዋል። 12ኛ. ዳዊት ወርቅነህ እሸቱ /David/ አብዬ ዳዊት/(የተወለዱት አዲስ አበባ 1925 ዓ.ም) በአሜሪካን ቺካጎ በአይሮፕላን ሜካኔክነት የተመረቀ ሲሆን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ አገልግሏል። ሲቪል አቬዮሽን ሲከፈት ከመጀመሪያዎቹ ተማሪዎች አንዱ ዳዊት ነበር በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመካኔክነትና በአሰልጣኝነት አገልግሏል ቡሀላም የራሱን ድርጅት "የአክሱም አየር መንገድ" በሚል የመጀመሪያውን የግል የአየር ትራንስፖርት ከፍቷል ትናንሽ አዎሮፕላኖችን በማስመጣት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማይደርስባቸው ቦታዎች ላይ አገልግሎት በመስጠት እንዲሁም ለተባይና አረም ማጥፊያ ኬሚካሎች መርጫ አውሮፕላኖች አገልግሎት ይሰጥ ነበር በተጨማሪም የእናቱ ቦታ ላይ ሾላ ገራዥ የሚል ከፍቶ ይሰራ ነበር። እንዲሁም ለም ሆቴል አከባቢ የሚገኘው በቀድሞ ስሙ አፄ ገላዌድዮስ አሁን አብዮት የሕዝብ ት/ቤት በእናቱ ቦታ ላይ ሐኪም ወርቅነህ እሸቱ ብዙ ልጆችን ሰብስበው ሲያስተምሩ እሱም የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል።
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል ስንት ጀግናያላት አገር እንዲህ ግሩን ታሪክ እንደሰማ ስላደረጋችሁን ምላው የፕሮግራሚ አቅራቢዋች ከልብ እናመስግናለን
@kalkidan745
@kalkidan745 7 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 9 ай бұрын
Wow,such an awesome fitting poem. Thank you my compatriot the great Lemn for your remembrance poem in honour of the bravery of our forefathers & foremothers in the battle of Adwa, Tigray province of Ethiopia in 1896 subsequently they won the battlr & declared Ethiopian victory over the fascist Mussolini. Aregash Gebretsadik Ethiopian British❤🎉 God bless
@solomonal4296
@solomonal4296 10 ай бұрын
Thank you for sharing
@workaklilu5552
@workaklilu5552 10 ай бұрын
It is very much interesting. Thank you very much., please Keep up your good work.
@workaklilu5552
@workaklilu5552 10 ай бұрын
I proud of you.
@solomonal4296
@solomonal4296 10 ай бұрын
Thank you 🙏🏿 very much❤
@solomonal4296
@solomonal4296 10 ай бұрын
Thank you for sharing such incredible information
@mulemesele9585
@mulemesele9585 11 ай бұрын
የሚገርም የታሪክ ባለቤት እኮ ነን ኩራት ይሰማናል❤
@michaelgirma-y5j
@michaelgirma-y5j 11 ай бұрын
Very interesting 👍
@solomonal4296
@solomonal4296 11 ай бұрын
Thank you so much for your incredible contribution. ❤❤❤
@MakonnenWodajenehselamtalondon
@MakonnenWodajenehselamtalondon 11 ай бұрын
Brief and effective. Motivsting to look back to find out where we come from, critically asses the present and guessestimate the possible type of road ahead.
@solomonal4296
@solomonal4296 11 ай бұрын
Thank you so much ❤
@mulemesele9585
@mulemesele9585 11 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ታሪክ ከተራኪው ጀምሮ❤
@solomonal4296
@solomonal4296 11 ай бұрын
እጅግ ፡ በጣም ፡ እናመሰግናለን።
@MakonnenWodajenehselamtalondon
@MakonnenWodajenehselamtalondon 11 ай бұрын
እንደተለመደው፣ ትምህርታዊ የኾነ ሌላ አዲስ ፕሮግራም በመጀመራችሁ አመሰግናችኋለሁ። ትናንትናችንን በወግ ብናውቅ ኖሮ የዛሬና የነገ የዕድገት አቅጣጫችንን ለመትለም ባልተቸገርን ነበር።
@mulemesele9585
@mulemesele9585 11 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@debrunegash9252
@debrunegash9252 Жыл бұрын
የያኔዋ ኢትዮጵያ: በገዛ ልጆቹዋ ትመራ ነበር:: አዎ ኩሩ አማሮችና ሌሎች ጥንታዊ ዜጎች ላገራቸው ሟቾች ነበሩ:: ዛሬ ለከሃዲ ትግሬና የባሰውን ለወራሪ ጋላ: አገራችንን በመልቀቅ ለዚህ ውርደትና እልቂት በቅተናል:: ይገባናል:: ጋላን ለዘለቄታ የመገላገል ትልም ሊኖረን ይገባል
@mulemesele9585
@mulemesele9585 Жыл бұрын
ወይ እማማ ኢትዮጵያ ይህ ሁሉ ብቃት እንዴት ያኮራል እግዚአብሔር ይስጥልን ታሪካችንን ስላሳወቁን
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 Жыл бұрын
Never forget Hailesilase
@alemledete2748
@alemledete2748 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያቅርበው ቸሩ መድሃኔ ዓለም
@mulemesele9585
@mulemesele9585 Жыл бұрын
This is the True history
@derejenegewo1073
@derejenegewo1073 Жыл бұрын
Listening, to the Ethiopian Airlines officials and representatives( Area Managers for ETs UK operations etc etc); how they deal , and communicate with their British Partners is beyond me. The Ethiopian speakers, what language were they using?
@yonasgebremedhin3476
@yonasgebremedhin3476 Жыл бұрын
That is good
@mesayreda647
@mesayreda647 Жыл бұрын
He was visionary leader
@akeberethmaryame5739
@akeberethmaryame5739 Жыл бұрын
ልደቱ ፖለቲካና ሀይማኖት ለይ ፖለቲከኛ ይጣላል ይታረቃል የሀይማኖት አባት ግን መጀመርያም ፍቅርና ሰላም ነው መስበክ የነበረበት
@simatube66
@simatube66 Жыл бұрын
የፊልድ ማርሻል ንግግር በደንብ አልገባኝም ፣ እኔ ብቻ ነኝ እናንተስ ?
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 Жыл бұрын
TY Again!
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 Жыл бұрын
TY Ibex for Sharing Such wonderful as well as selected information, as Usual time!
@mesayreda647
@mesayreda647 Жыл бұрын
Good job
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 Жыл бұрын
TY Ibex!
@abekrieabdo1487
@abekrieabdo1487 Жыл бұрын
Worth analysis. Thank you