KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
እንጠይቅ
Eniteyik: The main topic of discussion on this KZbin channel is Islam and Christianity. Which faith is correct? Which book-the Bible or the Quran-is the reliable and authentic source of truth?
በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ዋናው የመወያያ ርዕስ እስልምና እና ክርስትና ነው። የትኛው እምነት ትክክል ነው? የትኛው መጽሐፍ - መጽሐፍ ቅዱስ ወይስ ቁርዓን - አስተማማኝ እና ትክክለኛ የእውነት ምንጭ ነው?
14:05
እንጠይቅ: ቁርዓንን ያወረደው ስይጣን /Enteyik
Ай бұрын
23:27
የኢየሱስ ስቅለት በቁርዓን። /enteyik #ethiopia #habesha #worship #ethiomuslim #christian
3 ай бұрын
13:05
የቁርዓን ጉድ// መላእክት ሰውን ሲያመልኩ በቁርዓን / enteyik #ethiopia #habesha #worship #ethiomuslim
3 ай бұрын
22:47
ሥላሴ ክፍል ሦስት: እናንተ ቆራረጣችሁት እንጂ እኛ አልደመርንም!! ሥላሴ ክፍል ሦስት/Trinity, part three
4 ай бұрын
8:28
ሥላሴን ለሙስልሞች ክፍል ሁለት/ Trinity part 2
4 ай бұрын
4:04
ስላሴ ክፍል 1: ከመሐመድና ከቁርዓን የተሻለ እውቀት ያላቸው ሙስሊሞችን አግኝቻለሁ #ethiopia #islam #christian #habesha #worship
5 ай бұрын
15:53
4. እንጠይቅ፡ ከድጡ መደማጡ/ የቁርዓን ጉድ
6 ай бұрын
8:19
3. እንጠይቅ ፡ የእስልምና ምሁራን አጣብቂኝ 2 Atabikign 2 : enteyik..
6 ай бұрын
16:04
2. እንጠይቅ፡ የእስልምና ምሁራን አጣብቂኝ 1/ Dilemma of Islamic Scholars 1
6 ай бұрын
21:21
1.ቁርዓን ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ # እስልምና ወይስ ክርስትና?
7 ай бұрын
2:19
እንጠይቅ፣ እስልምና ወይስ ክርስትና?
7 ай бұрын
Пікірлер
@ZinetDejenu
25 минут бұрын
Krsto esu mengedun ymar libachinin be kidus ymlan amen❤❤❤❤❤
@AhmedBonsa-q4i
14 сағат бұрын
አይዞህ ወደፊት በርታ ነው የሚባለው አንድ ሙስሊም እሱ በሚያቀርበው መልዕክት ሊያዝንም ሊናደድም አይገባም ምክኒያቱ ለብቻው ነው ሚዲያው ላይ እየተነተነ ያለው ቁርዓን በቂ ማስረጃ ያለው የጌታችን የአላህ ቃል ነው ለዚም በቂ ማስረጃ አለን ላይቭ ተገናኝቶ መነጋገር እየተቻለ ላይክ ፍለጋ መዋሸትና ፍላጎትን መግለፅ አግባብ አይደለም አንተ የእስልምናን ነውር ያልከውን ዘረዘርክ ማለት ነው ነገር ግን እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ የራስህን የእምነት መመሪያ እውቀት የለህም 100% እርግጠኛ ሆኜ እነግርሃለው ያንተን መፀሃፍ በተሻለ የሚያውቀው ሙስሊሙ ነው አንተ የምትከተለውን እምነት የሚከተለው ህዝብ ብለጥ ቢሆን ቁርዓንንም ያንተንም መፅሃፍ ያነባል የዛኔ ታየዋለህ የሚፈጠረውን የኢትዮጵያ አማኝ በጣም የሚያሳዝን ህዝብ ነው ሰው እንጂ መፅሃፉ የሚመራውን አይመራም የእምነት መሰረት ማንበብነው ስታነብ ነው በኮንፊደንስ መናገር የምትችለው ግን ቂስ ወይም ሸህ በተናገረው ከሆነ የምንመራው ጭቃ ተቀቡ ሲል ልንቀባ ተቀመጡበት ሲል ልንቀመጥበት ብሉት ሲል ልንበላው ስለምንችል በተቻለን አቅም እናንብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ይባልም አይደል
@EeEe-q9j
Күн бұрын
አቤት😂😂😂😂ውቅት
@Ab_official_channel
Күн бұрын
Mesehaf kedus alemeberezun mn yakel ergetegna nek?
@fatumaahmed5728
2 күн бұрын
አባት ነው ይሉታል አባቴአባቴ ሲል ልጅ ያረጉባታል ምንብሎ ይማፀን ምን ብሎ ይለምን አባት ልጅ ተደርጎ አባት ህፃን ሁኖ ደግሞ ሞተ ሲሉት እንዴት ይኑር አምኖ
@hananhananew
4 күн бұрын
muslim memehirun sayihon qurann nw miketelew Christian nw kesochin or yhayimanot abatn mketelew
@hananhananew
4 күн бұрын
እደምትገማ ብብትህን ቼክ አርገው አትታጠብ ግማትህን ታየዋለህ በደረቅ አፈር ነው የተፈጠርከው?
@wediTekie-m3s
5 күн бұрын
እባክህ ወንድሜ በቀጣይ ለሙስሊም የሚጠየቅ ጥያቄ ዝርዝር አርገህ ስራልን በፈጣሪ❤
@fatumaahmed5728
5 күн бұрын
ቆራጣ ከሆነ አውቀህ ግባ በለው ወዬው ስድ ባለጌ ያውልሽ“ቍላው የተቀጠቀጠ ብልቱም የተቈረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ።” - ዘዳግም 23፥1
@fatumaahmed5728
5 күн бұрын
ቆራጣ ከሆነ አውቀህ ግባ በለው ወዬው ስድ ባለጌ ያውልሽ“ቍላው የተቀጠቀጠ ብልቱም የተቈረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ።” - ዘዳግም 23፥1
@fatumaahmed5728
5 күн бұрын
ቆራጣ ከሆነ አውቀህ ግባ በለው ወዬው ስድ ባለጌ ያውልሽ“ቍላው የተቀጠቀጠ ብልቱም የተቈረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ።” - ዘዳግም 23፥1
@fatumaahmed5728
5 күн бұрын
ወዬው ስድ ባለጌ ያውልሽ“ቍላው የተቀጠቀጠ ብልቱም የተቈረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ።” - ዘዳግም 23፥1
@Semiraseid-z7v
5 күн бұрын
መጸሀፍ ቅዱስ አዎ ተበርዟል ምክንያቱም ሁሉም የሚያወሩት የተለያየነው ቁርአን ግን አልለምዱሊላለህ የሚያወራው ልዪነትየለውም
@aminreja3863
7 күн бұрын
አካል ቢኖረዉማ በርግብ ባልተገለፀ ነበር
@MouHc-d3l
11 күн бұрын
እየሱስ አምላክ ነው
@ermiasjanbo3493
15 күн бұрын
You are amazing ...God bless you brother ❤❤❤
@ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
15 күн бұрын
አይ አስተሳሰብ ኦሪትን ከምመረምር አላህ የነገረን አይበልጥም እንዴ ትክክለኛው ኦሪት የት አለ ተበርዞ እድንጋይ ላይ የተፃፈ መሰለህ እንዴ ስንት ዘመን አለፈ ከወረቀት ወደ ወረቀት ከቋንቋ ወደ ቋንቋ አየተቀየረ ነው የመጣው ኦሪት የወረደበትን ቋንቋ ታውቃላውችሁ? ሲተረጎም ስህተት እንደለለው ማረጋገጥ ትችላላችሁ ? አትችሉም
@እንጠይቅ
15 күн бұрын
ከፍየል አፍ የተረፈ እና ከመቃጠል የተረፈ አሳዛኝ መጽሐፍ ነው ቁርዓን የኦሪትን ያህል ክብር ያለው አይደለም። ቁርዓንን ያወረደው ሰይጣን የሚለውን ቭድዮ ተመልከች። ስጀመር ቁርዓን የአላህ ቃል እንዳልሆነ መሐመድም ተከታዮቹም ያውቃሉ። የተሸወዳችሁት እናንተ ናችሁ።
@ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
15 күн бұрын
@እንጠይቅ እሽ ቁረአን የአላህ ቃል እንዳልሆነ ያውቃሉ ስትል እንዴት አወክ ያው ደረቅ ክርክር ካልሆነ በሰተቀር እኛ ሙስሊሞች ቁረአን የአላህ ቃል እንደሆነ ነው የምናምነው የተወሰኑ ግለሰቦች አይደለም ቢሉ እኛ ምን አሻን እራሱ ቁረአን የአላህ ቃል እንደሆነ ይናገራል ግን ቁረአንም በወረቀት ነው የተፃፈው በትል ይሻል ነበር ግን ቁረአን እመፀሀፍ ላይ ብቻ አይደለም የታተመው እሰዎችም ልብ ውስጥ ታትሟል ብዙ ሰዎች ቁረአንን የሀፈዙ አሉ ቁረአን ከምድር ገፅ ቢጠፋ ሙሉ በሙሉ ቢቃጠል እንኳን እሰዎች ልብ ውስጥ አለ ነገውኑ ይታተማል እስኪ መፅሀፍ ቅዱስን ሙሉውን በጭንቅሉ የሸመደደ አንድ ቄስ አምጣ
@እንጠይቅ
15 күн бұрын
@@ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ ስለ ቁርዓን አወራረድ፡ kzbin.info/www/bejne/f6a3dauPYt1mfrM
@እንጠይቅ
15 күн бұрын
@@ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ ከላይ ወረደ እንደምትሉት እንዳልሆነ ሊነግርሽ እወዳለሁ።
@ابنبوبنبتبت
15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SonySony-i1v
18 күн бұрын
አልሐምዱሊላሕሙሥሊምላደረከኝጌታ
@SonySony-i1v
18 күн бұрын
ምንአገባችሑሥለኝለራሥሕሸይጧንነሕ
@BayushAdisu-kr2bz
20 күн бұрын
ሰው ካልታጠበ ግም ነው ሲሞትም ግም ነው ይሄ ደሞ እንዳንኮራና ባርነታችንን አምነን እንድንቀበል ያረገናል ደሞ አፈር ንም ለትንሽ ቀናት አሽገን ብናስቀምጠው መሽተቱ አይቀርም
@ChalachewuAhmede
21 күн бұрын
ሰወች ለዚህ ቻናል share, comment,copy ስታደርጉ የሀሰት ትምህርቱ እንዲስፋፋ ነው የምትረዱት ።ስለዚህ ኢስላማዊ ቻናል ብቻ ተከታተሉ ።።መጀመሪያ እውቀት ይቀድማል ።ካልሆነ ሹብሀ ይለቅባችኋል።
@mulukengetachew-zz5gw
22 күн бұрын
ለምንድነው 'ነቢዩ' መሐመድ የምትለው ? ማነው እሱን ነቢይ ያረገው ?
@Ab_official_channel
Күн бұрын
Bro lela neger west ategba tegodalek
@KedriaMuhammed
26 күн бұрын
አላህ ትዝ ሲለው አልክ ምንም ካልነበርክበት የፈጠረህን ጌታ. በዚህ ንግግርህ ብቻ ከባድ የሆነ ፀፀትን ትፀፀትበታለህ (አላህ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ነው) አላህ ልጅ አለው አላችሁ, ጌታ ተሰቀለ አላችሁ ኧረ ስርአት ያዙ።
@እንጠይቅ
26 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/a6SkhH6prKadiM0
@እንጠይቅ
26 күн бұрын
የ ቁርዓኑ አላህ እውነተኛው አምላክ አይደለም። ለዚህም ነው የእስልምና እምነትን እየተከተለ ስለ ወደፊት ሕይወቱ ጀነት ስለምግባቱ እርግጠኛ የሆነ ከመሐመድ ጀምሮ የሚያውቅ የለም። እኔ አንድ ሰው አልከተልም በነቢያት ሁሉ ትምህሪት አምናለሁ!!!
@Rahel-qu7ef
26 күн бұрын
እግዝአብህር ይትብቅልንንውድምይይ
@Rahel-qu7ef
27 күн бұрын
ትክክክክልልልል እውንት ንው
@KefalewGemede-p9h
29 күн бұрын
ቤርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@EndashagalfatoEnde
Ай бұрын
Like❤
@SamiMan-lc9tt
Ай бұрын
ወንድሜ ጥያቄ አለህኝ በ ቅርቡ ነው ያንተን chanal የተቀላከልኩት እናም ቁርአን ላይ እንድህ የምል አለ ወይ 👉 አላህ ልጅ የሌዉም እንጅ ቢኖረው እኔ ነበር መጀመሪያ የማመልከው የምል ካለ እባክህ ንገረህኝ 🙏
@እንጠይቅ
Ай бұрын
አንተ ቀጥታ ባልከው መንገድ ቁርዓን ውስጥ አላገኘሁም ነገር ግን ልጅነትን የሚቃወም ጥቅስ አለ ..... ሱራ 19: 88- 93 ። በዚህ ክፍል ልጅነት የምባል ሃሳብን አይጠቀምም። ልጅነት በነቢያቶች ሁሉ ትምህር ውስጥ የምገኝ ነው። ነቢያትን ሁሉ እንቀበላለሁ ብሉም በነቢያቶች የተገለጠውን ትምህርት መሐመድ በቀጥታ ይቃወማል። መሐመድ የነ ሙሴን፣የንዳዊትን፣ የነ አብርሀምን አምላክ አያውቀውም።
@mohammedkemalabdi8398
Ай бұрын
Ye wusha lig
@mohammedkemalabdi8398
Ай бұрын
Minew kazenk
@alfyiamoh
Ай бұрын
አላህ የሚረሳው ምን ሆኖ ነው😂የመርሳ ችግር አለበትም ማለት 😮
@HamzaHassen-e4j
Ай бұрын
ሰዎች ቦታችሁን እወቁ
@SumeyaOumer-l2p
Ай бұрын
እስኪ አንብቡ ደፋር ከሆናችሁ firstly read your own holy book ok then ማውራት እንችላለን ደሞስ የት እየለቃቀምክ ነው እየቀላቀልክ ምታወራው አነጋገርህ እራሱ ለቃሉ አይመጥነውም bro ተረጋጋ ከ ጥላቻ አስተሳሰብ ወጠብ በደንብ አስተንትን እኔ የራሴን ሀይማኖት አክብሬ የሌላውን አላንቋሽምlike you,but tell me about ክርስቶስ ( የአሏህ ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) አንተ ጌታየ ስለምትለው ግን በፈጠረው ሰው ማህፀን ውስጥ ደም እየጠጣ ለ 9 ወር ስለቆየው ጌታህ እእ, ደሞም ደፍራ መሬትም ለ 3 ቀን በ ውስጧ ስላቆየችው ጌታህ,አንተ ወላሂ ሳያችሁ እኮ በቃ ፈጣሪን የመንደር ቀበሌ ነው ያስመሰላችሁት አስቡ እንጅ የ universe ፈጣሪ በማሪያም( የአላህ ሰላም በሷ ላይ ይሁን) ውስጥ ቁጭ ሲል think wisely
@እንጠይቅ
Ай бұрын
የማያድን ሀይማኖት ብታክብረው ባታከብረው ምን ትርፍ ያስገኝልሃል። አየህ አንድ ሰው ስላምትከተል በነቢያት ሁኡ የተገለጠውን የፈጣሪን ትምህርት አታውቅም። ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ያነሳሐቸው ነገሮች አንተ እንድትድን ፈጣሪ ሰው ሆኖ የተገለጠበት ነው። ከዚያ የሚያልፍ እውነታ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተገልጧል። ተረገግተህ ካነበብክ ኢየሱስ ይበራልሃል።
@SumeyaOumer-l2p
Ай бұрын
አወይ ጉዳችሁ በጌታየ ይሁንብኝ እንዲህ የተናገራችሁባት ቀን ትፀፅታችኋለች.በርግጥም የሰው ልጅ ለጌታው ብርቱ ከሀዲ ነው ሰደቀሏሁል አዚም. አልሀምዱሊላህ የሰውን ሀይማኖት የማይነካና ሰብአዊነትን የሚጠብቅ ከጅል ነገር የራቀ ሀይማኖት የሰጠኝ ጌታ,ሰላም በ ውዱ, በሸፈአው አይደለም እናትና አባቴን እራሴን መስዋዕት ለማደርግለቸው ነብይ ላይ ይውረድ እንዲሁም የ አሏህ ባሪያ ለሰው ልጆችም ነብይ በሆነው በ ኢሳ የአሏህ ሰላም በሳቸዉ ላይ ይሁን
@OsamaJebo-mc4hw
Ай бұрын
Sew yeserawun yachdal.
@BirukMezgeb
Ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድማችን በርታ መረጃ
@kiyadesa5602
Ай бұрын
አላህ ድንጋይ ነው። መካላይ ያለ ድንጋይ
@fatumaahmed5728
Ай бұрын
“እነሆ ደግፌ የያዝሁት ባሪያዬ፤ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ምርጤ፤ በእርሱ ላይ መንፈሴን አድርጌአለሁ፥ እርሱም ለአሕዛብ ፍርድን ያወጣል።” - ኢሳይያስ 42፥1
@GvffTfff
Ай бұрын
እስልምና ብረሀነው እውነተኛም ሀይማኖት ነው አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገን
@EbtisamUJ
Ай бұрын
እኔ በሂወቴ እንደዚህ አይነትጥመት ጠሞ ማጥመም አይቼ አላውቅም ምን ጉድ ነህ እውነት ይህህንን ቪድዮ ከሰራህ ቡሀላ የሰላም እንቅልፍ ይወስድሀል? ድፍረትህ ብላችሁ ብላችሁ ኢስላምን ከሰይጣን ጋር አያያዛችሁት ።ኢስላም ገዳይ ነው አራጅ ነው የሚለው ማጭበርበሪያ አለፈበትና ደሞ ባዲስ እርእስ መጣችሁ ።ቆይ ሰይጣን ካወረደው እንዴት ሰይጣን የሰው ልጆች ግልፅ ጠላት ነው ከሱ እራቁ ይላል? ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው አላማመን እኮ መብታችሁ ነው ግን በዚህ ልክ ድምበር ማጣት ምን ጉድ ነው እኔ ከዚህ ቡሀላ እሳት ቢዘንብንን እንኳን ለምን አልልም የሰው ልጅ እንዲህ በፈጣሪው ላይ ድንበር አላፊ ለፈጣርው ብርቱ ካሀዲ ሆኖ እያየሁ እንዳው ምን ጉድ ናችሁ?
@እንጠይቅ
Ай бұрын
እኔ አይደለሁምኮ ሐዲሱን የጽፍኩት። ደሞ ሙሐመድ ራሱ ሰይጣን እንዳለበት የምታውቅ ይመስለኛል።
@EbtisamUJ
Ай бұрын
@እንጠይቅ ሰይጣን አለበት ማለት ምን ማለት ነው?አሁነም እኮ አታፍርም ስለሰይጣንነት እያወራህ ነው ።ከዚህ በፊት ቁርአንን ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው የገለበጡው ኮርጆ ነው ብላችሁ ሽንጣችሁን ይዛችሁ ስትከራከሩ ነበር እዚሁ ዩቱብ ላይ ቪድዮው አለ ከፈለክ እየው እርዕሱ (ታላቁ ፍጥጫ ነው የሚለው)ከዛም እሱ አላዋጣ ሲላችሁ አይ ተረት ተረት ነው አላችሁ እሱም አልበቃ ብሏችሁ በቃ ሰይጣን ነው ያወረደለት በማለት ሌላ ውሸት ኢሄው አመጣችሁ እና እዚህ ጋር አልተጋጨባችሁም ውሽትም ሲበዛ እንዲህ ያምታታል ነው አንዴ የዋሻችሁትን ደግማችሁ አታስታውሱም? ውሸታችሁ በዛ እና እንደዚህ በራሳችሁ ትዋረዳላችሁ እናንተ ኢስላምን ለማጥፋት እድሜያችሁን ሁሉ ስታሴሩ ከያንዳንዷ ቃል አቃቂር ስታውጡ ትኖራላችሁ ግን መቼም አይሳካም አሁን ያቀረብከው በሙሉ አንተ እራስህ አንብበህ ያንን ሁሉ መፅሀፍ አገላብጠህ ያውቀው ነገር አይደለም ለዘመናት የተለፋበት የፈረጅ ሴራ ነው አንተ በአማረኛ አቀረብከው እንጂ ግን ለምን ብለህ ጠይቅ እያልኩት ያለሁት ነገር እውነት ነው ብለህ ከህሊናህ ጋር ቆም ብለህ አስብ እንጠይቅ እንዳልክ እስኪ እራስህን ጠይቅ ምን እያደረክ እንዳለ
@kalebsanjaw9990
Ай бұрын
ewnt nw ytsaf nw yanbbw muhamd aradawm bihon sytan nbrbt erasu tenagrual srawm endalbt ymskral tadya endet nw k11setoch ga sex miyadrgew bftare ysus gud aywra
@EbtisamUJ
Ай бұрын
@kalebsanjaw9990 I have a question for you,እንዴት ነው ሰይጣን;አንድ አላህን ተገዙ በሱ ላይ ማንንም አትደርቡ ፣ለአንድ አላህ ስገዱ፣ፁሙ፣የሰው ገንዘብ አትብሉ ፣አትስረቁ፣ተጣልታችሁ ከ 3ቀን በላይ አትቆዩ ታረቁ፣ዘረኛ አትሁኑ ዘረኝነት ጥንብ ነው የሰው ልጅ ሁሉ እኩል ነው ፣ሴቶች ገላችሁን ባደባባይ አትገላለጡ ክብራችሁ ይረክሳል እና ተሸፈኑ ክብራችሁን ጠብቁ፣ወንዶች ሴቶች የናንተ አደራ ናቸውና ጠብቋቸው ተንከባከቧቸው አትበድሏቸው ፣የሰውን ነብስ ያለ አግባብ ያለጥፋቱ አትግደሉ አንድን ሰው ያለ አግባብ የገደለ አለም ላይ ያለን ነፍስ ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል እና፣አትዋሹ፣አትስረቁ፣ዝሙትን አትቅረቡ ፣አትዝፈኑ ሀጥያት ነው እና፣ታማኝ ሁኑ የሰው አደራ አትብሉ ፣ሸይጣን ለናንተ ጠላት ነውና የሱን መንገድ አትከተሉ የናንተ ግልፅ ጠላት ነው ፣እነዚህ ከእስልምና ትዛዛት ጥቂቶቹ ናቸው እናም ይሄን ሁሉ ሰይጣን ነው ያስተማራቸው እያላችሁን ነው እና ሰይጣን ይህንን ካስተማረ የሰው ልጅ ለምን ሀጣያት ይሰራል ንው ጥሩና መጥፎ ሰይጣን አለ ልትሉን ነው ።ልብ ያለው ልብ ይበል ።
@እንጠይቅ
Ай бұрын
@@EbtisamUJ መቸም የመሐመድንም ሆነ የተከታዮችን ሕይወት ማየት ከቻሉ፣ ብዙ ዝርፍያ ብዙ ጊዲያ፣ ብዙ ሰቶች ጋር መተኝዐት እና ከሰይጣን ጋር ሳይቀር ግንኙነት እንደነበራቸው ማየት ይቻላል። ሰይጣን ደሞ ሞኝ አይደለም ዋናው የድነት መንገድ ላይ ስቆም ሙሉ ውሸት ይነግራሃል ማለት አይደለም። I have a question for you too. አምላክ የለም የሚሉ ግን ደግሞ አለመስረቅን፣ አለመጣላትን፣ አለመዋሸትን፣ እና የተቸገሩትን መርዳትን በየሚድያው የምሰብኩ አሉ። ታዲያ እነዚህ ስዎች አምላክ የለም ቢለው መካዳቸው ትክክል ነው ማለት ነውን?
@MengstabKasa-w8t
Ай бұрын
Ene yalgebagn bemuslim wendemena ehiht segedet migebaw leman en leman bech new
@Fisiha-i9h
Ай бұрын
አሏህ እራሱ የት አለ ጀብርል አደል የተናገረ ጀብሪል ደግሞ ሠይጣንነው
@Fisiha-i9h
Ай бұрын
አዎ እሱ ቅዱስ ስለሆነ ከግማታም ጋርአይደበለቅም
@Dibora-kb5sb
Ай бұрын
በትክክል
@seidkebede4116
Ай бұрын
ተውንጅ?በጉባኤ ነው፣በቁጥር ጨዋታ፣የቁርአን አንቀጾችን አንተ ለመተንተን፣ጥርት እያደረግህ ነው?የራስህንም እከተለዋለሁ የምትለውን መጽሀፍ አታውቀውም።
@seidkebede4116
Ай бұрын
በክቶ ስይጣን ፣ምን ጥሩ ነገር፣ስነመግባር፣ይነግርሀል?አትንገዛገዝ፣አንተ ራስህ፣ሰወችን ማሳት ፣መሳደብ፣ሰይጣ ነህ፣አንተ እየሱስን፣ፈጣሪ ብለህ፣የተቀመጥህ፣፣እየዋሸህ፣ለዘመዶችህ፣ተርክላቸው ፣እየተንገዛገዝክ አትዋሽ።
@እንጠይቅ
Ай бұрын
ይሄ ሁሉ ምላሽ ሊሆን አይችልም። ወይ ሃዲሳችሁን ጣሉት
@kidstbelay944
Ай бұрын
ከመሳደብ ውጭ ሌላ መልስ የላችሁም ምክንያቱም እምነታቹሁ ትክክል ኣይደለም ከመሃመድ በፊት የነበሩትን ነብያት የማታነሱዎቸው ለምን ድነው ለምሳሌ ነብይ ሙሴ ስንት ትኣምራትን ያደረገ መሃመድ ትኣምር ሲሰሪ ኣልሰማንም የመሃመድ ጅግንነት ወይም ትኣምር መስራት ሴትችን መድፈር እና ዝሙት መፈፀም ነው እንዴት ይህ የኣላህ መልእክተኛ ነው ያስብላል ኣረ ወደልቦናችሁ ተመለሱ
@fatumaahmed5728
12 күн бұрын
@@kidstbelay944«አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡ (18 : 88) ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡ (18 : 89) ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡ (18 : 90) ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ፡፡ (18 : 91) ለአልረሕማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡ (18 : 92) በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ (በትንሣኤ ቀን) ለአልራሕማን ባሪያ ኾነው የሚመጡ እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡ (18 : 93) በእርግጥ (በዕውቀቱ) ከቧቸዋል፡፡ መቁጠርንም ቆጥሯቸዋል፡፡ (18 : 94) ሁሉም በትንሣኤ ቀን ለየብቻ ኾነው ወደርሱ መጪዎች ናቸው፡፡ (18 : 95)
@Iamok6728
Ай бұрын
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
@HayatSabir-pb9eq
Ай бұрын
😮😮😮
@YasminAbdurahman-q5n
Ай бұрын
Ewnetunma takewaleh zm blo chfen sebeka new enji