Пікірлер
@Nigish-h9j
@Nigish-h9j 22 сағат бұрын
Great explanation! based on technical knowledge .Thank you Moges for your explanations & for your kindness.keep up the good work.
@helen-qb1ue
@helen-qb1ue Күн бұрын
እኔ አንድ ነገር ልጠይቅ ከሰማህኝ ኤሌክትሪክ bz4x 100 ኪሎ ሜትር ይሄዳል በአንድ ፉል ቻርጅ አስኪ ንገረኝ እሪል
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk Күн бұрын
masha allah seyamruuu❤❤❤❤
@hanadesu7701
@hanadesu7701 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@DhgddTjdty
@DhgddTjdty 3 күн бұрын
👍👍🌷👌👌
@KumilachewTilahun-p6p
@KumilachewTilahun-p6p 3 күн бұрын
Where is your location?
@hessenlela
@hessenlela 3 күн бұрын
አረ በምንጠፍ አንደኛ ቱርክ ነው
@AhmedMohammed-z6d3g
@AhmedMohammed-z6d3g 4 күн бұрын
ዋይ ወሬ አንተ ላወራሀው እኔን ደከመኝ
@HahzhBzbzhhh
@HahzhBzbzhhh 4 күн бұрын
🎉🎉🎉woww😢
@Amdo.m
@Amdo.m 5 күн бұрын
እዉነት ነው ጣራ መክፈት ጣራ አለመክፈት ምን የሚያመጣ ነገር የለም እኔ አሁን ማኪናዬ ጣራ የሚከፈት ነው ከፈቼ አለዉቅም ትዝም አይለኛም ምንም አልባት ለጉራ የሚፈልጉ አሉ
@seadsalik813
@seadsalik813 5 күн бұрын
ባንክ ታመቻቻላችሂ
@tegegneworkashgre2692
@tegegneworkashgre2692 6 күн бұрын
ውድ ሞገስ እንኳን ተወለድክ !! በጣም ጠቃሚ ግንዛቤ ሰጠኸኝ !!
@abdusalamheyru5095
@abdusalamheyru5095 6 күн бұрын
ምንኛ መታደል ነው እንዲህ በእውቀት የተደገፈ ገልጻ ሲያደርግ fluent, eloquent, descriptive and demonstrative ትንተና ፣❤❤❤
@FetihaMusema
@FetihaMusema 6 күн бұрын
የትነዉ
@عبداللهالقحطاني-ه2ه5ت
@عبداللهالقحطاني-ه2ه5ت 6 күн бұрын
የመቸነው
@yelkalgaddis5632
@yelkalgaddis5632 7 күн бұрын
location please
@FikereteFiker-h3s
@FikereteFiker-h3s 8 күн бұрын
👍👍👍👌
@KalekaleShimels
@KalekaleShimels 8 күн бұрын
ስልካቸው ዋትስ አፕ የለውም
@taminesh
@taminesh 8 күн бұрын
Wow betam arifinaw yeti neshi
@debebea7669
@debebea7669 8 күн бұрын
ግሩም ገለፃ ነው ምስጋና ይገባሀል።
@brookhabte7307
@brookhabte7307 8 күн бұрын
አላዋቂ ደላሎችና መንደሬ ሽርፍራፊ ሳንቲም ለመልቀም ከሚቀጥፍ የሀገራችን ደላሎች እንደዚህ ባሉ በእውቀት በልምድ በስነምግባር በሙያ የዳበሩ ባለሙያዎች ዘርፍን ሊቆጣጠሩት ይገባል፡ ክብር ለእውቀት ክብር ለሙያተኞች፡ በዘምድና በቡድን የሚሰሩ የሚያምታቱ ደላሎችና ነጋዴዎች ፡ በእውቀት ይመሩ የሙያ ስንምግባር ከአቶ ሞገስ ቢቀስሙ መልካም ነበር፡፡
@DerejeDw-h4u
@DerejeDw-h4u 9 күн бұрын
አልገባኝም ገለጻህ በአማርኛ ነው?!በእንግሊዝኛ?!
@wubalembirhanu-e1l
@wubalembirhanu-e1l 8 күн бұрын
አንተ ብቻ ነህ ያልገባህ 😊
@DerejeDw-h4u
@DerejeDw-h4u 8 күн бұрын
@ ሰዎች ሁሉ እንደገባቸው እንኳ ሳይቀር ርግጠኛ ነህ?!እንዲህ ነው መማር ሀሀሀሀ
@Amdo.m
@Amdo.m 5 күн бұрын
ምን ለማለት ነው በአማርኛ ኦኮ ነው የሚነገረው
@UsmaelUsman-wt3jq
@UsmaelUsman-wt3jq 9 күн бұрын
Yelar panpii alachuu
@MebaksExvmo
@MebaksExvmo 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@MohammedKebede-d9n
@MohammedKebede-d9n 9 күн бұрын
ይህን ቪዲዮ ሳይመለከቱ የኤሌክትሪክ መኪና እንዳይገዙ/ሲጀመር የኤሌክተሪክ መኪና ለመግዛት የሚያስቸግረው ለምንድን ነው ቢባል፡- ለባትሪው በካፓኒው በኩል የሚሰጠው ዋስትና ግፋ ቢል ከ 5-8 አመታት ነው እናም ከ5 አመት በኋላ ምንድን ነው የሚደረገው/ ባትሪ መግዛት ከተባለ ከእለት ወደ እለት ባተሪዎቹ አብዴት የሚደረግ ከሆነ ቀደም ብሎ ለተገዛ መኪና ሊሆን ይችላል ወይ/ ወይስ ቀደም ብሎ ለተገዙት መኪናዎች የሚሆን ባትሪ ያመርታል ብላችሁ ካሰባችሁ ካምፓኒው አዲስ መኪና የመሸጥ እድሉ ጠባብ ስለሚሆን ባትሪ ባያመርት መኪናዎቹ ከ5 አመት በኋላ እጣፍንታቸው ምን ይሆናል
@bekelejimma5765
@bekelejimma5765 9 күн бұрын
ለራስህ ሳይሆን ሁለተናዊ ጥቅም የጋራ ተጠቃሚነትን ያመላከት አመለካከት ያለህ በመሆኑ በጣም ትመሠገናለህ ሠዋዊ አመለካከት ሰለለህ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ
@dinodire7576
@dinodire7576 10 күн бұрын
Subscribed and personalized
@FatimaSh-sf4xh
@FatimaSh-sf4xh 10 күн бұрын
ማሻላህ
@mogesnegash5032
@mogesnegash5032 10 күн бұрын
you all I thank really , that's what u built my Moral
@shimelisyohannes6714
@shimelisyohannes6714 10 күн бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ ማብራሪያ ነው እየሰጠህ ያለኸው። አንድ ጥያቄ አለኝ የኤሌክትሪክ መኪና በየ ስንት ጊዜ ነው ሰርቪስ የሚደረጉት
@NooraNoora-y1y
@NooraNoora-y1y 10 күн бұрын
ከሀረብ ሀገር ሺቶ ና እጣን ብቻ እንጂ ምንም አያፈልጋም
@MKW365
@MKW365 10 күн бұрын
ታለዎውጣላችሁ?
@AbebeHailu-r6m
@AbebeHailu-r6m 11 күн бұрын
BETAM GOBEZ ASTEMARY NAW YHIN SAW BINTEKEMBET
@danieltadesse5940
@danieltadesse5940 11 күн бұрын
Wonderful and skilled man Thankyou so much. Interesting 🎉🎉🎉expression
@matkento
@matkento 11 күн бұрын
Thank you, Mogos. Well done. So considerate person
@kelemseratu9457
@kelemseratu9457 11 күн бұрын
Knowledgeable hints appreciated!
@MershaSebete-rv7lb
@MershaSebete-rv7lb 11 күн бұрын
Full of insight. Thanks
@Aselefech-d6w
@Aselefech-d6w 11 күн бұрын
👍💙💙💙💙👍💙💙💙💙👍💙💙💙👍💙💙💙💙👍💙💙💙💙👍💙💙💙👍💙💙💙👍💙💙💙👍💙💙💙
@Bona39
@Bona39 11 күн бұрын
መኪኖቹ የተሰሩበትን ሐገር አልነገርከንም አንዱን ብቻ ፈረንሳይ አልክ ሌሎችስ?
@matkento
@matkento 11 күн бұрын
Lelchu , ke Honda besteker China nachew. Honda, probably, Japan new
@YigebahalBadege-bz4lw
@YigebahalBadege-bz4lw 11 күн бұрын
አቦ የምመች ሰው ጥሩና ምርጥ መካሪ አባት ነህ።
@TsegayeBayu-t2v
@TsegayeBayu-t2v 11 күн бұрын
ከልብ ስለሖነዉ ትንተናሕና እርጋታሕ ከልቤ አመሠግንሐለሑ
@sofiabalkere
@sofiabalkere 11 күн бұрын
Thank so much you’re amazing
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 11 күн бұрын
በጣም በጣም ጠቃሚ መልክት ነው እውቀት እንዲህ ሲገለጥ ያምራል እናመሰግናለን
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 11 күн бұрын
Thanks halil konjiye
@hailehaile8943
@hailehaile8943 11 күн бұрын
ዋው ትንተና ሞገስዬ በጣም እናመሰግናለን በቅርቡ ሾ ሩም እንመጣለን
@fitsumabera3454
@fitsumabera3454 11 күн бұрын
moges yagere lij proud on you and keep up the good job!!
@Bethanywondimenehbekele
@Bethanywondimenehbekele 12 күн бұрын
በጣም የሚገርም የሙያ ስነምግባር ያለዉ ልጅ ነው በርታልን
@YEJOHN
@YEJOHN 12 күн бұрын
ምን አይነት እጅግ በጣም የሚገርም የሙያ ስነምግባር ያለዉ ልጅ ነው በርታልን ሞገስ
@meserettachoma
@meserettachoma 12 күн бұрын
Wow❤
@LisaReyo
@LisaReyo 12 күн бұрын
Really Appreciate 👍