Пікірлер
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 16 сағат бұрын
ሰላም ወድም የት ነዉ
@AbityCucu
@AbityCucu 16 сағат бұрын
እቲሳ
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 17 сағат бұрын
ወንመቸሁን አበረታቱት ላይእክ አድረጉ እባካቹሁ ኦረቶዶክሳዊያን❤❤❤
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 17 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብረእና ምሰጋና ለአምላአክ እናአት ይገባታል 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x 17 сағат бұрын
❤❤😂
@Sepra_tube
@Sepra_tube 18 сағат бұрын
😂❤❤
@Sepra_tube
@Sepra_tube 18 сағат бұрын
ወይኔ እብዱ ክርስቲያን አስለቀሰኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 18 сағат бұрын
ደብረሊባኖስ ገዳሙ❤❤❤
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 19 сағат бұрын
Amen 🤲🤲🤲💔baye baye Laphe nama casafaa galatomi Obolesa koo🙏🙏👍
@asfawbono8250
@asfawbono8250 19 сағат бұрын
እድሳ ደብሬ ብሬሃን ነው
@bsquadreact
@bsquadreact 20 сағат бұрын
🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
@Sepra_tube
@Sepra_tube 18 сағат бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sepra_tube
@Sepra_tube 18 сағат бұрын
አሜን💙💙💙👐
@user-mn7yw7ud5q
@user-mn7yw7ud5q 18 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uf6wg6hh5b
@user-uf6wg6hh5b 20 сағат бұрын
Bolaga
@BIZUBIRU-if7vt
@BIZUBIRU-if7vt 20 сағат бұрын
ኢቲሳ በደብረ ብርሀን መስመር ይገኛል
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we Күн бұрын
Wandem zeme belake selamatawekawo nagare atawera
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 2 күн бұрын
Wendme proflhen keyrew weyem astekaklew Eysus Kirstose yetsalebet asasle lek aydelem betam neche hone endehi aydelem betekirstyan mitefkdew sielawi lij endsayhew weym bzu aynet asasle alat ena astekaklew
@tekatom8796
@tekatom8796 2 күн бұрын
በመጀመሪያ አንተ የሚዲያ ሰው ከሆንክ የ መምህር ግርማን/የ ቄስስ ሄኖክ ወ/ማርያም ን ሲያስተምሩ በ እግዚአብሔር ስም ሲፈውስ ስህተታቸውን ማሳየት ነበረበክ ። እኔ ለብዙ አመት የ እነዚህን አባቶች ተከትያለው ከሚዲያም በአካል አንድም ሲሳቱ አላየውም ። ሲቀጥል ለሁሉም የሚሰጠው ፀጋ ይለያያል ። እግዚአብሔር ማሰታዎሉን ይስጠን 🙏🙏🙏
@user-ec3ij9oj3g
@user-ec3ij9oj3g 2 күн бұрын
እኔ ተራዋ ክርስትያን እንኳ የሳቸውን ት/ት ከሰማሁ በሗላ ነው አስራቴን ማውጣት የጀመርኩት ጭራቸው ትምህርት ይበትናል ያልከው 100%ስህተት ነው ሠዎች አይናችሁን ግለጡ በመምህር አባ ገብረ ኪዳን ላይ አንዲትም ስህተት አታገኙም ይልቅ ብትከታተሏቸው ከሌባ ትድናላችሁ
@user-ne8jm1zn6z
@user-ne8jm1zn6z 3 күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ውድ የቤተ ክርስቲያ አባት ናቸው
@user-ne8jm1zn6z
@user-ne8jm1zn6z 3 күн бұрын
ኧረ በመድሀኒዓለም አባ ገብረ ኪዳን እውነተኛ አባት ናቸው
@Yordanos-ef6pn
@Yordanos-ef6pn 3 күн бұрын
አባ፡ገብረ፡ኪዳን፡እውነተኛ፡መምር፡ናቸው፡ምስጢራቸውን፡ስለአወጡባቸው፡ነው፡ሰይጣን፡አለባቸው፡ያለው፡እሱ፡እራሱ፡ልቡሰ፡ሥጋ፡ሰይጣን፡ነው፡ክርስቶስን፡ሰይጣን፡አለበት፡ብለውታል፡ስለዚ፡እውነት፡የሚናገሩትን፡አለባቸው፡ቢሉ፡ምን፡ይደንቃችኀል????
@helendesta5489
@helendesta5489 3 күн бұрын
እረ ምን ይሻላል እነዚህ ሰዎች የሰይጣን መንፈስ እስመቼ ያደንቃሉ እንዴ ሁሉ ም ሰው ጋኔን አለበት እንዴ
@AbrahamKebede-sf4yk
@AbrahamKebede-sf4yk 3 күн бұрын
TOMAS
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 күн бұрын
ፕሮቴስታንት የግብረሰዶም ሀይማኖት እንደሆነ ዓለም አዉቋል ምን ቢዘባርቅ የቆመበት መንገድ
@tigistdemissie
@tigistdemissie 3 күн бұрын
አባታችን እድሜ ፀጋውን ይስጥልን
@user-bi5gr5ud2q
@user-bi5gr5ud2q 3 күн бұрын
mariyam inatachin nati ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 4 күн бұрын
መምህራችን እኳን ተወለዱልን መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 4 күн бұрын
ማርያም ማለት ህይወትናት ተስፋናት ፍቅርናት በውነትማርያምን የምነኩሰወች ልቦናይስጣቹ የምታረጉትንአታቁትምና እናቴ አዛኝት እርህርሂት ህሌና ያምላክእናት የጭቅአማላጇ እኔስማርያምን የምገልጥበትቃላት የለኝም እናቴማርያም በጣም እወድሻለው ህይወቴነሽ እናቴ ማርያም ማርያም ማርያም ስሟን ደጋግሜ ደጋግሜ ብጠራት የማልጠግባት ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰይጣንዳቢሎስ ቅጥልበል
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 4 күн бұрын
አባገብረኪዳን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቸውና እዉነተኛ አባትና ገሳጭ የምንወዳቸዉ አባት ናቸዉ
@sabawelday2213
@sabawelday2213 4 күн бұрын
እኔም የዲያብሎስ ምስክርነት ኣያስፈልግም ከሚሉት ጋር ነኝ እነሱ ጋር ነው እውነቱ ያለው
@DabeMan-ix2ne
@DabeMan-ix2ne 4 күн бұрын
Tomas
@AgerieFerede
@AgerieFerede 4 күн бұрын
ቅድስት እየሉጣ
@ygermal1
@ygermal1 4 күн бұрын
የቤተክርስቲያን ተኩላወችን ጨልመው ሌላውን እያጨለሙ ያሉትን እግዚአብሔር አምላክ ይያዝልን የእግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ እረፍት የሚነሳ ሀይለአጋንንት በስጋቸው ላይ ይሰልጥን ከሰቃዮችስ በምን ትለያላቹህ ቅዱስ ቃሉን ሸምድደህ ሜዳ ላይ እሾህ ላይ መንገድ ላይ አሽዋ ላይ ጭንጫ ላይ እየዘራህ ቅዱስ ቃሉን ሆድክን ትሞላበት አለህ ትኮፈስበታለህ ይህ ሁሉ የትውልድ ምስቅልቅል መከራ አይታይህም የቁም ሽባ ሁነን በሀጢያታችን ምክንያት ተቅበዝብዘን እረፍት ያጣነውን በእግዚአብሔር ስም በድንግል ማርያም ስም በቅዱሳኑ ስም በተሰጣቸው ፀጋ እፎይ እንድንል ክርስትናችን እንድናውቅ የእውነት መንገድን እንድንዝ የስም ክርስትና ብቻ እንዳንሆን ጨለማችን ገፈው ብርሃን እንድናይ የሚተጉትን እውነተኛ እባቶችን የሚነካ የእግዚአብሔር ቅዱስ መላእክት በላዩ ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ የእግዚአብሔር ቅዱስ መላእክት ቀድመው ይግረፉት።
@AzmeraDimtsu
@AzmeraDimtsu 4 күн бұрын
ሚካኤል እምባ እኛ ኣከባቢ ነው ሚገኘው እኔም ኣውቀዋለው በ ትግራይ ክልል ወረዳ ኣፅቢ ወምበርታ ቀበሌ ሚካኤል እምባ ነው