Пікірлер
@Vip33-v2q
@Vip33-v2q 29 күн бұрын
ዲል ለኢቶ
@Vip33-v2q
@Vip33-v2q 29 күн бұрын
❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
በርቱ❤
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te 2 ай бұрын
ይገርማል! ሃገር በስራ ይቀየራል ከዚህ መማር መማር መማር ነዉ ! የሚቀረዉ ትርጉምና ታሪካቸዉ የማይታወቅ የስም አወጣጦችን እዉነተኛና ታሪካዊ ትርጉማችዉን በሚገልጹ ስሞች መተካት ነዉ ። በኪሎ የሚሰፈር ቦታ ወይም መረት በዓለም ላይ የለም ፤ 4 ኪሎ ፤ ፒያሳ፤ 5 ኪሎ ፤ 6 ኪሎ ፤ ሰይጣን በት ፤ ፍየል በት፤ ጎተራ፤ ቀራ፤ ወዘተ በማለት መጥራት የለመድናቸዉ ከመቸ ጀምሮ ነዉ? እነዚህ ቦታዎች በታሪክ ከዚያ በፊት ምን ምን ተብለዉ ይጠሩ ነበር ? ኢትዮጵያዉንንስ ይወክላሉ ወይ እና የመሳሰሉትንም አብሮ ማፍረስ........!!!! ?
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 ай бұрын
ለውጥ ፣ እንዲህ ነው 🙏👍 አገር ወዳድ ጀግና ታጋይ ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የዘር ፅንፈኝነትን ሌብነትን ፣ አጭበርባሪነትንና ፣ በዝባዥነትን የሚፅየፍና የሚጠላ በአገር ወዳድ እውነተኛ ሰሜትና ዓላማ በአገሪቷ ላይ እያደረገ ያለው የልማት ዕድገት ለውጥ በእጅጉ ሊያኮራና ሊያሰመሰግንና ሊበረታታ የሚገባው አገር በድህነት ጎብጣና ተሰባብራ ለመውደቅ እየተንገዳገደች ባለችበት ሰዓት ደርሶላት ከውድቀቷ በመደገፍ እንድትነሳ ያደረገ ጀግና የመጀመሪያው የኢ/ያ መሪ ነውና ይመሰገን ፣ይበረታታ ፣ይደገፍ ፣ ከባንዳነትና ከዘር በሸታ ተላቀቁ
@robelaraya7139
@robelaraya7139 2 ай бұрын
Yedekelesh teklayu tenkuwayu ..leba hula
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 3 ай бұрын
ከተማውን ለሁለት የከፈለው የባቡሩ ሀዲድ ቢነሳ ቅር የሚለው?
@A.A_Shewa
@A.A_Shewa 3 ай бұрын
ከፒያሳ ++ በግፍና በማንአለብኝነት የትፈናቀለው ማህበረሰብ ብዙ ችግር ውስጥ ገብቶ ብርቅርቅ ብርቅ ሆኖ የወግን ችግር ተረስቶ???? በተረኞችና በአጫፋሪዎቻቸው በኮሪደር ልማት ስም ለተፈናቀሉና የ #ፒያሳ ++ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ... ማስታወሻ ይሁን የከትማዋ ነዋሪዎች ለረጅም ዘመን ዘመናዊነትን ጠንካራ ማህበራዊ ትስስርን በፍቅር በተቀባይነትን ...ወዘተ ባህሉ ያደረገን የከተማዋን ነዋሪ/አዲስ አበቤን ማንነቱን ለማጥቃት በአቅሙ ከሚኖርባት ቀዬው ለመበተን ማህበራዊ በግፍ ከተወለዱበት ቀዬ በተረኞችና በአጫፋሪዎቻቸው ለተፈናቀሉና የ #ፒያሳ ++ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ... በድጋሚ ማስታወሻ ይሁን
@Homesport21
@Homesport21 3 ай бұрын
i like it bro
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 3 ай бұрын
Why are you going on the street? Why don't you use the side walk ?😡
@jasontheworldisyours
@jasontheworldisyours 4 ай бұрын
Cool nightlife
@halemtessema9256
@halemtessema9256 4 ай бұрын
በጨርቅ የታሰረው ሰው እንዳይሄድበት ለመከላከል ነው? ቡቱቶ ይመሰላል።
@destaw333
@destaw333 4 ай бұрын
Nice