Пікірлер
@EdenAbebe-h8g
@EdenAbebe-h8g 4 ай бұрын
ቀአጥል❤❤
@hamieshetu7168
@hamieshetu7168 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው።
@hamieshetu7168
@hamieshetu7168 3 жыл бұрын
Shalom
@hamieshetu7168
@hamieshetu7168 3 жыл бұрын
God bless you.
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል ም.15 ቁ.5 "እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ፡፡ ያለ እኔ ምንም ልተደረገ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፡ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል"፡፡ ተባረክ ጌታ ይባርክህ ፡፡
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ም.10 ቁ. 21 የጌታን ጸዋና የአጋንንትን ጸዋ ልትጠጡ አትችሉም፤ከጌታ መዕድና ከአጋንንት ማዕድ ልትካፈል አትችሉም፡፡
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዐጋውና ሰላሙ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን ፤፤
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ አሜን!!እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፡፡
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
''እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይላቸዉ ነው፡ ለቀባዉም የመድኃኒቱ መታመኘኛ ነው፡፡'' አሜን........
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
የአገልግሎትህ ዘመን ይባረክ፡፡ አሜን
@adisbarakat406
@adisbarakat406 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
"በከርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ከርስቶስ አምላክ ና አባት ይባርክ፡፡ በአሁኑ ግዜ በዚህ ዘመን አንተን የሰጠን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን፡፡ አሜንንንን፤፤
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
Amennnnnnnn
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
የመለኮቱ ኃይል በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ሰለ ሰጠን በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ፀጋና ሰላም ይብዛልህ፤፤ አሜን
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
ክብርህን ላየ ለተረዳ ሰው አንተን ማምለክ እጅግ ቀላል ነው ዝም ብዬ አመልክሃለሁ የኔን ጉዳይ አንተው አንተው አንተው ጨርሰው
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማህ፡፡ አሜን ኢየሱስ፡፡ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ ፤በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም፡፡ የዮሐንስ ወንጌል. 14-6
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
ስንጠብቀው የነበረው የዘላለም ትምህርት ተለቀቀ አዳምጡ ፡፡ ተባረኩ፤
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ጸጋዉን አብዝቶ ይጨምርልህ አሜን. እንደዚህ የሚሆን ሕዝብ የተመሰገነ ነው፤እግዚአብሔር አምላኩ የሆነ ሕዝብ ምስጉን ነው፡፡
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ለደኀንነቴም መታመኛን ሰጠኝ ቀኝህም ትረዳኛለች ትምህርትህም ለዘላም ታጠናኛለች ተግሣጽህም ታስተምረኛለች ፡፡ መዝ.ዳዊት ም..18 ቁ.35
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ከጀርባው ያለው መዝሙር ድምፁ በጣም ከፍ ያለ ስለሆነ ዝቅ ቢደረግ.
@Univeral_United_Divine_Center
@Univeral_United_Divine_Center 4 жыл бұрын
Ok we will improve that. Sorry
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
Amen
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
"ቃሉን ስበክ በጊዜውም አለጊዜውም ፅና ፈፅመኸ እየታገስህና እያስተማርህ ዝለፍና ገሥጸ ምከርም" ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት ስለምታስምር ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ፤፤
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
ለአገልግሎቱ ሽመት ታማኝ አድርጎ ሐይል የሰጠህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን፡፡
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
ዘመንሕ ይባረክ
@hamieshetu4270
@hamieshetu4270 4 жыл бұрын
አሜን፡፡ ጌታ ይባርክህ