Пікірлер
@lubaba-p8g
@lubaba-p8g 6 күн бұрын
ትክክል ወላሂ
@MarkosAndarge-f4x
@MarkosAndarge-f4x 16 күн бұрын
Thank you more
@edenamare5990
@edenamare5990 16 күн бұрын
እኔ በጣም የማፈቅረው አብሮ አደጌ ጎረቤቴ አስጠኝየ መካሪየ የነበረ ልጅ ነበር። እናም አብረን አንኖርበት ከነበረበት ቦታ በክፉል ደረጃ ሁለት አመት ይበልጠኝ ስለነበረ አብረን እነማርበት የነበረው ትምህርት ቤትም እከ ስምንተኛ ክፉል ብቻ የሚስትምርበት ስለነበር ከማኒስትሪ ፈተና በኃላ ማንኛምውም ተማሪ ወደ ሌላ ቦታ ሄዶ መማር ግዴታዉም ሀላፈነቱም ነበረ።አብሮ አደጌም በዚህ ምክንያት ወደ ሌላ ከተማ ሄደ እኔም ለትምህርት አንደሄደ ስለማቅ ለአላማ ስለሄደ ስለማቅ ብዙም አልተጨነኩም ግን በጣም እናፉቀው አስበው ጀመር የናፉቆቱ ስሜት ግን አኔ ፉቅር መሆኑ አልገባኝም ነበር የገባኝ ቆይቶ ነው።ብቻ በዚህ መሀል ልጅም ከሄደበት ሳይመለሰ 3አመታትን አስቆጠረ ። እናም በዚህ መሀል ቤተሰብ ውጭ ለመሄድ አድል ላለው ሰው ዳሩኝ አኔም የቤተሰቦቸን ፈቃድ ለመሙላት ስል አገባሁ ።ግን የሰርጌ ዝግጅት ሲሆን በጠም በጠም አድርጌ አብሮ አደጌን አስበው ጀመርኩ ጉዋደኞቸን ስለሱ የት አንዳለ አጠይቅ ጀመርኩ ለምንደነውስ በዛው የቀረ በደህናው ነው ወይ እያልኩ አጠይቃቸው ጀመርኩ እነሱም መልሳቸው ያው ትምህርት ላይ ስለሆነ ነው ምናምን የሉኛል አኔም አልተወጠልኝም ናፉቆቴ እያገረሸ ሰርገም ተሰርጎ ከልጁ ጋር ሳንገናኝ ቤተሰብ የሰጠኝን ባሌን አገባሁት ባገባሁኝ በግማሽ አመት ስደትን ሀ ብየ ጀመርኩት። አ
@edenamare5990
@edenamare5990 16 күн бұрын
እና ጥያቄ አለኝ አኔ ልጁን መርሳት አፈልጋለሁ መላ በሉኝ።
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 18 күн бұрын
ድንበር ምንድነው!? ማለቴ በግንኙነት ውስጥ ያለውን ማለቴ ነው!?
@tonamultimedia
@tonamultimedia 18 күн бұрын
ድንበር ማለት በግንኙነት ውስጥ የት ድረስ መከባበር፣ የት ድረስ መቀላለድ፣ የት ድረስ ገመና መወጣጣት እንዳለብን፣ የት ድረስ መተዋወቅ እንዳለብን ጭምር ገደብ ማስቀመጥ ማለት ነው። ፍቅረኛችን ምን ሲባል እንደሚከፋው መረዳት፣ ምን ሲባል እንደማይወድ ማወቅ ማለት ነው። አንዳንድ ጊዜ ድንበር አትለፍ ይባል የለ። ይህም ማለት አንድ ሰው የማይፈልገውን ነገር አለማድረግ ማለት ነው።
@AndualemAyalew-mg7eu
@AndualemAyalew-mg7eu 19 күн бұрын
ከልብ አፍቃሪዎችም ነን ለሰውም አዛኞች ም ነን
@FikerDani-g6j
@FikerDani-g6j 23 күн бұрын
Sew endet yeresal
@ZebibSurur
@ZebibSurur 29 күн бұрын
በጣም ተንዛዛ አጠር አጠር ብታደርገው ጥሩ ነበር speak to the point please
@tonamultimedia
@tonamultimedia 29 күн бұрын
እናመሰግናለን፣ አስተያዬቱን ተቀብለናል። እናስተካክላለን😍😍
@NateNate-sx9ck
@NateNate-sx9ck Ай бұрын
19 አመት ሙሉ የምወደው የሚወደኝ ጓደኛ ኑሮኝ አያውቅም ሲከፍኝ መጠጣት ነው መፍትኤ ያደረኩት
@tonamultimedia
@tonamultimedia Ай бұрын
በምን ምክንያት ? t.me/meschetas ቴሌግራም ያዋሩን!
@Simon1011-n2y
@Simon1011-n2y Ай бұрын
Background musika yetebishali ibakihin
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Ай бұрын
የረሳንይን. ሰዉ. ለመርሳት. ሰከንድ. አይፈጅብንይም.👍👍👍
@AdemGetachew-el2yi
@AdemGetachew-el2yi Ай бұрын
ትደጋግማለህ
@DejeneGemechu-j4j
@DejeneGemechu-j4j 2 ай бұрын
7 gn algebagnm
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 ай бұрын
በዘፈቀደ መኖር። ሳያቅዱ መኖር። ምክንያት ሳይኖር መኖር።
@DejeneGemechu-j4j
@DejeneGemechu-j4j 2 ай бұрын
@@tonamultimedia eshi betam amesegnalew
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@SurafelSolomon-ef7yo
@SurafelSolomon-ef7yo 2 ай бұрын
የኔ ባህሪ ይሄ ነገር ኮኮብ ቆጠራ ሚባለው ነገር ይሆን🤣🤣
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 ай бұрын
በሳይንስ የተረጋገጠ ነው😍🙏
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 ай бұрын
Aaaaaaaaaaaa👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@wilsherjack7993
@wilsherjack7993 2 ай бұрын
በልጅነት ጊዜ የሳይኮሎጂ ችግር አለባቸው
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 ай бұрын
ቪድዮውን እየው መጀመሪያ!
@user-es7ow6nt3p
@user-es7ow6nt3p 2 ай бұрын
nice
@FatimaMohammed-ws5is
@FatimaMohammed-ws5is 2 ай бұрын
ትክክል ነው❤❤❤
@FatimaMohammed-ws5is
@FatimaMohammed-ws5is 2 ай бұрын
እውነት ነው በጣም እናደዳለሁ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ በጣምነው የምበሳጨው ላመኩበት ነገርወደሆላ አልልም. ሲበዛ እሩህሩሩህ ነኝ ያለኝነገር ወድሆላ አልልም የፈለገቢሆን በውሸት መመስከር ማጪበርበር አልወደም የምናገርውን ፊትለፊትነው
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 2 ай бұрын
በትክክል እግዚአብሔርን እናመሰግናለን
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 2 ай бұрын
ታዲያ ውድ የተከበሪከው ሠላምና ጤና ሥመኝልህ መፌቴው ምንድን ነው
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 ай бұрын
እናመሰግናለን፣ ይዘን እንቀርባለን🙏🙏🙏
@EdenDebebe-y9z
@EdenDebebe-y9z 2 ай бұрын
You say true . Thanks!!!
@zahramohamad8924
@zahramohamad8924 2 ай бұрын
💕💞💖💖💚💚🌹🌹😍👌👌👌
@zahramohamad8924
@zahramohamad8924 2 ай бұрын
💖💖💚💚
@Natinael-ey7ec
@Natinael-ey7ec 2 ай бұрын
ዶክተር እኔ ከተወለድኩ ጀምሮ የቤተሠብ ፍቅር የለም
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 ай бұрын
በቴሌግራም አውራን። t.me/psychaddis
@FatimaMohammed-ws5is
@FatimaMohammed-ws5is 3 ай бұрын
እኔ ግን ሰው ስጠሌኝ ውድዉን ይገባኛል ምቾት አይሰጠኝም እዛ ቦታ አልገኝም በደብ ይታውቀኛል ውስጠ ያውቃል በዛ ምክናያት ከቡዙ ሰው ጋራ ቅርርበት የለኝም አብዘኛውን ጊዘ ብቻየን መሆን ያስደስተኛል
@tube8393
@tube8393 3 ай бұрын
ሠላም ሠላም እኳን ሠላም መጣህ እናመሠግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉በ👍
@tonamultimedia
@tonamultimedia 3 ай бұрын
😘😍🙏🙏😍❤❤❤
@tube8393
@tube8393 3 ай бұрын
ወድማችን በትክክል ገልፀህዋል እናመሠግናለን ክበረልን እዉነት ብለሀል ቪዶ ጨረሸ አድምጫለሁ በትክክል ገልፅህዋል ቅንብሩ እራሡ ላዳድ መረዛማ ሠዎች ይመጥናቸዋል 😂😂😂 የምሬን ነዉ ኡፍፍ ኮሜታተሮችዬ መልካምነትን ተመኝሁላቹሁ መልካምነት ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም በላይክ 👍🙏💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐
@tonamultimedia
@tonamultimedia 3 ай бұрын
እናመሰግናለን። ሁልጊዜም ስለሚሰጡን አስተያየት ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው🙏🙏🙏
@tube8393
@tube8393 3 ай бұрын
ወድማችን እናመሠግናለን የኔሥ ጎደኛ የሆነ ቅናአትና ምቀኝነት አለባት የሥራ ባልደረባዬ እኔ ለሥራዬ ክብረ እና አሠሪዎቸ መሀላችን እዳይገቡ እያልኩ ቡዙ ግዜ ባልሠማ ላሺ እላታለሁ ከእኔ በድሜ ከፍ ያለች ናአትና ብዙ አልከታተላም ነገር ግን ከእግር ጥፍሬ ጀምራ እሥከ ፀጉሬ ዘለላ ታሸክመኛለች ታዳ እኔና እሧ ሥራ ነዉ ሚያገናኝን እናም እየቀናአችና እየተመቀኝችኝ እደሁ በግልፅ እረዳለሁ እደዛ የምሆነዉ አልናገረም ብልኳ ዝም አትልም በጣም መሠዳደብ ትወዳለች 🙆‍♀️ ባመጣችዉ ሁሉ እግታታለሁ እኔ ግን መሣደብ አልፈልግም ነበር በጌታየ እምላለሁ እድሠድባት የምገፉኝ እሧ ነች ዝም ካልኳአት እማ ትቀብጣለች ሥትሣደብ ግን አተን ያናዳሉ ያለችዉን ሁሉ ዉሸት ዉነት አትልም ሥትከፈት ምን ላረጋአት ትለኛለህ
@tonamultimedia
@tonamultimedia 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ለአስተያየቱ። ልክ ነው እንዲህ አይነት ሰዎች በየቦታው አሉ። ሆኖም ግን አንዳንድ ጊዜ እንዲህ በየዕለቱ ከምናገኛቸው ሰዎች ጋር ሲሆን ይከብዳል። አሁን ማድረግ የሚኖርብህ/ሽ ነገሮችን ቀለል አድርግ/ጊ፣ እሷ የምትወደውን ነገር ፈልግ/ጊ፣ የምትፈልገውን ነገር አጥና/ኚ። ምናልባትም ከራሷ ወይም ከቤተሰቧ ደስታ ርቋት ይሆናል፣ አድናቆት ተነፍጓት ይሆናል። አንተ/ቺ ይህንን አድርግ/ጊ፣ አዳምጣት/ጫት፣ አክብራት/ሪያት። ግን ራስህ/ሽን ዝቅ ሳታደርግ/ጊ እሷንም ከፍ ከፍ አድርጋት/ጊያት፣ እንደምትችል፣ ዋጋ እንዳላት እንዲሰማት አድርጋት/ጊያት። ነገር ግን አንተን/ቺን በንቀት አይን የምታይሽ/ህ ከሆነ መንገር ያለብህ/ሽን ነገር ንገራት/ሪያት፣ ድንበር አስምር/ሪ፣ ተከባበሩ።
@MehariMebratu-f5b
@MehariMebratu-f5b 3 ай бұрын
እኔ ጭንቀቴ እሄ ነው እራሴን አልወደውም በአስተዳደጌ የተነሳ ከቤተሰብ ጋር አላደኩም
@tonamultimedia
@tonamultimedia 3 ай бұрын
ከማን ጋር አደጉ። ራስዎን ለመጥላትዎ ምክንያቱ ከቤተሰብዎ ጋር አለማደግዎ ነው ወይስ ሌላ ምክንያት ያለ ይመስልዎታል?
@user-gz6uy9rz2n
@user-gz6uy9rz2n 4 ай бұрын
አው😢😢😢😢😢 ግን ?ውድ ልጅ ብዙ ሴቶች ጋር ይምህ ውድ ለምንነው?????😢😢😢😢😢😢😢
@tonamultimedia
@tonamultimedia 4 ай бұрын
እንሰራለን ቪድዮ🙏❤
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 4 ай бұрын
ቶና ሚዲያ ይሄን የመሰለ ትምህርት ሰጭ ኘሮግራም በማቅረባችሁ አማኑኤል እድሜ እና ጤና ለእናንተ እና ለመላው ቤተሰብ ይስጥልን፡፡ መጥፎ ሰዎችንም ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው ክፋት እራስን ይጐዳልና፡፡
@tonamultimedia
@tonamultimedia 4 ай бұрын
እናመሰግናለን፣ ቀና ሰው፣ አሜን። እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@tigrayadey4575
@tigrayadey4575 4 ай бұрын
እኔ ከናንተ ምክር ፈሊጌ ነበር ከቅርብነው የተዋውቅነው ተራርቀን ነው ምንነረው እና አፈቅርሻለው ይለኛል እኔም አፍቅሪዋለው ግን እሱ ይደውልልኛ ብየ ሰጠብቅ እሱ በፈለገው ሳአት ይደውላል በንቅልፍ ሳዓቴ ይደውላል እሱ ያለበት አገር በሁለት ሳአት እኔ ቀድመዋለው ግንእሱ ስራ ሲሆን እየሰራ ይደውላል እቤት ከገባ ትንሽ እረፍት ዎስዶ እእካን አይደውልልኝም ምን ባረግ ይሻለኛል
@tonamultimedia
@tonamultimedia 4 ай бұрын
በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ለስንት ጊዜ ቆያችሁ?
@tigrayadey4575
@tigrayadey4575 4 ай бұрын
ሁለት ወር ይሆናል ኡነቴ ነው ሲፈልግ ይደውላል ካልፈለገ አይደውልም ልርቀው በፈለኩ ሳአት ድንገት ከሁለት ቀን ባሃላ ሲፈልግ ከአንደ ቀን ባሃላ ይደውላል እኔ ደሞ አረብ አገር ነኝ ያለሁት በስደት ከባድነው እና ምክርህ ያስፈልገኛል በጣም🙏
@tonamultimedia
@tonamultimedia 4 ай бұрын
@tigrayadey4575 እሺ ቴሌግራም ላይ ያናግሩን። @meschetas
@tigrayadey4575
@tigrayadey4575 4 ай бұрын
ቴሌ ግራሙ ሊንኩ አልሰራ አለኝ
@tonamultimedia
@tonamultimedia 4 ай бұрын
t.me/@meschetas ብለው ይፈልጉን ወይም የእርስዎን አድራሻ ይላኩልን።
@bereketdawana5827
@bereketdawana5827 4 ай бұрын
yes
@user-pi4bi5qs8i
@user-pi4bi5qs8i 4 ай бұрын
እኔ እደዚነኘ ግን እስካሁን አላዉቅም ነበር
@Merem-ht7by
@Merem-ht7by 4 ай бұрын
ሠሊም
@Mekdi4148
@Mekdi4148 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ❤❤
@tonamultimedia
@tonamultimedia 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@wisdom-km8cq
@wisdom-km8cq 5 ай бұрын
ጓደኛ የለኝም ለካ😭
@uaeuar50
@uaeuar50 5 ай бұрын
እረትክክለኛየኔባልተቤትጠባይይህነው።እባክህየማፋቻውንመንጠገድንገረኝ
@uaeuar50
@uaeuar50 5 ай бұрын
ትክክክክክልል
@uaeuar50
@uaeuar50 5 ай бұрын
እረኔምባልተቤቴህልሜንእያኮላሸበብኝ፡ልቤንአደረቀው፡መላውምድነው፡
@tonamultimedia
@tonamultimedia 5 ай бұрын
facebook.com/psychaddis ላይ መልዕክት ያድርሱን።
@BeleteEshete
@BeleteEshete 5 ай бұрын
ዶክተር በዚህ ህመም ባለቤቴ በጣም ነው የምትጨቀው ተቸግሬሐሁ እኔንም በጣም ትጠራጠረኛለች ማለት ከሌላ ሤቶች ጋር ግንኙነት እንዳለኝ እና መተት እደማስመትትባት ወዘተ ትጠራጠረኛለች ሕክምናም ሥወስዳት እንደሚያማት በጭራሽ ለአንድ ሰከንድ አታምንም ለሠው የማይታይ ነገር ታየኝ ትላለች እናም ሰው የማይሰማውን ድምጽ ተሰማኝ ትላለች ከሰው ተርቃለች እናም በፊቱላይ ነብሳት እንደሔደበት ሰው ፊቷን በእጆቿ ደጋግማ ትጠርጋለች አንገቷን እነደ ነርብ ታማሚ ታነቃንቃለች አናም በተጨማሪ ከሰው ብልጭልጭ ብሎ መንፈስ ገባበኝ ብላ ታምናሐች እንደዚሕ አያለች ትሰቃያሐች ምንይሻለኛል አብሬ ተሠቃየሑ ማሣከም አልችል ተጠርጣሪነኝ ዘመድ ጋደኛ የላትም ከሠው የራቀች ነች ደ/ር ምን ራርግ ምክር ለግሠኘ ከደራ ይሑንብሕ
@tonamultimedia
@tonamultimedia 5 ай бұрын
ባለቤትዎ ይህ ምልክት ከታየባቸው ስንት ጊዜ ሆናቸው? ከዚህ በፊት ሕክምና ሄደውስ ያውቃሉ?
@user-gz6uy9rz2n
@user-gz6uy9rz2n 5 ай бұрын
እሽ😢😢😢
@HaesnAli-f3h
@HaesnAli-f3h 6 ай бұрын
ችግሩ እንደት እንደሚቀየሩ ማወቅ ይከብዳል ሳይጠበቅ ይንሸራተታሉ
@Adan-du8it
@Adan-du8it 6 ай бұрын
ዶክተር የጠቀስካቸወ ምልክቶች እዳለ አሉብኝ መጣም ነወ የተቸገራኩ ራሴን ከሰዎች ማግል ትኩረት ማጣት የተነገረኝን መርሳት:ጭቀት ድካም ባዶነት ተስፍ ቢስ ሰዉ ሚያወራኝ በጣም ዘግይቶ ነዉ ሚገባኝ በዚህ ችግሬ ሰወች ይርቁኛል ሁሌ በቀን ሳላለቅስ አልወልም
@tonamultimedia
@tonamultimedia 6 ай бұрын
t.me/meschetas
@senayt-bn9kz
@senayt-bn9kz 7 ай бұрын
አላቅም ከአምሮዬ ሊወጣ አልቻለም በማርያምምምምምምም
@user-gz6uy9rz2n
@user-gz6uy9rz2n 7 ай бұрын
ትክክክልነህ
@user-gz6uy9rz2n
@user-gz6uy9rz2n 7 ай бұрын
❤❤❤❤