Пікірлер
@viewtv2256
@viewtv2256 15 минут бұрын
How we can help?
@ysasyysasy3650
@ysasyysasy3650 19 минут бұрын
መንጋቱ አይቀርም
@ggvideonow1
@ggvideonow1 20 минут бұрын
ዶር ደሳለኝ፣ በተቸገሩ ቤተሰቦች ችግር ሁላችንም በተቻለው እንርዳ። መረዳት ያለብን ሃገራችን ትልቅ ችግር ውስጥነው ያለችው። በኔ የፖለቲካ ግምጋሜ ኢትዮዺያ ጠንካራ፣ ሀገር ወዳድ ፣ ጨፍጫፊ ያልሆነ፣ ቅቡል የሆነ አምባገነን መፍጠር አልቻለችም። ዴሞክራሲ ግሩም አለም ነው: መንገዱ ግን የሰላም ነው። ኢትዮዺያችን ያን አስተዋይ አምባገነን መሪ ያምጣልን በሰላም ለመኖር።
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 33 минут бұрын
Dr. Desaleh welcome to see you your media
@Getaneh188
@Getaneh188 33 минут бұрын
የአማራ ተማሪዎች እኮ አልተፈተኑም
@alebachewayele5874
@alebachewayele5874 40 минут бұрын
እጅግ የተቀደስ ሀሳብ ነው ዶ/ር ደሳለኝ ;; የምንችለውን ለማገዝ :ፈቃደኛ ለምንሆነው :ቢቻልህ በውስጥ ብታወራን ደስታ ይሰማናል::እግ/ር ብርታቱን ለወንድም እህቶቻቾን ጥንካውን ዋጋ እየክፈሉ ሁሉ ይሁንልን::
@የማርያምልጅ-ከ2ዠ
@የማርያምልጅ-ከ2ዠ 42 минут бұрын
እድሜህን ያርዝምልን
@Adane-n5r
@Adane-n5r 44 минут бұрын
ወንድሜ የወሬ ግዜ አበቃ፣ ፋኖን ለምን ገብተህ እንደማታስተባብር ይገርመናል ፣ ሌላው የህይወትና የደም ዋጋ እየከፈለ አንተና ሌሎችም፣ በወግና በጉልቻ ፖርላማ ጭቅጭቅ አማራን ነፃ ልታወጣና ፉትህ ልታመጣ አትችልም፣ እምታወራውን ማንም ህፃን ሳይቀር በደንብ ያቃል፣ ስለዚህ እንቶ ፈንቶህን አቁም።
@bisrat1269
@bisrat1269 47 минут бұрын
🤥🤥🤥🤥😝😝😝
@Artinstitut106
@Artinstitut106 50 минут бұрын
እንደምንም ብለህ ላጥ ብለህ ውጣ ይልቅ ቀጥሎ ሳያፍኑህ አምልጥ ላጥ ብለህ አምልጥ 🙌👏😇ለቀባሪው እያረዳህ እንዳትገባ አባየዋ ጥለህ ሾልከህ ጥፋ ከዛ የፈረሰ የጋላ አፈና !
@thomaskibret7453
@thomaskibret7453 Сағат бұрын
Ok doctor how to find your contact number
@aaysy6092
@aaysy6092 Сағат бұрын
ሥንትሰቃይ ተማሪወች ካለውጥት ባዶሆነው ቀሩ የደረጂ ተማሪወች በተለይአማራ ክልል የተሰራውበደል 10። እና 11 ደኛተስፈ ቆርጠ ው አልተመዘገቡም
@AmogneAlemu
@AmogneAlemu Сағат бұрын
ፍትህ ለተጨቆኑት ሙህራን እ/ር ይስጥልን ዶ/ር እ/ር ይስጥህ ወንድማችን
@getnetayalneh5431
@getnetayalneh5431 Сағат бұрын
ሃሳቡ ተገቢ ቢሆንም አንተ ቁርጠኛ መሆንህን እጠራጠራለሁ
@AlhmdulilahRebilalmin
@AlhmdulilahRebilalmin Сағат бұрын
ጀግና አማራ ፋኖ
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan Сағат бұрын
Be min melku enerda.?bank account wey yehone means ezih lay pin adergelen wendem🙏
@TheYou2050
@TheYou2050 Сағат бұрын
How do we give support?
@gdgg1719
@gdgg1719 2 сағат бұрын
ግን ኮሚቴ ቢቋቋምና ሁሉንም ለችግር የተዳጉትን በሚዛናዊነት እሚደገፉበት መመቻቸት ቢቻል ምክንያቱም ጥቂት የህሌና እስረኞችን ቢደገፉም በሚዲያው ብዙም ታዋቂነት የሌላችሁ ግን የዚህ ገፈት ቀማሽ የሆኑትንም ኮሚቴ አቋቁማችሁ ቢደገፉ መልካም ነው
@gdgg1719
@gdgg1719 2 сағат бұрын
ድጋፍ የሚደረግበት አማራጭ ቢመቻችና ቢታገዙ መልካም ነው የተቀደሰ ሀሳብ ነው በርቱልን ይህም ያልፋል
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 2 сағат бұрын
እንኳን ደኅና መጡ የተከበሩ❤።
@jobiden123
@jobiden123 2 сағат бұрын
ምንድነው የምትለው የአብይ ተቀላቢ አተላ ሆዳም ተደላድለክ ተዘፈዝፈክ የላመ የጣመ እየበላክ ወሬ ፓርላማ ተብየው ከአሸንጉሊቶች ጋር እየተቀመጥክ አብይ በሚሰጥክ ገንዘብ ኦየተንደላቀቀክ ለምን የምር ታጋይ ከሆንክ ከፋኖ ጎን አትቆምም
@athjaathja1785
@athjaathja1785 3 сағат бұрын
ዶክተር፣ደሳለኝ፣ጫኔ፣እንዴነህህህህህህ
@ማህሌት
@ማህሌት 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mollakassa216
@mollakassa216 3 сағат бұрын
የኔ አስተዋይ ወንድም
@melesemolla8304
@melesemolla8304 3 сағат бұрын
ጀግናው አሰተዋዩ ታማኙ ዶ/ር ደሳለኝ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው:: እነሱ የታሰሩት ለህዝባቸው ነው ::
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 3 сағат бұрын
የኔ አባት ኡፍፍፍ ስላገኘሁህ ደስ አለኝ
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 3 сағат бұрын
ወንድም ደሳለኝ (ዶ/ር) በጣም ወሳኝ ነገር ነዉና ያነሳሀዉ እናመሰግናለን። ከሆነ አይቀር ግን ብዙዎቹን በተወሰነም ቢሆን ለመድረስ ታመኝ የሆኑ ገንዘብ አሰባሳቢ ሦስት ሰዎችን ብትጠቁምና በእነሱ በኩል ቢሆን በእርግጠኝነት የተሻለ ነገር ማድረግ ይቻላል። ካልሆ ነግ ተደራሽነቱ ዉስን የሆናል ብዪ እፈራለሁ። በተረፈ እነኳን አየንህ።
@Alburhantube
@Alburhantube 3 сағат бұрын
Ante mn taweraleh wurdetam
@andargemulu
@andargemulu 4 сағат бұрын
በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ያግዘን ወድሜ
@ጎጃም
@ጎጃም 4 сағат бұрын
ሰላም ነው ደሱ የት ጠፋህ በሰላም ነው
@حسنمدني-ح8و
@حسنمدني-ح8و 4 сағат бұрын
መሀመድ ነኝ ስደውል አታነሳልኝም
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 5 сағат бұрын
በሥንት ጊዜ አየውህ ❤❤❤❤
@ademahmed-yi2wd
@ademahmed-yi2wd 5 сағат бұрын
የመሥከረም አበራን ቤተሠብ የባንክ አካውንት ትልክልኝ /ትተባበረኝ አለክ አደምአወል እባላለሁ ከሳኡድ አረቢያ
@teregnenetyewdem1179
@teregnenetyewdem1179 5 сағат бұрын
endet new yeminageaew? adrasha ebakih doctor Dessalegne. amesegnalehu. silk quter bitiseten tiru new.
@SamiAli-pt5xe
@SamiAli-pt5xe 5 сағат бұрын
ባለ ምጥቁ አእምሮ ምርጡ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ድል ለፋኖ
@ematube403
@ematube403 5 сағат бұрын
ጉዳያቸው ይታይ የሚለው ነገር አይሰራም
@mekdeskassa4794
@mekdeskassa4794 5 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@mekdeskassa4794
@mekdeskassa4794 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭
@mekdeskassa4794
@mekdeskassa4794 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mekdeskassa4794
@mekdeskassa4794 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdeskassa4794
@mekdeskassa4794 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mekdeskassa4794
@mekdeskassa4794 5 сағат бұрын
❤❤❤❤
@EyobMulu-x4z
@EyobMulu-x4z 5 сағат бұрын
ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን! ምን ይሁን ! ሆን ተብሎ አማራን ስብሳቢ ለማሳጣት የሆነ ነው! በርቱ አንድ ቀን ፍትህ እናገኛለን እንደ አማራ ህዝብ! ቤተሰባቸው መታገዝ አለባቸው!
@feedelband205
@feedelband205 5 сағат бұрын
ትባረክ ለታሰሩት ድምፅ በመሆንህ : እናከብርሀለን :አንድ የሚገርመኝ የሚደንቀኝ ነገር ግን :አብንን ስትመሰርቱ ጣና ሀይቅ ላይ መርክብ ላይ ሆነን ትድብቀን ነው ብላችሁን ነበር : በዛ ምስረታ ቀን ደግሞ ሳታስቡት በድንገት ስብሰባችሁ ላይ እብይ መህመድ መገኘቱን ገልፃችሁ ነበር: እብይን በሚስጥር የጠራው ቀለጠ ሞላ ወይንም ጣሂር መህምድ ወይንም ክባንዳዎቹ መሀል እንዱ እንደጋበዘው ግልፅ ነው ነገር ግን ክዛ በሁዎላ ማነው እብይን የጠራው ባንዳው በውጣችን ያለው ብላችሁ ስትጨነቁና ለማጋለጥ የወሰዳችሁት እርምጃም አልነበረም: ያንን ሁሉ ተስፋ የጣለባችሁን እማራ እንደዛ ስታዎርዱት እንዳችሁም ይቅርታ አልጠየቃችሁም: ጭራሽ ክአራጃችንእብይ ስር ፍትህ ይገኝ ይመስል እብራችሁ መስራትን ነው የወሰናችሁት:ታዲያ ከዚህ በሁዎላ ማን ሊያምናችሁ ይችላል: የማሰብና የአብይን ሴራን ዶክተር ሆናችሁ እንዴት ጭንቅላታችሁ ይህን የመጨረሻ ትንሽ የፖለቲካ ሸፍጥ ማመዛ ዘን እቃተው ? አሁንስ ምን ያህል እማራን ክልባችሁ ትደግፋላችሁ ለሆዳችሁ ሳትገዙ ? እሁንም የፋኖን ትግል ለመጥለፍ እብይ እናንተን ለመጠቀም በየእስር ቤቱ እየዞረ እያባበላቸው እንደሆነ መረጃው አለን: የጎጃምንም የፋኖ መሪዎች እነ ዘመነን እና አስረስን በገንዘብ እኒ ስልጣን እያባበላቸው እንደሆነ መረጃው ያሳያል: ነገር ግን እማራው በጣም ስለነቃ በተራ መግለጫና ተረት ጋጋታ በነዘመነ ተራ የቃሊት ጋጋታ ከዚህ በሗካ አማራን መሸወድ አይቻልም : እያንዳንዳችሁን እየተከታተልን ስለምናጋልጣችሁ በጊዜ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ ብለህ ለሁሉም የአብን ጉዎደኞችህ እና የጎጃም ፋኖ መሪዎች ንገራቸው:: ለእርዳታው ግን እንተባበራለን
@አንብስው
@አንብስው 5 сағат бұрын
ለሁሉም ነገ ብእኔ ይብለ ሁሉም!
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 5 сағат бұрын
YeAmhara hizib eyaderege yalew torinat kelid adirigo yemiyay saw kale yihe torinet siyabeka yemimetawun huneta yemayet edil yemiyagatimaw saw wayim Amhara yiferidal! Mengist yeAmharan hizib endahizb lematifat bicha sayhon yeAmhara hizib endahizb beketayinet tewarido leoromumaw bariya hono endinor yaleyelewun yehager habit eyetatekeme naw! Amhara nika!!! Yihinin torinet Mashenaf kalchalik endahizib manor atichilim! Yihinin torinet beandinet tenesteh yegebawun telat duket adirigeh hiliwunahin bekindih aregagit!!! Amhara Mashenaf bicha naw yaleh miricha! - Fano tigilihin kemedia figotanet arik! Mawurat tilik ayaderigim mesirat engi! Telatih yedimisihin metifat mineyaderegu naw bemil endichenak adirig. Yihe tigil letayita yemiderag aydelam. - Yebetihin gemena letelat metakemiya endihon fesimeh atifiked!!! Fano astewul, alamah yeAmharan hizib hiliwuna maregaget naw! Silazih keante gar hiwotun lehizib lemasewat yewota wondimihin yehasab liyunetin achachilah yihin kifu ken elaf. Yewondimihin gemena debik. - yeFanon tigil lemachenagef yemitiru enkirdad bandawochin fesimeh atimar! Yefanon sim yemiyatefa banda fano fesimeh atimaraw! Wode seol sitisadaw arifo yikemetal! - Fano ketelatih belay bilih hun. Keandebetachihu yemewotu kalatoch letelat metakemiya endayhonu askedimachihu mermiru! - Yetigilu wana alama lay bicha tikuret adirigu. Tigilu bemediya endimera atifikedu! Sirachihun bewusit bicha siru! Alah yitabikachihu! Bedil temalesu!
@Shrbirub
@Shrbirub 6 сағат бұрын
ድል ለጀግናው አማሐራ
@LeulMakbel-qw5kn
@LeulMakbel-qw5kn 6 сағат бұрын
አተ አህያ ህዋሀት ምን አረገህ ጥምብ ጋላ ዝም ብለህ ታሰረ ጆኝያ 🖕
@EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
@EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN 6 сағат бұрын
እነሱ እስርቤት ናቸው አይሰማህም እንደ ጥሬ በባዶ አንጀቱ የሚረግፈው አማራ ትሻላለህ ብዬ አስብ ነበር የአማራ እናት ጨጎራ ያለው እንጂ ህሌና ያለው አምጣ አልዎለድችም ልመና ትመጣለህ ለጎደኞችህ በየወረዴው በዬ ዞኑ በረሀብ የሚልቀው አማራ ለናተ ምንም አይደለም ??እድህ አልጠበኩህም በሙስና የደነደነ ሀብት አላቸው ምናልባት3%ካልሆነ በቀር እንደ ክርስቲያን ጎበዜ ሲሳይ ወዘተ ካልሆነ በቀር በለጠ ሞላ ለናንተ ማሳያ ነው የከርሳም ክምችት ካንተ አይጠበቅም የሚሊዬኖች እጃ የጎደኞችህ ድምፅ እድኮን አደለም የመረጥንህ ?መች ነው ዶክተር የአማራ ካድሬ ጨጎራውን በህሌናው የሚቀይረው? ልጁን ሚስቱን ሀብቱን ትቶ 2ልጂ እዬቀበረ ሀብቱ እዬተዘረፈ ያለመሪ በቃኝ ብሎ በጥይት በሰማይ በመሬት የሚቆላው ልጆቹ አይርባቸውም?እስኪ ምርር በለህ አርሶ አደርን ንፅሀንን በድሮን መግደል ተገቢ አደለም ብለህ የድብሎማሲ ስራ ሰርተህ ታውቃለህ??please ዶክተር የአማራ ህዝብ ያከብርሀል እደበለጠ ሞላ cerblum(ማሰብ የሚችለውን የአእምሮ ክፍሉን) በጨጎራ (stomach) እዳቀይረው? ሀሳብህ ልክ ነው ግን አንተ የሚሊዬናች ድምፅ ነህ እዳይናችን ብሌን እያዬንህ አደራ ተከርብተህ ልባችንን እዳሰብረው ቢሆን እንኳ በሌላ ሰው እድሰባሰብ ማድረግ ነው እንጂ ያለብህ ባንተ አያምርም የራስህንም ሙሉ የአማራን ህዝብ ውድቀት ማሳያ ነው የሚሆነው እንደገና በ.ሚታገለው ህዝባችን ላይም አቅም አታችሁ ለመናችሁ ማለት ተስፋ መቁረጥን ያሳያል ህዝቡ ብታንሱም ከናንተ ተስፋ ይፈልጋል ዶር ለክብራችሁም ለህዝቡም ክብር ባንተ አያምርም ብዙ ማለት አልፈልግም እኔ ተረድቸሀለሁ ግን እንደ ስዪም መስፍን እንደ ወያኔ ህዝባችሁ ጋ ተፋልማችሁ እስከ ህዎት መሰዋትነት ባከፍሉም ለናተ ብለው ታስረው የአማራ ህዝብ መለመኛ አደለም ግማሹም የሚፈልገውስልጣን አቶ ለስልጣኑ ለህሌናቸው የታሰሩ ወድም አባት እህቶቻችን እናቃቸዋለን ህዝቡ መነፀር ነው የትኛው ነው ጦር እዬመራ ስልጣን ለቆ በረሀ የተገደለው ካድሬ ሁሉም ለራሱ ነፃነት እንጂ መፋለም ያለበት በኔነት ስሜት ለናተ ብዬ የሚባል ነገር አይሰራም አንተም ህዝብ የሰጠህን አደራ በኔነት ስሜት ለመዎጣት ሞክር ስንት ተስፋ የምናደርግብህ ሰው ዶር ልመና ዎተህ የህዝቡን ተስፋ ባታጨልም ጥሩ ነው ካንተ ህዝቡ ብዙ ስለሚጠብቅ ?ያልፋል ለክብራችን ለነፃነታችን እስከ መሰዋትነት ድረስ እንፉለማለን ?እንወድሀለን እናከብርሀለን ዶር አደራ እዳትከረበት ??መችም ካሉት ስለምትሻል ?
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e 6 сағат бұрын
Just put the account number immediately We are willing to support them Please do this