Пікірлер
@AbyuAlemneh
@AbyuAlemneh 26 күн бұрын
Thank You
@Mohasiraj12
@Mohasiraj12 Ай бұрын
i miss you Bd
@Bothjohntut
@Bothjohntut 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@shibefente5682
@shibefente5682 7 ай бұрын
በአማራ ክልል ያሉ ዩኒቨርቨሲቲወች!! በተደጋሚ ቢገልጽላቸውም፤ ቢጠየቁም አይባቸውም። ዩኒቨርሲቲ በአንድ አካባቢ ሲቋቋም ብዙ ጠቀሜታ አለው። እሱን እዚህ ላይ አልዘረዝርም። ለህዝቡ ግን ትምህርት ተደራሽ መሆን አለበት። በአገራችን በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ተመስረተዋል። በተቻለመጠን ሁሉም ክልል ላይ አሉ። ዛሬ እየጠየቅን ያለነው መንግስትን ሳይሆን ራሳቸውን የዩኒቨርሲ አመራሮችን ነው። አማራ ክልል ያሉ የዩኒቨርሲቲ አመራሮች የምንጠይቀው ነገር አለ። ከዛ በፊት ለመረጃ እንዲሆን በሌሎች ክልሎች ያሉ ዩኒቨርሲቲ ወችን እንመልከት። መቱ ዩኒቨርሲቲ ጎሬ እና በደሌ ቅርጫፍ አለው መዳ ወላቡ ዩኒ ሻሸመኔ እና ጎባ ቅርጫፍ አለው ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ግንቡ፣ሻንቡ ፣ነጆ ቅርጫፎች አለው ዋቻሞ ዩኒ ዱራሜ ቅርጫፍ አለው ውልቂጤ ዩኒ ቡታ ጅራ ቅርጫፍ አለው ወላይታ ሶዶ ዩኒ ተርጫ ቅርጫፍ አለው አምቦ ዩኒ ወሊሶ ቅርጫፍ አለው። አክሱም ዩኒ ሽሬ ቅርጫፍ አለው አርባምንጭ ዩኒ ሳውላ ቅርጫፍ አለው ወዘተ በአማራ ክልል የተቋቋሙት ዩኒቨርሲቲዎች ግን በተመሰረቱበት ከተማ ተጎልተው ቀርተዋል። በዙሪያቸው ያሉትን ታዳጊ ከተሞችና ህዝቡ ትምህርት እንደማያስፈልገው ደምድመው ተቀምጠዋል። የትኛው ህግ እንደከለከላቸው አላውቅም። አታስፋፉ ተብሎ ከሆነ ከላይ የጠቀስኳቸው የአገራችን ዩኒቨርሲወች ሌላ ህግ ተሰርቶላቸው አይደለም። በአማራ ክልል ላሉት ምን እገዳ ተጥሎ ነው? የዩኒቨርስቲዎቹ አመራሮችና የሚያስተዳድራቸው ቦርድ በሚወስነው ጠንካራ አሰራር እየተፈፀ ያለ ነው። በጣም የሚገርመው 70 እና 60 እድሜ አስቆጠርን የሚሉት የጎንደርና የባህዳር ዩኒቨረሲቲወች ከተጎለቱበት ከተማ ውጭ ባሉት ከተሞች ዙሪ አንድም ብራንች ሲከፍቱ የምርምር ተቋማትን ሲመሰርቱ አልታየም። ይህ የአመራሩን ድንቁርና ነው የሚያሳየው። በሌላ በኩል ህዝቡም አይጠይቅም። ስለዙህ ከላይ የጠቀስኳቸው የሌሎች ክልሎች ዩኒቨርሲዎች እንዳአቋቋሙት አማራ ክልል ያሉ ዩኒቭርሲቲዎችም ቅርጫፍ ኮሌጆችን ፋኩልቲወች ራቅ ወዳሉ ከተሞች መክፈት አለባቸው።እነዚህ ቅርጫፎች ነገ ትውልድ እያደገ ሲሄድ ዩኒቨርሲ ለመሆን እርሾ ናቸው። በአማራ ክልል ያላችሁ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዘደነቶች አስቡ። አንድ አንድ ደግሞ ከማሀከላችሁ አሉ። ለምሳሌ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ እና ብቸና ቅርጫፍ ከፍቷል ለመክፈት ቦታ ወስዶአል። ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ መርሳ ላይ ቅርጫፍ አለው ጥሩ ሙከራ ነው። ሌሎቹ ባሉበት ተጎልተዋል። ሰለዚህ ትምህርትን ለህዝባ ተደራሽ ለማድረግ ከተሞችን ለማሳደግ በርካታ ኮሌጆን በአንድ ቦታ አጭቃችሁ የያዛችሁ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ስራ መስራት አለባችሁ። ትምህርት ለተጠሙት ከተሞች ድረሱ። በአላችሁበት ከተሞች መሬት እየተሻማችሁ አትቀመጡ። በሆኑም 1. ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ማህል ሜዳ እና ሸዋ ሮቢት ቅርጫፍ መክፈት አለብህ። 2. ባህር ዳር ዩኒ ሞጣ እና ፍኖተ ሰላም ቅርጫፍ መክፈት አለብህ 3. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70 ዓመት ተኝተሀል ገንዳውሀ እና ደልጊ(ሻውራ) ላይ ቅርጫፍ መክፈት አለብህ 4. ደብረታቦር ዩኒ ነፋስ መውጫ እና አዲስ/ ወረታ ቅርጫፍ መክፈት አለብህ 5. ደብረ ማርቆስ ዩ ተባረክ የጀመርከውን ቀጥል። 6. እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ቻግኒ ላይ እሞከረ ነው በዳንግላና በግልገል በለስ ይደገም 7. ወሎ ዩኒቨረሲቲ ከሚሴ እና አንድ ሌላ ቦታ ቅርጫፍ መክፈት አለበት 8. ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ መርሳ ጀምሯል አላማጣ ሰቆጣ ላልይበላን አስቦ መስራት አለበት። ሰቆጣ ራሱ ህዝቡ ዩኒእንዲከፈትለት ጠይቋል መቀጠል አለበት። 9. ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ዳባትና ሁመራ ላይ ቅርጫፍ ፋኩልቲዎችን ኮሌጆችን እንዲከፍት ጠይቀናል ተግባራዊ እንዲያደር አጥብቀን እንጠይቃለን 10. መቅደላ አንባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ቅርጫፍ አለወ ጥሩ ነው። አማራ ሳይት ላይ ቅርጫፍ መክፈት አለበት። ይህ እንዲሆን የዩኒቨርስቲዎቹ አመራሮች ለህዝባችሁ ከልብ ማሰብ አለባችሁ። ህዝባችን ኋላ የቀረው በትምህር እጦት ነው። ከዚህ በተጨማሪ የምርምር ተቋማትን በተለያዩ ከተሞቸ በመክፈት መስራት ይገባል። እኔ የአቅሜን ሀሳብ አቅርቢያለሁ። የሌሎቹን ክልሎች ተሞክሮ አቅርቤ ለመሞገትና ለመጠቁም ሞክሪያለሁ። ለአማራ ሲሆን ለምን ይከብዳል? ሌሎቻችን ደግሞ ሸር በማድረግ የአካባቢውን ህዝብ እንዲጠይቅ በማንቃት እንድትሰሩ አሳስባለሁ። ሰላም
@zeabbest2163
@zeabbest2163 9 ай бұрын
You need to work on roof top architecture " uniformity texture"...❤
@Dibaba_Gonfa54
@Dibaba_Gonfa54 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@simegnewtesfaye4455
@simegnewtesfaye4455 Жыл бұрын
👍👍👍
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
ትምህርቱን/እውቀቱን ይዞ የጋን ውስጥ መብራት ሆኖ ያልቀረ... ሙያውን በተግባር የገለጠ መልካም አርአያነት ለመሆን የበቃ ምሁር... (በጀት እጥረት ወዘተ መሰናክሎች ያልበገረው) ... እውነተኛ የገበሬ የህዝብ ወዳጅ! ምሁርስ እንዳንተ ለህዝብ ያሰበ የሰራ! ህዝቡ ያመሰግናል! እናመስግናለን!
@sali7256
@sali7256 Жыл бұрын
“Humanities” ለሚለው የአማርኛ ተወዳዳሪ ቃል መጠቀም አይቻልምን?
@AbaynewDires-qw7ff
@AbaynewDires-qw7ff Жыл бұрын
Hulunm akrbulin betam yamral
@zemiku3546
@zemiku3546 Жыл бұрын
በ29/07/2015 የማሪታይም ምረቃ ዩቲዩብ ላይ ጫኑልን
@zemiku3546
@zemiku3546 Жыл бұрын
በማሪ ታይል አካዳሜ ምረቃ በአሚኮ ቲቪ በ29/07/2015 ተላልፋ ነበረ አልፍን በዩቲዩብ ትጭኑልን
@bewukettadesse882
@bewukettadesse882 Жыл бұрын
ምድረ ግቢው ያምራል ፣ ምንስ ተወዳዳሪ አለውና ፣ የውስጥ አሰራሩ ግን .....
@shegawadane8553
@shegawadane8553 Жыл бұрын
I LOVE SO MUCH BDU
@user-bk7hl5fu2k
@user-bk7hl5fu2k Жыл бұрын
probably it is good
@alexfentaw7328
@alexfentaw7328 Жыл бұрын
Bahir Dar University, my home of education, will be the center of excellence!
@majetetube2023
@majetetube2023 Жыл бұрын
#1
@metmikuyohannes3848
@metmikuyohannes3848 Жыл бұрын
Bravo BDU Sport acadamy
@henok539
@henok539 Жыл бұрын
እኔ በ1998 ዓ.ም ነው ከባህርዳር ዩኒቨርስቲ የተመረኩት እና መመረቅ ብቻ ሳይሆን በየተኛው የስራ መስክ ብሰማራ ውጤታማ መሆን እንደምችልና የሆንኩኝ አድርጎ ቀርጾ ያወጣኝ ዩኒቨርስቲ ነው። ያውም በዚያ ዘመን ብዙ ባልተሟላበት ጊዜ። አሁንማ እንዴት እንዳማረበት። በርቱ በርቱ መምህሮቼንም በዚህ አጋጣሚ ስላየኋችሁ ደስስስስስ ብሎኛል። ሄኖክ ማስረሻ ነኝ የዩኒቨርስቲ መምህር እና የኢትዮጵያ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ አሶሴሽን ም/ፕሬዝዳንት።
@jhonnyrahel5231
@jhonnyrahel5231 Жыл бұрын
Ena ahun bdu temedibeyalew hejea megbat echilalew ?
@mulugetadebebe4382
@mulugetadebebe4382 Жыл бұрын
Wow what an amazing... I love BDU Sport Academy keep going!
@ፍኖ
@ፍኖ Жыл бұрын
ባህርዳር ዩንቨርሲቲ በጣም የምደነቅበት የትምህርት ተቁዋም ነው በርቱ ሌላ ኣዳዲስ ነገር አንጠብቅ ኣለን።
@Mt-cq2qj
@Mt-cq2qj Жыл бұрын
My lovely brother bless you
@kekiyadesalu6722
@kekiyadesalu6722 Жыл бұрын
DTU✓✓✓
@tesfamariammuluye7305
@tesfamariammuluye7305 Жыл бұрын
Good to share ur campus life doc
@hailemariamabebeendalamaw6707
@hailemariamabebeendalamaw6707 Жыл бұрын
Peda University Yemibal yelem Peda Campus new
@yohannesbisa2185
@yohannesbisa2185 Жыл бұрын
I am lucky enough to be the fruit of this university and teachers. Thank you for the program. It took me back to the memories I had with the staff, friends and teachers. I am proud to be a graduate of BDU. Thank God now I am a PhD candidate in one of the universities in China.
@edlamualemie8560
@edlamualemie8560 Жыл бұрын
Great
@simoncharleslasu1922
@simoncharleslasu1922 Жыл бұрын
Thanks for the coverage on the foreign students in Bahir Dar university. This was a very historical event that we will cherish forever 😌🙏
@honelignchekole
@honelignchekole Жыл бұрын
go on, trust me you will change your ....................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................
@emgnm9984
@emgnm9984 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ክርክር ችሎት በእውቅት ታኒፅን እንድንሄድ ይረዳናል እንዲሁም ቀጥሉ አቅም ይስጣቸው አመስግናለው
@tazebagmas3958
@tazebagmas3958 Жыл бұрын
Best
@menenict8542
@menenict8542 Жыл бұрын
ዝግጅቱ ጥሩ ነው። አኒሚሽኑ ግን ትኩረትን ያውካል።
@nahomdessye9689
@nahomdessye9689 Жыл бұрын
በርታ
@starethio252
@starethio252 2 жыл бұрын
እንዴት ነህ ቶፊቅ!ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል
@endalenuraga9514
@endalenuraga9514 2 жыл бұрын
dr. Menge. I am so happy seeing you with all the achievements you have come across. You voice has not changed a bit. You recall your being very humble and a great friend. Tade and you were two faces of a coin. Endale nuraga.
@ahmedlawgraduate6330
@ahmedlawgraduate6330 2 жыл бұрын
good. great BDU
@ayenewmolla7107
@ayenewmolla7107 2 жыл бұрын
I love Bahi Dar University. The known University.
@ashenafiabeje5727
@ashenafiabeje5727 3 жыл бұрын
BDU
@changkuothwarliem3813
@changkuothwarliem3813 3 жыл бұрын
@robelbitew2215
@robelbitew2215 3 жыл бұрын
በስሜት የተከፈተ ዲፓርትመንት
@birhanemengiste3130
@birhanemengiste3130 3 жыл бұрын
አለሜ
@equtorialworldnews1525
@equtorialworldnews1525 4 жыл бұрын
Really this is wonderfull. BahirDar University is great. I would like once to visit
@madesign21
@madesign21 4 жыл бұрын
waw proud BDU
@habeshanation
@habeshanation 5 жыл бұрын
😍😍😍😉😉😉
@Mikewendwosen
@Mikewendwosen 5 жыл бұрын
ውስጡ ባዶ
@edwardmesfin9202
@edwardmesfin9202 5 жыл бұрын
Hii edward ebalalew bahrdar university lmemezgeb efelegalew distance learning
@pibordengdup4922
@pibordengdup4922 5 жыл бұрын
wow what a wonderful campuses your really enjoyable BDU
@jesusislord9734
@jesusislord9734 6 жыл бұрын
Bahir dar ye temhert ketema ena Webb meche endemyeshe gera gebtonal 👌💚💛❤️
@lijalemmelie8531
@lijalemmelie8531 6 жыл бұрын
Hero !!
@tazzee.4485
@tazzee.4485 6 жыл бұрын
እንዴ ልታጓጉን ነው ድምጽአልባ ቭዲዮ የምትልኩልን? ምን አይነት ቀልድ ነው!