Пікірлер
@HiwotAschalew-l8g
@HiwotAschalew-l8g 18 сағат бұрын
I love adugna ena abejish also etagu
@HiwotAschalew-l8g
@HiwotAschalew-l8g 18 сағат бұрын
Adera tarikun enedatakuwaretut ena betam yedero temalekachachu nagne bena bereku giza malet new yenabereku tekuwaretewal yeham enedayekowaret ena demo betam ayerezam tolo tolo sebesebut
@FhrghChg
@FhrghChg 21 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@coreykelly2523
@coreykelly2523 21 сағат бұрын
እጅግ በጣም በጣም አሪፍ ነው ሁሉ ነገር እውነት ነው እሚመስለው ድራማ አይመስልም ግን አዱኛ አጉል የከተማ አነጋገር ነው የእውነት አይመስልም እናንተ ግን professional actors ናችሁ እንደዚህ አሪፍ አይቼ አላውቅም::
@coreykelly2523
@coreykelly2523 21 сағат бұрын
ሁሉም አሪፍ ናቸው አዱኛ ግን የሆነ እስክሪፕት እምታነብ ነው እምትመስለው ብዙ ይቀርሀል. የቀሩት ሁሉ በጣም በጣም አሪፍ ናቸው. ይቅርታ አዱኛን ቀይሩት አይችልበትም::
@Tesfa7
@Tesfa7 Күн бұрын
15:03
@Sara-eu4oj
@Sara-eu4oj Күн бұрын
ዋው😅😅🤙🤙🤙🤙👍👍👍🫰
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ Күн бұрын
አያ ታዴ አተራመሳቸው 😂😂😂 እምዋዬ አይዞሽ የኔ ደግ ያለምወርቅ ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ አሉ እትዬ አልማዝ የኔ እናት አታልቅሱ 😘😘😘
@FaisalJani-n1j
@FaisalJani-n1j Күн бұрын
ደህናደሩ😢🎉🎉🎉🎉🎉ልተኛነዉ ግንሸበላዬናፈቆኛል😢😢😢😢
@BetelhemAgawuDgafi
@BetelhemAgawuDgafi Күн бұрын
እጅግ ድንቅ ባህል ተባረኩ ስወዳችሁ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Күн бұрын
አያ ታዴን የሚመስሉ የገጠር ሌቦች ብዙ አሉ:: አያ ታዴ ከህብረተ ሰቡ መወገድ አለበት:: የእሱ አይነት ብዙ ብዙ አሉ::
@TadeleBizuye-u2x
@TadeleBizuye-u2x Күн бұрын
Keep It Up Dears👌 🙏🙏 👌
@BekelechAnteneh-k1g
@BekelechAnteneh-k1g Күн бұрын
ሁሌም ሳልመርቅህ አድሬ አላውቅም ዕድሜ ጤና ሀብት አብዝቶ ይስጥህ መድሃኒያለም
@aderaw12
@aderaw12 Күн бұрын
promotion ጀመራችሁ🙏🙏
@ZebeneTizazu
@ZebeneTizazu Күн бұрын
Betam new yemimechung
@Gizelekulus
@Gizelekulus Күн бұрын
አያ ታዴ የአበጀሺ ደግነትና በአበጀሺ ላይ የሰራዉ ግፍ አሳበደዉ
@Gizelekulus
@Gizelekulus Күн бұрын
ወይ አበጀሺ ትግሰቷ ሴት በላይ ብዬሻለሁ
@AlNm-j2c
@AlNm-j2c Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@BedluMengesha-z3x
@BedluMengesha-z3x Күн бұрын
ተከታታይ ከሆነ ለምን በቁጥር ቅደም ተከተል አትለቁትም ?????
@אגרהמנגיסטו
@אגרהמנגיסטו Күн бұрын
Kkkkk "manesh..besheta!" Alalem?! Enante video melkek kakomachehu min liwutegn new?!
@meseretatinafu-h9z
@meseretatinafu-h9z Күн бұрын
በርቱ አንደኛ ናችሁ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Күн бұрын
Life is good everyone ❤❤.
@ዐዐርሴማዐንችጠብቂኝ
@ዐዐርሴማዐንችጠብቂኝ Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Күн бұрын
Er fenedan Kibirt Ethiopia ❤❤.
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Күн бұрын
Kibirt Abejesh Enatein tymesegalch.❤
@YasminAlomo-sz1df
@YasminAlomo-sz1df Күн бұрын
❤❤❤❤
@kedirmoges9033
@kedirmoges9033 Күн бұрын
አያ ታዴ መዳኛም ያለህ 😂😂😂😂😂
@kedirmoges9033
@kedirmoges9033 Күн бұрын
ምላሱ አስራምስት ቁጥር ምስማር በይው😂😂😂😂 አረ ተው እሱቤ
@kedirmoges9033
@kedirmoges9033 Күн бұрын
አረ ትዎና ድንቅ ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@goreja100
@goreja100 Күн бұрын
ታዴ አባ ትከል
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 Күн бұрын
ኧረ ዉዉዉ አበጀሽ ያየሽ ና ታደሰ ያለም ወርቅ የዛሬዉ ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nitart4949
@nitart4949 2 күн бұрын
Ayi dero na zendero😂
@RRuth8852
@RRuth8852 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@coreykelly2523
@coreykelly2523 2 күн бұрын
ከአገሬ ከወጣሁ እንደዚህ ደስ እሚል እኛነታችንን እሚያሳይ ድራማ አይቼ ተደስቼ አላውቅም በጣም አሪፍ ነው በርቱልን::❤❤❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 күн бұрын
የሲሳይ እህት ክፉ ወስፌ ይሄ የብዙዎች ተግባር ነው። ከሃዲ ብቻ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 күн бұрын
የአበጀሽን አይነት መልካም ሴት ያብዛልን። ታዴ የአነተስ የጉድ ነው ። ግን የድራማው ድምቀት ነህ ። ሁላችሁም ሱስ የምትሆኑ ናችሁ። አይ ያለምወርቅ የአበጀሽን እጅ ነከስሽ ። በዚህ ድራማ መማር የቻለ ይማር ። ሲሳይ እኮ ደስ የምትል ወንድ ጎበዝ ነህ። ሁላችሁም❤❤❤
@AtumaBelete-cn3xp
@AtumaBelete-cn3xp 2 күн бұрын
2
@RRuth8852
@RRuth8852 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@مشعل-ق3ر
@مشعل-ق3ر 2 күн бұрын
🎉🎉❤🎉❤😂😂😂
@afeweld5291
@afeweld5291 2 күн бұрын
አይይ.. አያ ታዴ እግሩን ፈርከክ ሲያደርግ ትኩስ የተገረዘ መስሎ ነበር። አጅሬ ወገብ እንደሽመል መወዝወዝ ለምዶ፣ መንደሩን አተራመሰው። በሁለት ሴት ተበስሎ ጎረሰ ወዲያው እራሱን ሠረገ! ጉደኛ ! ★እናቱም፣ ጠርጥረውት ነበር። *ያየየሽ ታየ የቆየ ፍቅር አላት አሁን ታዴን አትለቀውም! ቢቻላት አቀዣብራ ቶሎ ታፋታዋለች! *እሱባለው ከእሳት ወጥቶ እረመጥውስጥ ገባ! * አያ ገረመው አለዕዳው ተሳዳጅ፣ የውብዳርን ያፅናናታል ዋሽንት ያስ..ታል የአበጀሽ አማች ይሆናል። ከዚያ ቤተሰቡ ሰፋ ማለት ነው።🍁 💚 💛 ❤
@emugashaw6135
@emugashaw6135 2 күн бұрын
Abejeshi yena melkam sew lijeshen yasadigleshi❤❤❤
@Asefu1621
@Asefu1621 2 күн бұрын
አያ ታዴ በስተርጅና ሲያገኝ ሰከረ 😂😂😂
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 2 күн бұрын
😂😂
@cabsena
@cabsena 2 күн бұрын
እፎይ !!!!
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😮😮
@Kelemua-v8y
@Kelemua-v8y 2 күн бұрын
Yene wedochi
@danielergete3648
@danielergete3648 2 күн бұрын
አያ ታደሰ የዘመኑ አለቃ ገብረሃና ነዉ በጣም ጎበዞች ናቹህ በርቱ
@hopegeneraltube
@hopegeneraltube 2 күн бұрын
abo yhen film mechereshawn sanay endayqom mert drama
@yonasGashaw-h3n
@yonasGashaw-h3n 2 күн бұрын
በመቄዶንያ "ቤት ለሌላቸው ቤት እንገንባ!"። ''ለበጎ አድራጎት'' በሚለው አማራጭ በመጠቀም ቅዳሜ የካቲት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በሰይፉ በኢ.ቢ.ኤስ ዩትዩብ ቻናል በሚካሄደው የቀጥታ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ለቤት ግንባታ የበኩልዎን ይለግሱ።
@BesuYemataw
@BesuYemataw 2 күн бұрын
Best of culcher amheira