Пікірлер
@anteneh-n3x
@anteneh-n3x 4 сағат бұрын
ሽብርተኛው ትግሬ። የትግሬው ድርጅት ኢሀአፓ አባል ግንባሩን ተብሎ ወደ ሲኦል የተላከ።
@Habtehayilu2112
@Habtehayilu2112 14 сағат бұрын
Fano ይህ ነው
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 15 сағат бұрын
ወይ ጭካኔ
@ishak646
@ishak646 15 сағат бұрын
🎉
@belaytessema3004
@belaytessema3004 17 сағат бұрын
First Ethiopian devil in human form in history his name is megestu this blood throat murderer still lives
@bestrong1237
@bestrong1237 Күн бұрын
አንድ ክፍለ ጦር መርቶ የማያውቅ የመሳሪያ ግምጃ ቤት ሻለቃ የአገሪቷ ዘፋን ላይ ቂብ አለ! አገራችን ያበቃላት ያኔ ነው!
@bestrong1237
@bestrong1237 2 күн бұрын
ታሪክ እንዲህ በእውነተኛ ገጽታው ሲቀርብ ደስ ይላል! ወያኔን ሰጠላን መንግስቱን ማወደስ እና የፈጠራ ትርክት መፍጠር ነውር ነው፡፡ ያለ ችሎታው ስልጣንን ወዶ ታላላቅ የኢትዮጵያን ዕንቁዎችን አርዶ አርዶ፤ አገሪቷን ሰው አልባ ካደረገ በኋላ ውርደትን መርጦ በመፈርጠጥ በቁሙ የሞተ እንደ መንግስቱ ሃ/ማ በኢትዮጵያ ታሪክ የለም!
@SorryYeDestalij
@SorryYeDestalij 3 күн бұрын
Belay zeleke is not struggle for Amhara or for oromo you know he struggle for his country Ethiopia
@BirhanTaye-g4r
@BirhanTaye-g4r 4 күн бұрын
Ye essu giffe new ahun be fashistu yemnsekayew
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 7 күн бұрын
ቢልጌት 😈 በአሁን ሰአት አብይን በቁጥጥሩ ውስጥ አስገብቶታ በቅርብ ቀን ኢትዮጰያ ይገባል 😭💔
@girmawongele
@girmawongele 8 күн бұрын
ሃይለስላሲ በዛ ህሉ ብልሃታቸው በትውልድ የሚያስወቅሳቸውን ይህን ድርጊት እንዴት እንዳስፈጸሙ ይገርመኛል:: የኢያ ሱን ደብዛያጠፉት በላይን የመሰለ ጀግና ያሰቀሉት ን ጉስ በ መጨረሻ በተራቸው እሳቸውም ታንቀው ተገድለው ሽንት ቤትተጥለዋል :::: ካርማ ስራዋን አትዘነጋም ::
@aratkilo1808
@aratkilo1808 8 күн бұрын
ጣሊያን:ኢትዮጵያ:ሲገባ:በላይ:ዘለቀ:እድሜውስንት:ነበረ?
@ElsaDeyasa
@ElsaDeyasa 9 күн бұрын
Tarik. Btam ewedalehu. Amesegnalehu
@maYoutubeTube
@maYoutubeTube 10 күн бұрын
ዋለልኝ በረሀብ እተጎሳቆለ የነበረውን አማራ ጨቋኝ አድርጎ ማስቀመጥና በወቅቱም እየተራበ በነበረው የወሎ ህዝብ ቀብሩ መፈፀሙ በራሱ አስገራሚ ነው። ዛሬ ኖሮ ቢሆን ምን ያህል በተፀፀተና በስራው እራሱን ያጠፋ ነበር።
@gosayekasaw2257
@gosayekasaw2257 11 күн бұрын
ጎበዝ ልጅ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 күн бұрын
ዮሀንስ ለእንግሊዝ መንገድ በማሳየት እና በመምራት ስለረዱ እንግሊዞች ከመቅደላ ሲመለሱ በሰጧቸው ዘመናዊ መሳሪያዎች በመረዳት በኋላ አጼ ተክለ ጊዮርጊስ የተባሉትን ንጉስ አሸንፈዋል ።ያን ዘመናዊ መሳሪያ ባያገኙ ኖሮ ዮሀንስ አጼ ተክለጎርጊሰን ማሸነፋቸው ያጠራጥራል።እንግሊዞች ለዮሀንስ ወዳጆቻቸው ነበሩ ።
@magdapetroy8091
@magdapetroy8091 12 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alulakebed1508
@alulakebed1508 14 күн бұрын
ይሄሰዉ የፈጠረዉ ችግ እስካሁን እንባላለን
@be-liever
@be-liever 14 күн бұрын
በላይ ዘለቀ ቂልጡ 💪💪💪
@ektsSjcye
@ektsSjcye 14 күн бұрын
ጓድ ምንግሥቱ ኋለማሪያም እንኳን በጥይት በታንክ ተጨፍልቆ ቢሞት የኢትዮያ ህዝብ ለኛ ብሎ ነው የሞተው ብለው ቁጭት ውሥጥ እንደማይገባው ሥላወቀ ለልጆቼ ልኑርላቸው እሥከ ዛሬ ኢትዮጵያ ኢትዮጰያ እያልኩ ግዜን በሀገር ፍቅር ልጆቼን እና ባለቤቴን የረሳሗቸውን ሒወታቸውን ላድን የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን በመንገር ቂጡንም ብንወጋው አይሰማም
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 15 күн бұрын
በላይ ዘለቀ የወዶች አለቃ 😢😢 ጀግናው በሌ 💚💛💕💔💔!! ባንዳ ጀግናን ማስበላት ያቃል እህእህ እህህ እፍ ያማል 💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@عبدهايمام
@عبدهايمام 15 күн бұрын
🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪👑👑👑👑👑👈
@user-xl7zt9qm3r
@user-xl7zt9qm3r 15 күн бұрын
ፈጣሪ በገነት ያኑርህ የኢትዮጵያ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏💪
@truth2897
@truth2897 19 күн бұрын
ከ ስልሳዎቹ በተጨማሪ ጀኔራል ተፈሪ ባንቲንና ኮለኔር አጥናፉ አባተን ከረሸነ በኋላ አንድ የተማረ ጄኔሬሽን በየመንገዱ ላይ እየተረሸኑ እናት የልጇን እሬሳ ከማየት በስተቀር ማንሳት የማትችልበት ጊዜ በዚህ አረመኔ ግትርተኝ መንግስቱ ኃይላማሪያም መሪነት ነበር ...ጀነራል አማን አምዶም ብልጥ ሃገር ወዳድ የኤርትራን ጦርነት በሠላም ለመፍታት ከኤርትራ ሲመለሱ ነው ይህ ያላመረው አረመኔው መንግስቱ ይህን ጀግና በመሳሪያ ሲያቅተው በታንክ ቤታቸው ቀጥቅጦ የገደላቸው ።መንግስቱ ግትርተኛ በመሆኑ ከጀበሃና ሻእቢያ የቀረበለትን መገንጠልን ትተው በፌደራል መተዳደርን ሲያቀርቡለት እሺ ቢል ኖሮ ዛሬ ወያኔ የሚባል ባልተፈጠረ ነበር።
@jjtube9304
@jjtube9304 20 күн бұрын
Pls drop your private social media links, i want to reach you
@TekesteMulugeta-gg3yd
@TekesteMulugeta-gg3yd 22 күн бұрын
ይህ መንጋና ከንቱ ህዝብ ደርግ በአሰፓልት ላይ አሰከሬኑን እያነጠፈ ጣለውና ለገደለበት ጥይት እየጠየቀ መከራ አወረደበት
@ashenafi2
@ashenafi2 22 күн бұрын
አሁን ይህ ሃብት በማን እጅ ነው ያለው ?
@simachewlyew5258
@simachewlyew5258 22 күн бұрын
ጎጃም ሲጠራ ሁሌም በላይ አለ ... ይህንን ታሪክ ተተኪ ትውልድ እንዲያዉቀዉ ያደረጋችሁ ፀሃፊዎችን እናመሰግናለን..........
@simachewlyew5258
@simachewlyew5258 22 күн бұрын
ጀግና በስጋ ቢሞትም በስም ሁሌም ከመሬት በላይ ነዉ......
@yonaimenwylt375
@yonaimenwylt375 23 күн бұрын
የሃይለ ስላሴ መንግስት ብዙ ሰርቷል ግን በለይ ዘለቀን በመስቀላቸው ያሁሉ ተስርዟል
@MkaAyw
@MkaAyw 23 күн бұрын
የጎጃም ተወላጂ ባንዳዎች አሁንም የበላይ ዘለቀ ደሙ ይፈልጋችኋል። አፄ ኃለስላሴም ዘር ሰያወጣ ቀረ። ሥራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ይባላል።
@jjtube9304
@jjtube9304 25 күн бұрын
Hey man i want to show you something big, but i can't find any other private platform to talk with you pls contact me
@Blessingssssss
@Blessingssssss 25 күн бұрын
ተኣማኒነት እንዲኖርህ ሃቀኛ ታሪክ ተርክ። በላይ ዘለቀ ከጣልያን ወረራ በፊት አጎቱን ገድሎ ጫካ ገባ፣ በሽፍትት ዘመኑ ከሱ ጋር የነበሩት ሌሎች ሽፍቶችና የአካባቢው አርበኞችን ይዞ ጣልያንን ይወጋ ጀመር፣ ከድል በሇላ ተመልሶ ወደ ሽፍትነት ገባ፣ አንዴ ሽፍታ ከነበርክ ሁሌም ጥጋበኛ ነህ፣ አበበ አረጋይ ጦር ይዞ ሲዘምትበት ሮጦ ሊያመልጥ ሲል እግሩ ላይ ተመታና ሊያዝ ቻለ፣ በስቅላት ሞተ። የበላይ ወንድም በውግያው መሀል ሞተ፣ ከጥቂት አመታት በሇላ አርቲስት ጌትነት እንየው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለ የበላይ ዘለቀን ታሪክ የሚተርክ ተውኔት ፅፎ ተጫወተው። ትያትር ሲዘጋጅ የህዝብን ቀልብ ለመሳብ ስለሆነ ጌትነት የበላይ ዘለቀ ተውኔትን አጋንኖ አቀረበው/ጎጠኝነትም አለች። ደርግ ይችን ሲሰማ ንጉሱን ለማስጠላት በላይ ዘለቀን ለፕሮፖጋንዳ ተጠቀመበት። የውሸት ትርክቱ እየቀጠለ መጣ።
@MelakuMerene
@MelakuMerene 26 күн бұрын
Thank you this is really helpful and best KZbin channel
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 28 күн бұрын
ጀግና መሆን የጠላኸውን ማንንም ሰብዐዊ ፍጡር ያለ ፍርድ በጥላቻና በጥጋብ ለመግደል ፍቃድ አይሰጥህም። በላይ ዘለቀ ከተራ ነፍስ -ገዳይ ሽፍትነት ውደ አርበኛነት ተሸጋግሮ ሀገሩን በክፉ ቀን መታደጉ እጅግ የሚደነቅ ነው ፤ ሆኖም ሰላም ሰፍኖ ሁገር ከተረጋጋ በኋላ በእብሪትና በጉልበተኝነት ጥጋብ ለገደላቸው ሰዎች ለምን በህግ ይጠየቃል የሚለው አስተሳሰብ ግን የተሳሳተና ምድራዊውን ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ህግንም የተላለፈ ነው።
@gizachewworku4097
@gizachewworku4097 29 күн бұрын
ገራም ነው!
@tube-ry6ee
@tube-ry6ee 29 күн бұрын
thank good job bro❤
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 29 күн бұрын
Yes wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@one-home
@one-home 29 күн бұрын
Thanks for watching! If you enjoyed the video, help support the channel by leaving a SUPER THANKS! Remember to Like & Subscribe if you enjoyed the video and click the Bell Icon to never miss an upload.
@jordana7775
@jordana7775 Ай бұрын
Thank you
@user-em3jw6sk5e
@user-em3jw6sk5e Ай бұрын
ስለዚህ ፋኖ የእርስ በርስ መገዳደል ባህል ውስጡ ነው ማለት ነው። ያስቆጫል። መገደል የነበረበት ሀገር ጥሎ የፈረጠጠው ኃ/ስላሴ ነበር። እውነትም የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።
@mikigere-fn1qv
@mikigere-fn1qv Ай бұрын
ጥሩ ነው ግን አተራረክህን ሳቢ አድርገው😊
@TgisitMengeshaM
@TgisitMengeshaM Ай бұрын
ቄሮ.በለይዘለቀ.የኔትላለህ.ለመሆኑ.ጋላምሆነጁታ.ታርክየለህ.ያማራጀግንነት.በቅናትሊገላችዉነዉ.ገደልገቡ.ተጠራቅማችዉ..አማራ.ጀግናነን
@user-by1pt7gy6w
@user-by1pt7gy6w Ай бұрын
ኣያቹት የሻብያ ጥንካሬና ጅግን ነት በዓለም እንደዚህ ዓይነት ጅግን ነት ያለው የለም
@MinalkewLibmogn-d6o
@MinalkewLibmogn-d6o Ай бұрын
ኢቶጵያ ሐገሬ ሞኝነሽ ተላላ. የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 Ай бұрын
መቼም ፀሀፊዎች የሰሙትን እና ያነበቡትን በተቻላቸው መጠን በመፃፋቸው አመሰግናለሁ: : በትረካው መጀመሪያ አካባቢ እንደተጠቀሰው አራት ሆነው ገና መጀመሪያ ዘመቻ ሲሄዱ አብረዋቸው ከነበሩት ዘማች አንዳንድ ትንሽ ለየት ያለ ታሪክ ሰምቻለሁ: : መርካቶ ሊሰቀሉ ሲመጡ በቦታው ነበሩ እና "ወንድማቸው ነው ይጨርሰናል " ተባለና መሳሪያቸውን ነጥቀው መሬት ላይ አስቀመጡዋቸው: : ትረካው ላይ ስለተነሱ ጉዳዮች ብቻ ላንሳ: : አንገታቸው ላይ ያለው ማነቆ በፊትለፊታቸው በኩል ስለመጣ ህይወታቸው አላልፍ ስላለ ለጃንሆይ ቴሌግራም ተደርጎ "ህይወታቸው አልወጣ አለ" ተብሎ ተደውሎ ነበር ጃንሆይም መጀመሪያውኑ አትግደሉት ብዬ ነበር" ብለው የነገሩኝ ጃንሆይ ፈረዱባቸው ከሚለው ይቃረናል: : ከአብሮ አደጋቸው ሌላ የሰማሁት ጎጃምን እንዲያስተዳድሩ ሰጥተዋቸው እንደ ነበር ግን እንዳልተቀበሉት ነው: : ነገ ሌላ መፅሀፍ መፃፍ ለሚፈልግ ሰው የቤት ስራ ይሆናል ብዬ እንጂ ደራሲዎቹን ለማረም ብዬ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ: :
@Biniman-n1g
@Biniman-n1g Ай бұрын
Kostr yefrsu sm new
@bezihalemkebede5109
@bezihalemkebede5109 Ай бұрын
Thanks for sharing info
@gechworkneh9108
@gechworkneh9108 Ай бұрын
አሳረኛው ፋኖ
@gechworkneh9108
@gechworkneh9108 Ай бұрын
አሳረኛው ፋኖ
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Ай бұрын
ጃንሀንይ የሰሩት ታሪካዊ ስህተት ነው የሠሩት አባኮስተርን በስቅላት መሞትአደለም መታሠርኳ የለበትምነበር ምንዋጋ አለው