ይህ ጉባኤ ተዘክሮ በጎንደር ከተማ በደብረ ኅሩያን አባጃሌ ተክለሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን ዘወትር አርብ የብሉይ ኪዳን መጽሐፍት እንዲሁም በር/አ/አደባባይ ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን ዘወትር ቅዳሜ የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍት ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በአባታችን በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ይሰጣል። ትከታተሉ ዘንድ ተጋብዘዋል።
ይህንን ቻናል #share በማድረግ ትምህርቱን ለሌሎች ያድርሱ።
#subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የጉባኤው አላማ:-
፩.ከሌሎች የእምነት ድርጅቶች የተመለሱ እህቶችን እና ወንድሞች በትምህርትም በኢኮኖሚም መደገፍ
፪.የተቸገሩ የአብነት ትምህርት ቤቶችን መደገፍ
፫.ሕንጻ ቤተ ክርስቲያንን መርዳት
ከላይ የተዘረዘሩትን አላማዎች ለመደገፍ፣ ማንኛውንም አይነት መረጃ ለማግኘት እንዲሁም አስተያየት ለመስጠት በኢሜል አድራሻችን =
[email protected] እንዲሁም በስልክ
+251962885433 ይደውሉ።