ሀ-ሦስታ
0:15
10 сағат бұрын
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
43 ቁጥር የሴት ጫማ!
27:29
4 сағат бұрын
ዳኞቹን ማን አስደመማቸው?
5:47
Пікірлер
@semariaasnahom1675
@semariaasnahom1675 13 минут бұрын
I think all of you are the best….but tesfaye is take more time it was boring
@akiberhe2555
@akiberhe2555 32 минут бұрын
Always new. ❤
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed Сағат бұрын
አርቲስት ሽመላስ ለጋስ የኔ ንጉስ ወላሂ ስወድህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ አባትነት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 2 сағат бұрын
ተስፍሽ ነብር ሆነክ ሰዉን አትጉዳ 😂
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 2 сағат бұрын
ሰኞ ሰኞ የሚቀርብ ሰኔና ሰኞ የሚል ድራማ እንግዳሰው የሚሰራው ቀረ እኮ ምነው
@user-mi5sq5tt2j
@user-mi5sq5tt2j 3 сағат бұрын
እረ ምንድነው በጣም ቀዝቅዛችሃል
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 сағат бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💝💝💝💝💝
@elizabethabraham4208
@elizabethabraham4208 3 сағат бұрын
ወይኔ ያማል ቅኔው የህልሙ ነገር እእእእእእእህህህህህ አለ የተያዘ ሰው!
@FetumYemedinawa-xb3jy
@FetumYemedinawa-xb3jy 3 сағат бұрын
የኔዎች
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bezialiye5085
@bezialiye5085 4 сағат бұрын
ተስፍሽ እኔም እንዳተ ነው የጦዝኩት
@nehemiah5860
@nehemiah5860 5 сағат бұрын
ዘንድሮ ህልም እውን የሚሆነው ቲክቶክ ላይ ነው። ተስፍሽ በቲክቶክ ግባ ልክ እንደአስቱ 😂
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 2 сағат бұрын
ደናቁርት መሀል ሊደናቆር ነው
@YabseraZelalem-o1u
@YabseraZelalem-o1u 5 сағат бұрын
አቦምሳ አሁን ያለችበት ሁኔታ ያሳዝናል እና መንግስት ሰላም እያሰፍን አንጠይቃለን
@YabseraZelalem-o1u
@YabseraZelalem-o1u 5 сағат бұрын
አቦምሳ አሁን ያለችበት ሁኔታ ያሳዝናል እና መንግስት ሰላም እያሰፍን አንጠይቃለን
@YabseraZelalem-o1u
@YabseraZelalem-o1u 5 сағат бұрын
አቦምሳ አሁን ያለችበት ሁኔታ ያሳዝናል እና መንግስት ሰላም እያሰፍን አንጠይቃለን
@YabseraZelalem-o1u
@YabseraZelalem-o1u 5 сағат бұрын
አቦምሳ አሁን ያለችበት ሁኔታ ያሳዝናል እና መንግስት ሰላም እያሰፍን አንጠይቃለን
@samri1215
@samri1215 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@abelghilazgi8769
@abelghilazgi8769 5 сағат бұрын
ቡና ጠጡዋ ቀልዶቹዋ አይጠገቡም!! ግን ግን አያ ድማሙን ቡና አቀብሉልኝ ስትል ቅር አለኝ ከኢትዮጲያዊነት ወርቃማ ባህሎች አንዱ የድሜ ባለፀጎችን ማከበር ነዉ #ማንዴ ቢኖር ኖሮ ኢሄን አይቶ በፍፁም አያልፍም!
@user-bz5yj9by3r
@user-bz5yj9by3r 5 сағат бұрын
እኮን ደና መጣቹ
@Gamesrelax21
@Gamesrelax21 5 сағат бұрын
Wow
@bezuregassa
@bezuregassa 5 сағат бұрын
በጣም ጋርሞኛል ❤️❤️❤️❤️
@yetnebershsoliyana9241
@yetnebershsoliyana9241 5 сағат бұрын
ገራሚ ድራማ!!! ቹቹ በጣም ነው ምወድሽ።አስቱም ደስ ትያለሽ።
@cocotemaribet9293
@cocotemaribet9293 5 сағат бұрын
9:20 የሻለቃ አስተያየት ተዓምረኛ ተዋንያን❤
@user-ch2od3ps6h
@user-ch2od3ps6h 5 сағат бұрын
❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 5 сағат бұрын
ተስፍሽ አይዞህ ያልፋል😢
@kaprino
@kaprino 6 сағат бұрын
ኣቶ ንጉሰ ኣንተ ቀባጣሪ😂😂
@user-cl9qs9nk7m
@user-cl9qs9nk7m 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kaprino
@kaprino 6 сағат бұрын
ሺ ኣለቃ ኣንተ ገልቱ😂😂
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 6 сағат бұрын
አንካን ዳና matchu👏👏❤❤
@Et_1888
@Et_1888 6 сағат бұрын
16:29 መመስከር አቃተክ ምን ብዬ 😂😂😂😂 22:27 ጨምጨምታ ኧረ አልሰማሁም በዛው ቀጥልበት 😂😂😂😂
@aster-ko9hv
@aster-ko9hv 6 сағат бұрын
ተስፍሽ ድንቅ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 6 сағат бұрын
ሚሥኪን ተሥፍሺ አይዞን ቀን ይወጣል😅😅😅
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 6 сағат бұрын
ሚኪን ሳስበው ሱራፌል ጋሻውን ያስታዉሰኛል የኢያጎን ገፀ ባህሪ ተላብሶት ሲጫወት እንደ አንድ audienceእንዴት እንደምጠላው ትዝ ይለኛል። ግሩሜ ደግሞ እውነትን ይዞ አብዮታችን ወደ ፊት እንዳይራመድ እንቅፋት የሆነበትን ፍርሃትን ያስታዉሰኛል። ዳኛው ሻለቃ አይተንፍሱ የስልጣን ጥም ያሰከራቸው በ11 ኛው ሰኣት አብዮቱን የተቀላቀሉ የድል አጥቢያ አርበኛው ምን ያክል አብዮታችን በመሃይማን ይመራ እንደነበር ማሳያ ናቸው!!! ሁሉም ገፀባህሪያት እና ተዋንያኖቹ ትናንትን በተለይም በሶሻሊስቷ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያገለገልን አብዮቱን በቀናነትም ይሁን በፍርሃት ወይንም በአፈንጋጭነት ይሁን በአድፋጭነት ተሸብበን ያገለገልን የኢሠፓ ልጆች ቢያንስ በሁላችንም የተነሳ ወደድንም ጠላንም የኢትዮጵያ ታሪኳ እጥፋቱ የሚጀምረው በእኛ ዘመን ላይ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም! ለማንኛውም በበጎም በጥሩም በመጥፎም ይህንን በግሌ ወርቃማዉን የኢትዮጵያን አብዮትን የሁላ ትዝታዬን ስለቀሰቀሳችሁት ለእናንተ ድንቅ አርቲስቶቻችን ለአርቲስት አበበ ባልቻ፣ ግሩም ዘነበ፣ ሚካኤል ታምሬ ለተጋባዥ ምርጥ አርቲስቶች እና ደራሲው ሃማ ቱማ እያሱ አለማዬሁ ምንም እንኳን የኢህኣፓ መስራች ሆነክ አብዮቱን ብትቦጠቡጥነም በፁሁፍ ችሎታ አደነቅሃለሁ! እንዲሁም በአዲስ ስራ ያቀረብክልንን ድርብድል ከልቤ ነው የማደንቅህ ባልኖርክበት ዘመን በንስር አይኖችህ የአብዮታችንን ደካማንም ጠንካራንም ጎን እንድናይ ስላበቃሃን❤❤❤❤
@EphremWalelegn-eb5vr
@EphremWalelegn-eb5vr 6 сағат бұрын
እኔም ወንድሞቼም ቂጥ የሚባል ነገር የለንም💯
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 6 сағат бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@jemalmm2756
@jemalmm2756 6 сағат бұрын
ዳኔኤል ክብርት ግን ሚኪን ያዬው ይሆን😂
@user-tf9yt4mk9b
@user-tf9yt4mk9b 7 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@user-px1hs2dn6p
@user-px1hs2dn6p 7 сағат бұрын
አስካልዬ እግዚአብሄር ይስጥሽ ንፁህ እናት ኢትዮጵያዊት ነሽ እናመሠግናለን 🎉❤
@MarshetAbate
@MarshetAbate 7 сағат бұрын
❤❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 7 сағат бұрын
ሁለትኛ ነኝ💪
@salefetari
@salefetari 7 сағат бұрын
ሰላም አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነበር አንድ አባት እኔን መንጃ ፍቃድ ሊያስተምሩኝ ቃል ገቡል ቃላቸውንም ወደ አንድ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር ክፍያ ከፈሉልኝ እኔም ትምህርት ይጀመራል በተባልኩበት ቀን ጀምሬ የክላሱን ትምህርት ጨርሼ ፈተናውንም አልፌ ወደ መስክ ስልጠና(ወደ መኪና ማሽከርከር ልምምድ) እንድለማመድ ነግረውኛል ነገር ግን ወደዛ ለመሄድ ሁለተኛ ዙር ክፍያ አልተፈፀመልኝም ቃል የገባልኝም ሰው ከወራት በፊት በልብ ህመም ምክንያት አርፏል ቀሪውን ክፍያ ካልከፈልኩ ሊቃጠልብኝ ነው ለመክፈል አቅሙም የሚረዳኝም ሰው የለኝም አሁን ያለሁት ከአንድ ሕንፃ ስር ሸራ ወጥሬ ነው የምኖረው ምግብም ከሆቴል ተመላሽ እየጠየኩ ነው የምበላው ክረምቱም እየበረታ ነው ከዚህ አስቸጋሪ ሕይወት መውጣት እፈልጋለው አግዙኝ ከዚህም ሕይወት እንድወጣ ደግፉኝ ኢትዮጵያዊ ንግድ ባንክ 1000185290119
@miilakaayyoo105
@miilakaayyoo105 7 сағат бұрын
I am the first one
@asnakeayalew310
@asnakeayalew310 8 сағат бұрын
ት.ች.ላ.ላ.ቹ
@eyuti-w6g
@eyuti-w6g 8 сағат бұрын
1001 አርበኞች ውስጥ አንዱ አባቴ ነው አስር አለቃ ካሳ አየለ
@user-sb5qr5zw4o
@user-sb5qr5zw4o 9 сағат бұрын
ፈታ ያለ ልጅ ጫወተኛ ነው❤❤❤
@user-yy3mc4rr3n
@user-yy3mc4rr3n 9 сағат бұрын
ማሽቃበጥን ሚኪ ያሽቃብጣት ድንቅ ትወና !!!👏👏👏👏👏👏👏👏
@bedrimohammed745
@bedrimohammed745 12 сағат бұрын
😊😅😮😢😂
@DAGMEmagna
@DAGMEmagna 13 сағат бұрын
ምድረ እከካም አደርባይ የደርግን ስርአት የሀገሩን ዳር ድንበር አስከብሮ ሙስሊም ክርስትያኑን አዋዶና አከባብሮ ለትምህርት የደረሱ ህፃናትን ይቅርና አረጋዊያን እንዲማሩ ያረገን የተራበ የተቸገረ ላለማየት በየቀበሌዉና መንደሩ በእርዳታ የሚደግፍ ከግል ምቾቱ ይልቅ የሀገሩንና የህዝቡን ምቾት ያስቀደመ የሀገራችን ዳር ድንበር አስከብሮ በመላዉ አፍሪካ ቀርቶ በአለም የተከበረች አርጎ ያቆየን ስርአት የደርግን ስረአት ዛሬ ህዝብን ሚሊየኖችን በግፍ እየገደለና እየጨረሰ ለዳቢሎስ የደም ግብር የሚያቀርብ ንፁሀንን ሰላሳና አርባ አመት ተሰቃይተዉ የሰሩትን ቤት በ10 ደይቃ እያፈረሰ ለራሱ ቤተመንግስት የሚሰራ ከጎረቤት ሀገራት ሁሉ አጣልቶ ብሄር ከብሄር አጫርሶ 130 ሚሊየን ህዝብ የቀን ጨለማ ዉጦት እሱ ስለራሱ የግል የቅንጦት መኖሪያ ቤተመንግስት የሚገነባ ሚሊየኖች ማዳበሪያ ተከልክለዉ ልጆቻቸዉና እንሰሶቻቸዉነሰ በረሀብ እየጨረሰ እሱ ስለችግኝ ለሚያወራ የተረገመና እርኩስ ስረአት ለመወደድ ብላችሁ እንዲ መተወናችሁ በተለይ አንተ ቅሌታም ሽማግሌ አበበ ባልቻ እፈሩ እፈሩ እፈሩ
@RabeaKsa-gg9ws
@RabeaKsa-gg9ws 13 сағат бұрын
አደነቅኩህ አላህ ያግዝህ ወንድሜ ሀጁንም አላህ ያሳካልህ
@user-nd4wq3gk4g
@user-nd4wq3gk4g 14 сағат бұрын
ከዚህ ሲትኮም የምያናደኝ ማለቁ ነው 🤔 በእውነት ትችላላችሁ 👌