ምንም መናገር አልፈልግም
21:37
Пікірлер
@Kalkidanlbas-t8k
@Kalkidanlbas-t8k 2 сағат бұрын
❤❤❤❤
@bikiladinka2781
@bikiladinka2781 3 сағат бұрын
He is lucky boy, She is Amazing Mom!!
@AlmeaAgro
@AlmeaAgro 4 сағат бұрын
በእኛ ሀገርስ ፍላጎት ያላቸውን የት ስልጠና እናስገባቸው እባክህ ልጀ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 5 сағат бұрын
በተመስጦ አዳመጥኩት አመሠግናለሁ
@EbnuSeid
@EbnuSeid 5 сағат бұрын
መኩዬ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችህን ደጋግሜ ምስጥ ብዬ ነው የምሰማህ በርታልኝ የሊውስ ኬልይ እናት ልትደነቅ የሚገባት ብርቱ እናት ናት ልፋቷም ፍሬ ማፍራት ጀምራል ከፍ ብሎ እንደሚቀጥል ተስፋ አለኝ እናመሰግናለን Marcia lewis🙏
@Gere-p7p
@Gere-p7p 5 сағат бұрын
ሞኬ ምርጥ ሁሌም እንዳስገረምከኝ ነው።የመረጃ አሰጣጥህ እና ፍሰቱ የሚደንቅ ነው።እናመሰግናለን።
@BrukSeifu-e5k
@BrukSeifu-e5k 5 сағат бұрын
ሰላም ሙኩዬ እንዴት አደረሽ ፤ መኩዬ የትንሹ ሊዊስ ኬሊ አነጋጋሪ የሆነ ብቃት ግን ከእድሜው በጣም የፈጠነ ነው በአግባቡ ሊያዝ የሚገባ ልጅ ይመስለኛል ፤የእሬንግሊዝ ሚዲያ በትንሽ ነገር እላይ እንደሚያደርሱህ የታወቀ ነው ነገር ግን ልጁ በዚህ የሚቆም አይመስልም ራሱን ከጠበቀ በእርሱ ቦታ አነጋጋሪው ና ተወዳጅ ሊሆን እንደ ሚችል አልጠራጠርም። መልካም ቀን
@GetachewCherenet
@GetachewCherenet 21 сағат бұрын
አቦ ነገር ለማሳመር ብላችሁ አንቶ ፈንቶውን ታበዛላችሁ ። አንዴት ነው ሰው ለኳስ ተፈጠረ የምትሉት ? እንዴ ሊለቅ አስቦ እንደነበረና ለክለቡም አሞሪምን አጭቶ እንደነበረ አታውቁም ? 12:29 ገንዘብ ባይኖርበት አሁን የወሰነውን ይወስን ነበር ? ይልቅ ሰዎቹ ጠሩና በገንዘብ ሐይል እዛው አንዲቆይ አደረጉት ። እራሱንም የጎዳው መቅረት አልነበረብኝም አንዴ ወስኜ ነበር በሚል እንጂ ቡድኑ መታደስ እንደሚገባው እያወቀ ስለሚለቅ ነበር ችላ ያለው። እንጂ በልጆቹ የማይደራደረው እንዳልከው በሚስቱስ መደራደር ነበረበት ? እውነቱን ንገረኝ ካልከኝ ፦፦፦፦ በእግዚአብሔር የማያምን ሰው እንዴት ሊያፈቅር ይችላል ? ፍቅር ክርስቶስ እየሱስ አይደለምን ? ደግሞስ የፍቅር ደራሲውና ተዋናዩስ እራሱ ክርስቶስ መሆኑን መስቀሉ ድረስ ወስዶ አላስተማረንምን ? አሁን ለሰበብ ያመጣሀት ሴትም ብትሆን ገላዋን እንጂ ለዝናና ገንዘብ ብላ ፍቅርማ ካብሮ አደግ ሚስቱ በላይ ልትሰጠው እንደማትችል እሷም ሆነች ሰውየው ጠንቅቀው ያውቁታል! ውድቀትህ የሚጀምረው ከቤትህ በሚነሳ እሳት ነው ይባላል ። ቻው !!
@Abera4
@Abera4 16 сағат бұрын
Migerm hasab
@bubushow8621
@bubushow8621 Күн бұрын
🔥🔥🔥ነበር የትላንቱ አርሰናል
@BrukSeifu-e5k
@BrukSeifu-e5k Күн бұрын
መኩዬ ተመችቶኝ ነው ያደመጥኩት እናመሠግናለን
@LamesginLamela
@LamesginLamela Күн бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@AbelGeletu-u8h
@AbelGeletu-u8h Күн бұрын
ባለፋት 15 አመታት ካየናቸው አሠልጣኞች በግንባር ቀደምትነት ከምንጠቅሳቸው አሠልጣኝ መካከል አንዱ ነው እግርኳሱ ከሱ አሠልጣኝነት በፊትና በኃላ በማለት የሚለይ አስተሳሰብ ያሰረፀ ነው ሰው እግርኳስ ውጭ ምንም የሚያስብ አይመስለኝም ምንም አይነት አሠልጣኝ ሰው
@abi4abilo807
@abi4abilo807 Күн бұрын
tnx mekusha.....i have big respect for pep
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Күн бұрын
ARSENAL❤❤❤❤❤
@MubshawGunner
@MubshawGunner Күн бұрын
ዋው አስደማሚ ነው የምር የአርቴታ ወታደሮች በማጥቃትና መከላከል ልዩ ነበሩ በተለይ በመልሶ ማጥቃት ሌላው ያስደመመኝ በማይነጥፈው የአርሰናል አካዳሚ እጅጉን ተደሰትኩ ሊዊስ እስኬሊ እና ንዋኔሪ የመጭው ዘመን የመድፉን አልጋ ወራሾች ከአይን ያውጣቹ ክፉ አይንካቹ ደግ አይለፋችሁ ብዬ መረኳችሁ!!
@AbelGeletu-u8h
@AbelGeletu-u8h 2 күн бұрын
አርሰናል በአርቴታ ስር ከዚህ በላይ አድጎ የሊጉን ዋንጫ የሚበላ ይመስላል ለያንዳንዱ ጨዋታ የሚሰጠው ትኩረት አጨዋወት የተጫዋቾች መረጣ ለዋንጫ ያበቃዋል ወይ የተጫዋቾች በየጨዋታው ያለው የአእምሮ ደረጃስ
@ZarituLbas
@ZarituLbas 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@abi4abilo807
@abi4abilo807 2 күн бұрын
ማንችስተር ሲቲ የመሀል ክፍሉ በደምብ መገንባት አለበት ክሬቲቪቲ ይጎላቸው ነበር
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 2 күн бұрын
ድንቅ ምሽት ነበር ለኛ ቃላት የለኝም😂😂
@BrukSeifu-e5k
@BrukSeifu-e5k 2 күн бұрын
እንዴት አደርሽ መኩዬ ከስራ ጋር በተገናኘ ወጣ ገባ ለሚለው አቋሜ ይቅርታ ብያለው ወንድሜ ፤ መልካም ዕለተ ሰኞን እመኛለው ።
@MequanentB
@MequanentB 2 күн бұрын
U welcomed biruke!!
@abi4abilo807
@abi4abilo807 2 күн бұрын
selam mekusha..መድፋችን ያለ ማቋረጥ ሲተኮስ ነበር ያመሸው በቡድንኔ ኮርቻለሁ
@MequanentB
@MequanentB 2 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ! ደስ ይላል 😉
@abi4abilo807
@abi4abilo807 2 күн бұрын
@MequanentB 🙏🙏🙏
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏👌
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 3 күн бұрын
👍👍👍👍
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 4 күн бұрын
የአቻ ሳምንት ይሆናል
@SoloMan-g2n
@SoloMan-g2n 4 күн бұрын
ሁሌም እንደገረምከኝ ነው።የተለየ አስተያየት እና አስተሳሰብ ነው ያለህ።አንተን በሰማውህ ቁጥር አዲስ ነገር አደምጣለሁ።አንተን በሰማውህ ቁጥር የተለየ የኳስ ቋንቋ እና እውቀት አለ።እናመሰግናለን መኳንት በርሄ ሀይሌ።
@MequanentB
@MequanentB 4 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!
@AbelGeletu-u8h
@AbelGeletu-u8h 4 күн бұрын
ኢራኦላ በተጫዋችነት ዘመኑ በቢልባኦ በተለያዪ አሠልጣኞች ስር መስራቱ ጠቅሞታል በተለይ በቤልሳ ስር ከዛ ውጭ ራሱ ከዘመኑ እግርኳስ አብሮ ለመጓዝ የሚያረገው ጥረት የሚደነቅ ነው በዛ ላይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ክለቦች ውስጥ መስራቱ ጥሩ አድርጎታል በተለይ የሚፈልጓቸውን ተጫዋቾች ከማምጣት አንፃር በፋይናንስ ሁኔታ
@AbelGeletu-u8h
@AbelGeletu-u8h 4 күн бұрын
እንደ አሞሪም አይነት ወጣትና ተራማጅ አሠልጣኝ በቀጣይ የአሠልጣኝነት ዘመኑ የተሻሉ ስኬቶችን እንደሚያሳይ ጊዜ ከተሰጠው በዩናይትድ አልያም በሌላ ትልቅ ክለብ ውስጥ እንደሚያሳይ ያስጣውቃል መቼነው የሀገራችን አሠልጣኞች አላማና ዲሲፕሊን ኖሯቸው የምናየው አብዛኛዎቹ አሠልጣኞቻችን የተለያዪ የአሠልጣኝነት ላይሰንስ አላቸው ግን ሜዳ ላይ በሚታይ እንቅስቃሴና በመግለጫዎቻቸው ከ1 እስከ 30 ሳምንት አንድ አይነት ናቸው ለምንድነው እዚህ የተገኙት
@ahmedyirad889
@ahmedyirad889 5 күн бұрын
ይሄ ልጅ እንኳን ባይፈርም ቢቀር ነው የሚሻለው አንደኛ ወጥ አቋም የለውም የሳምት የሙድ ተጫዋች ነው ሁለት በጉዳት ከሜዳ የሚርቅባቼው ጊዜ በጣም ብዙ ናቼው
@amansenbitahmed
@amansenbitahmed 6 күн бұрын
I wish Rushford come to arsenal And we win champions league with him Arteta summer 2025 must ooooouuuttttt በእርግጥ ራሽፎርድ ወደ እኔው ክለብ ከመጣ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ እናሸንፋለን እኔ ማምነው ግን አርቴታ ጥሩ አሰልጣኝ ነው ነገር ግን ትልቅና ዋንጫ የሚበላ ቡድን መስራት አይችልም ስለዚህ አርቴታ በቀጣይ ክረምት ግዴታ መልቀቅ አለበት
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 6 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 6 күн бұрын
ኒኪታ ነው በለኛ
@YohannesSiyum-y4x
@YohannesSiyum-y4x 6 күн бұрын
Who is Patrick Dorgu🤔
@YohannesSiyum-y4x
@YohannesSiyum-y4x 6 күн бұрын
Mathyas Tel is more advance to Arsenal player in recent news ... 🙏 Let you make a best program for him specially what he gives and contributes to the Arsenal team in defending and attacking!
@ZarituLbas
@ZarituLbas 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@BatiMara-q4i
@BatiMara-q4i 7 күн бұрын
Berita teru siranew
@ezadinezu
@ezadinezu 8 күн бұрын
መኩ ትማቻኛላህ
@KinTes-hh3qf
@KinTes-hh3qf 8 күн бұрын
Waww arif tanatana new ❤
@tilahunbelachew7120
@tilahunbelachew7120 9 күн бұрын
ጫወታው አዝናኝ ባይሆንም በውጤቱና በማርትኔዝ ተደስተናል ቦንዛ ቦንዛ
@weldemariamaysheshim1004
@weldemariamaysheshim1004 9 күн бұрын
ሞኬ ወሳኝ ሰው የሰጠኸው ርዕሰ የተለየ ነው ።
@andargiealemayehu6955
@andargiealemayehu6955 9 күн бұрын
best soccer analysis ❤
@yonatanseid9503
@yonatanseid9503 9 күн бұрын
ምርጥ አቀራረብ ነው መኮንን በጣም ነው የማከብርህ! አስተያየቶቹ በሙሉ ትክክል ናቸው ተጫዋቾች ለገምተኛ ከሆኑ መሰናበት አለባቸው።
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 9 күн бұрын
መኮንን ሳይሆን መኳንንት በሚለው ይስተካከል አዎ ምርጥ እና ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ነህ በርታ እናመሰግናለን
@ABEBAWBELAY-f9w
@ABEBAWBELAY-f9w 9 күн бұрын
mekuye konjoooo akerareb new metakerbew beziew ketel
@ShemsuMohammed-x3e
@ShemsuMohammed-x3e 9 күн бұрын
አርሴናል ለደኞች ሙስና ስለመይሰጥ ነው እንጅ ምንም ዬለም ❤❤🎉🎉
@MareDesta-u9i
@MareDesta-u9i 9 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️💪🏿♥️
@AMOLiverpool
@AMOLiverpool 9 күн бұрын
Thanks biro Das bilonyal
@SultanSofiya-z7k
@SultanSofiya-z7k 9 күн бұрын
Moke endene Asteyayet slot letechawachoch beki ereft.eyesetu aymeslegnm betlantu.chewata 4 bicha kard yalebachew techawachoch neberu enesun ke ereft buhala mekeyer neberebachew honom gn.mnm kard saymeleketu wetewale edlegna nachew
@aminhussein6125
@aminhussein6125 9 күн бұрын
Mokenuent እኔ የሚገረመኝ አረሴናልን ደኞች የሚጠሉት በምን ምክንያት ነው እኔ የመላውቃው ነገር ከአለ እሰኪ አሰውቃኝ እኔ ልጥላ ብዬ መጥፎ ጎንዬሽ አጣውባት በምን ምክንያት ልጥላው አሚን ሁሴን ነኝ ከጅማ ከተማ
@AbelGeletu-u8h
@AbelGeletu-u8h 10 күн бұрын
አሠልጣኙ ብቃት እንዳለው ይታያል ግን እንደሱ አይነት ለፍልስፍና ግትር የሆነ አሰልጣኝ ጊዜና ትዕግስት ይፈልጋል ነገርግን አንዳንዴ ተለዋዋጭ መሆን እንዳለበት ነገሮች የሚያስረዱት ይመስለኛል
@abi4abilo807
@abi4abilo807 13 күн бұрын
Tnx mekusha
@ZarituLbas
@ZarituLbas 13 күн бұрын
❤❤❤❤