Пікірлер
@robeltantu
@robeltantu 2 күн бұрын
አሜን!! ተባረኪ የእግዚአብሔር ሰው (ማሚ)
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms 3 күн бұрын
አሜንንን ዋው ትክክለኝ መልክት ነው:: እውነት ነው ጌታ ይርዳን እውነተኝ መልክት አስተላለፊ አማኝ አገልጋይ ያድርገን:: ለመወደድ ብለን ቃሉን ሳንለዋወጥ ምናስተላልፍ ታማኝ አገልጋይ ያድርገን:: ተባረኪ ርብቂ ዘመንሽን ያለምልም::
@rebeka0339
@rebeka0339 3 күн бұрын
@@KingSolomonWisdoms አሜንንንንን
@MakeboAlemayo
@MakeboAlemayo 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@robeltantu
@robeltantu 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@robeltantu
@robeltantu 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms 10 күн бұрын
እውነት ነው እውነተኝ የእግዚአብሔርን ሀሳብ መስማትና ማድረግ ትክክል ነው:: ቃሉን መቀየጥ ዋጋ ያስከፍላል እንደተማርነው በያእቆብ ህይወት ውስጥ:: እውነተኝ ሰዎችን ሆነን እንድንኖር ጌታ ይርዳን:: ተባረኪ ርብቂ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤
@japan-oy8pn
@japan-oy8pn 10 күн бұрын
ሁል ጊዜ ዲያብሎስ የእግዚአብሔርን ቃልና ድምጽ ሰዎች እንዳይሰሙና እንዳይኖሩበት ማድረግ ልማዱ ቢሆንም ዛሬም የእግዚአብሔርን ድምጽ በመስማት ልባችን እልከኛ ከማድረግ የሚንወጣ ከሆነ ወደ ክርስቶስ ድምጽ እረፍት እንገባለን( ዕብ 3፡ l - 4 : 3 ማንበብ ከዚህ መልዕክትና ማስጠቀቂያ ጋር አብሮ የሚያስጠንቅቅ ስለሆነ እናንብብና ከእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ቅይጥነት እናስወግድ:: እህቴ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽንና አገልግሎትሽን ይባርክ! ተባረኪ! ! ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adimekonnen8376
@adimekonnen8376 23 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ የተወደድሽ በፈተና የሚጸና ሁሉ የተባረከ ነዉ ከፈተናዉጋ መዉጪያዉን የሚያዘጋጀው ክብር ይሁንለት❤
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms 23 күн бұрын
እውነት ነዉ እግዚእአብሔር ከአእርሱ ሚመጣውን ፈተና ከነመውጫዉን ነው የሚመጣው። ጌታ ለቃሉ ታማኝ ነው ለኪዳኑ። በእርሱ ሚታመኑትን ያውቃል። ተባረኪ ርብቂ ዘመንሽ ይባረክ ይለምልም።❤❤❤❤❤
@japan-oy8pn
@japan-oy8pn 24 күн бұрын
" በሕይወት እንድትኖሩ፥ እንድትበዙም፥ እግዚአብሔርም ለአባቶቻችሁ ወደ ማለላቸው ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱአት፥ ዛሬ ለአንተ የማዝዘውን ትእዛዝ ሁሉ ታደርጉ ዘንድ ጠብቁ።አምላክህ እግዚአብሔር ይፈትንህ ዘንድ፥ በልብህም ያለውን ትእዛዙን ትጠብቅ ወይም አትጠብቅ እንደሆነ ያውቅ ዘንድ፥ ሊያስጨንቅህ በእነዚህ በአርባ ዓመታት በምድረ በዳ የመራህን መንገድ ሁሉ አስብ።"(ዘዳ 8 ፡ 1-2 ) እግዚአብሔር ለቃሉ ታዛዦች መሆናችንን ለማወቅ ይፈትናል አዎን ! ሲንታዝዝ መውጫን ያዘጋጃል የሚንወጣበት መንገድም በቃሉ ውስጥ አለ ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን እህቴ ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rebekarebeka6387
@rebekarebeka6387 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@adimekonnen8376
@adimekonnen8376 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ የቃሉ ደጅ ይከፈትልሽ የፊቱን ብርሃን ያብራልሽ❤
@rebeka0339
@rebeka0339 29 күн бұрын
Amennn❤
@chantelchantel5831
@chantelchantel5831 Ай бұрын
❤❤❤❤
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms Ай бұрын
God bless you Erbki. Amazing teaching wow. Very true.Thank you ❤❤❤❤❤
@rebeka0339
@rebeka0339 Ай бұрын
@@KingSolomonWisdoms Amenn❤
@rebeka0339
@rebeka0339 Ай бұрын
@@KingSolomonWisdoms ጌታ ይክበር
@rebekarebeka6387
@rebekarebeka6387 Ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ❤❤❤❤❤
@japan-oy8pn
@japan-oy8pn Ай бұрын
ፆምና ፀሎት ኢየሱስ ያዘዘውን ለመማርና ለማስተማር እርሱ ምሳሌ (መልክ) ለሌሎች በሁለንተናችን ለማሳየት ካልሆነ እንዲሁም መልካም ሥራችን አይተው የሰማዩ አባት የሚመሰገንበት ካልሆነ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው። ጌታ ኢየሱስ ይርዳን!!እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ። አሜን!!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rebeka0339
@rebeka0339 Ай бұрын
@@japan-oy8pn አሜንንንን❤❤❤
@HiwotTekle-g7v
@HiwotTekle-g7v Ай бұрын
እውነት ነው ምንም የማይጠየቅ ጌታ የሚፍልገው ልባችንን ብቻ ነው
@HiwotTekle-g7v
@HiwotTekle-g7v Ай бұрын
እውነት ነፃ ያወጣል መልካም እናርግ
@japan-oy8pn
@japan-oy8pn Ай бұрын
2ኛ ዜና 24:18-22 " የአባቶቻቸውንም አምላክ እግዚአብሔርን ትተው የማምለኪያ ዐፀዶችንና ጣዖታትን አመለኩ፤ በዚህ በደላቸውም ምክንያት በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ ቍጣ ወረደ። ወደ እግዚአብሔርም ይመልሱአቸው ዘንድ ነቢያትን ይሰድድላቸው ነበር፤ መሰከሩባቸውም፥ እነርሱ ግን አላደመጡም። የእግዚአብሔርም መንፈስ በካህኑ በዮዳሄ ልጅ በዘካርያስ ላይ መጣ፤ እርሱም በሕዝቡ ፊት ቆመና፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ? መልካምም አይሆንላችሁም፤ እግዚአብሔርን ስለ ተዋችሁ እርሱ ትቶአችኋል፡ አላቸው። ተማማሉበትም በንጉሡም ትእዛዝ በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ ውስጥ በድንጋይ ወገሩት። እንዲሁም ንጉሡ ኢዮአስ ዮዳሄ ያደረገለትን ቸርነት አላሰበም፥ ልጁንም ዘካርያስን አስገደለው፤ እርሱም ሲሞት፦ እግዚአብሔር ይየው፥ ይፈልገውም፡ አለ።'' ይላልና መልካም በማድረግ ከጎቶልያ እጅ በማዳን ያሳደገውንና ንጉሥ እንዲሆን የእግዚአብሔር ቃል የፈጸመውን የካህኑ ልጅ ዘካርያስን አሰገድሏልና እግዚአብሔርም በሌሎች ተበቀለው። ዛሬም እውነተኛ ንስሐ በመግባት በማይመለሱት እንዲሁ ይሆናል፤ ከዚህም የባሰው የገሃነም ፍርድ አለና ከክፉ ሥራችን እንመለስ። መመለስ ይሁንልን!!
@rebekarebeka6387
@rebekarebeka6387 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms Ай бұрын
በጣም ትክክል እውነተኝ ቃል ነው እግዚአብሔር ዝም ብሎ አይመለከትም ይበቀላል:: ሰውን እየዘረፉ እያስለቀሱ እየቀሙ ጌታ ይበቀላል ክፉ የምታደርጉ ሁሉ በንስሀ ፍሬ በፍጥነት ተመለሱ የምህረት ደጁ ዛይዘጋባችሁ:: ጌታ ይባርክሽ ዛትያዢ ሙሉን መልክት በማስተላለፍሽ ተባረኪ ጀግና በርቺልን::
@rebeka0339
@rebeka0339 Ай бұрын
@@KingSolomonWisdoms Amennn
@adimekonnen8376
@adimekonnen8376 Ай бұрын
አሜን እዉነት ነዉ እረፉ እኔም አምላክ እንደሆንሁ እወቁ ማረፍ በኢየሱስ ብቻ ነዉ ጌታ ይባርከክሽ❤
@japan-oy8pn
@japan-oy8pn Ай бұрын
እውነት ነው ኃጥአትን የምናዘዝና የምተው ይለማል እንደሚል ቃሉ በእውነተኛ ንስሐና የንስሐ ፍሬ በማፍራት የሕይወት ውሃ ምንጭ ከሆነው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር የሚታረቁና ደቀ መዛሙርቱ በመሆን ሕይወታቸውን የሚመሩ ሙሉ እረፍት ያገኛሉ። አህታችን በበለጠ ታገለግይ ዘንድ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ!! በርቺ!!
@rebeka0339
@rebeka0339 Ай бұрын
@@japan-oy8pn Amenn
@CookSimple12
@CookSimple12 Ай бұрын
Tebareki Ehite
@rebeka0339
@rebeka0339 Ай бұрын
0911753903
@alemetudebele4238
@alemetudebele4238 Ай бұрын
አሜን የዘለላም የሕይወት ምንጭ የሆነው ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ። ርብቃዬ ጌታ ዘመንሽ ይባርክ።
@alemetudebele4238
@alemetudebele4238 Ай бұрын
አሜን የዘለላም የሕይወት ምንጭ የሆነው ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ። ርብቃዬ ጌታ ዘመንሽ ይባርክ።
@rebeka0339
@rebeka0339 Ай бұрын
@@alemetudebele4238 አሜንን
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms Ай бұрын
እውነተኝ እረፍት ያለው በአንዱ ብቸኝ በሆነው ለሀጢያታችን በመስቀል ላይ የሞተው በ3 ስተኝ ከንም ከሙታን የተነሳው አዳኝ የሆነው የጌቶች ጌታ የሆነው የነገስታት ንጉስ የሆነው ትላንት የነበረ ለዘለአለም የሚኖር ዳግመኝም ተመልሶ የሚመጣው በእርሱ ያመኑትን ሊወስድ እየሱስ ክርቶስ ብቻ ነው:: አሜሜሜሜሜንንንንንንን ሀሌሉያ:: ተባረኪ ርብቂ ዘመንሽን ያለምልምልሽ:: አሜን
@rebeka0339
@rebeka0339 Ай бұрын
@@KingSolomonWisdoms አሜንን
@adimekonnen8376
@adimekonnen8376 2 ай бұрын
አሜን ዘመንሽ ይባረክ በንጹህ ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር የአምላክን ስም ከሚቀድሱት ጋር እስከመጨረሻው የሚያጸናን ጌታ ይመስገን❤
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms 2 ай бұрын
አሜንንንን ማንም ምንም የጌታዬን መንግስት የሚያሸንፍ የለም አይኖርምም:: የማይጠፋ የጌታዬ መንግስት ነው:: መለየት ለዚህ አምላክ መለየት መቀደስ ግድ ይላል:: ለወደደን አምላካሽን በሁሉም ቦታ መቀደስ ያለብን በስራችንም ቦታ: በትምህርት ቤት: በቤታችን: በቸርቻ ችን:: ተባረኪ ርብቂ ዘመንሽ ይባረክ::
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms 2 ай бұрын
ዋው የሚደንቅ ትምህርት ነው :: የእግዚአብሔርን ቃል ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ መጠበቅ እንዳለብን ለህብረተሰብ የሆነ ቃል ነው:: እራስን መለየት ግድ ነው ከአስመሳህ ህብረተሰብ:: ተባረኪ ርብቂ ዘመንሽ ይባረክ::
@AyelechAbel
@AyelechAbel 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በትምህርትሹይ በብዙው እየተባርኩንይ ነው ተባርክይ እህት እሩብቃ።
@rebeka0339
@rebeka0339 2 ай бұрын
@@AyelechAbel አሜንንን
@japan-oy8pn
@japan-oy8pn 2 ай бұрын
በአባታችን ፀሎት ውስጥ ''በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስም ይቀደስ...''የሚለው ሐሳብ የትኛውም የክርስቶስ ተከታይ በሕይወቱ፣ በአገልግሎቱና በኑሮው ሊተገብረው የሚገባው መመሪያ ነው እንጂ ፀሎት ብቻ አይደለም። የእህታችን ስብከት ይህንኑ እንዲናደርግ ይጠይቃልና ጌታ ይርዳን!! እህታችን ጌታ ይባርክሽ!!❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rebeka0339
@rebeka0339 2 ай бұрын
@@japan-oy8pn አሜንንን
@rebeka0339
@rebeka0339 2 ай бұрын
ጌታ ይክበር
@rebekarebeka6387
@rebekarebeka6387 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TerikuaShimerga
@TerikuaShimerga 2 ай бұрын
Amen
@martatefera7992
@martatefera7992 2 ай бұрын
❤❤tebarke erbkaya!!!
@rebekarebeka6387
@rebekarebeka6387 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms 2 ай бұрын
አሜን ትክክል ብለሻል:: የእግዚአብሔር እጅ አሸናፋ ድል ነሺ ጉልበታም ነው:: የሚያሸንፈው በምድርም ከምድርም በታች ፈፀሞ የለም አይኖርም ለዘለአለም አሜን:: ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ያለምልምልሽ ::
@japan-oy8pn
@japan-oy8pn 2 ай бұрын
እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ! ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@japan-oy8pn
@japan-oy8pn 2 ай бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር እጀ አሸናፊ ነው። እንዴት? እንደ ሐዋርያት አንድ ልብ በመሆን እርስ በርስ ከመነካከሰና ከመበላላት ወጥተን በመቀባበልና በፍቅር ራስን ለሌላው በማስገዛት። በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፥ ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የሁሉ ባሪያ ይሁን፤ እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።” (ማር 10:43-45)
@adimekonnen8376
@adimekonnen8376 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ይሄ ለሁሉ ለአገልጋይ ና ለምእመናን በእግዚአብሔር እርዳታ መመለስ ይሁንልን ይህን ጠንከር ያለ መልክትሽን እንድታስተላልፊ የረዳሽ ይመስገን❤❤❤
@rebeka0339
@rebeka0339 2 ай бұрын
@@adimekonnen8376 አሜንንን❤
@japan-oy8pn
@japan-oy8pn 2 ай бұрын
ይህን ትንቢታዊ መልዕክት ነቢይ አሞጽ በሚናገርበት ጊዜ ይሁዳና ሰማርያ ከዙሪያ ካሉ ሕዝብ ጋር ሰላማዊ ኑሮ ይኖሩ ነበር ጦርነት አልነበረም። በኑሮ ዙሪያ እንደተሰበከው ሀብቱ በተወሰኑ ሰዎች እጅ ብቻ ነበር።ስለዚህ እንዲመለሱ ይህን የንስሐ ጥሪ መልዕክት ያስተላልፍ ዘንድ ጌታ እግዚአብሔር አሞጽን ልኮ ቢናገርም ባለመመለሳቸው ምክንያት ይሁዳ በባቢሎን ሰማርያ ደግሞ በአሦር ተማርከዋልና እንዲህ እንዳይሆንብን መመለስ ይሁንልን።
@rebeka0339
@rebeka0339 2 ай бұрын
@@japan-oy8pn አሜንንን
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms 2 ай бұрын
በጣም ሚገርም እና እውነተኝ መልክት ነው ሁሉን የሚነካ ነው:: መመለስ ይሁልን በህይወት እንድንኖር:: ጌታ ይርዳን ሁላችንንም አሜንንን:: ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ያለምልምሽ ብርክ በይልን::
@rebeka0339
@rebeka0339 2 ай бұрын
@@KingSolomonWisdoms አሜንን
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms 2 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ስብከት ነው እይሄ መልክት ሁሉን የሚያመለክት ነው:: ለሁላችን መመለስ ይሁንልን በህይወት ለመኖር:: ጌታ ይርዳን ሁላችንንም አሜንንንንንን:: ጌታ ዘመንሽ ያለምልም ይባርክሽ::
@rebeka0339
@rebeka0339 2 ай бұрын
@@KingSolomonWisdoms አሜንንን❤
@CookSimple12
@CookSimple12 3 ай бұрын
Ewnetegna ye geta set nesh....betam ...timhirtshin....ewedewalehu....Tebareki....yicheme4lish...Amen!!
@rebeka0339
@rebeka0339 3 ай бұрын
@@CookSimple12 በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ❤
@TerikuaShimerga
@TerikuaShimerga 3 ай бұрын
እውነት ነው ቦታ ብቻ አይደለም ምኞታችንንም ከመፈለግ እንመለስ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@rebeka0339
@rebeka0339 3 ай бұрын
አሜንን❤
@idmy4531
@idmy4531 3 ай бұрын
እውነት ነው ተባርክ
@rebeka0339
@rebeka0339 3 ай бұрын
አሜንን❤
@japan-oy8pn
@japan-oy8pn 3 ай бұрын
"እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በእውነትና በመንፈስ ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል" ዮሐ 4:24 እንደሚል ቃሉ፥ ለቃሉ አስተምህሮ በመታዘዝ ወደተለያዩ ቦታቸውና ሰዎች በመሄድ እንባረካለን በማለት ከመቅበዝበዝ ወጥተን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስታርቀውን ኢየሱስን እንፈልግ የዘላለም ሕይወት እናገኛለን። እንቢ ካልን እነዚያ እስራኤላውያን ከአገራቸው ተማርከው እንዴተቀጡ እንቀጣለን። እንዲሁም የእነርሱ የምድር ላይ ቅጣት ነው የእኛ የዘላለም ፍርድ ቅጣት ነውና የምያስመልጠንን ኢየሱስን እፈልግ በሕይወት እንኖራለን።
@meazazerom3409
@meazazerom3409 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤
@KingSolomonWisdoms
@KingSolomonWisdoms 3 ай бұрын
አሜንንን እውነት ነው ጌታን በመፈለግ ይዳናል ህይወት ይለመልማል ከጥፋት መንገድ እንድናለን
@rebeka0339
@rebeka0339 3 ай бұрын
አሜንን
@tesfayeshemrga5861
@tesfayeshemrga5861 2 ай бұрын
ተባረኪ ❤❤❤