old protestant mezmur Abebe Ashe
7:53
Tadesse Eshete
14:09
Жыл бұрын
Tadesse Eshete ታደሰ እሼቴ
12:38
protestant mezmur Seyum Gebreyes
1:00:44
ethiopian protestant mezmur
57:03
2 жыл бұрын
Danel Yohannes (YETINTU KRISTINA)
7:04
ethiopian protestant mezmur
12:01
2 жыл бұрын
Пікірлер
@lovedbyyeshwa
@lovedbyyeshwa 9 сағат бұрын
if you have the availability please upload more songs like this blessings🙏🙏🙏
@teklutaade-gb5nv
@teklutaade-gb5nv 2 күн бұрын
Wow geta hoy yih zemen agliglot bemeleselin!!!tebareku bebizu
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 6 күн бұрын
ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልም! ያስጀመረ እርሱ የስጨርሳችሁ!
@deressefekede8471
@deressefekede8471 18 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
@Mintesnot-zg7it
@Mintesnot-zg7it 21 күн бұрын
እንዴት ይገርማል ጌታን ሲያገለግሉ መዝለቅ ....። ብሩካን ናችሁ። ጌትሽ you Are the best guitarist of all time!!!!!! You are a legend, lot of love and respect!!!
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 22 күн бұрын
የጌታ መገኘት ያለበት አምልኮ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 22 күн бұрын
What a wonderful worship! Thank you for sharing. So beautiful!
@bemnettaye
@bemnettaye Ай бұрын
በጣም ምወደው ዝማሬ
@christianmedia999
@christianmedia999 Ай бұрын
I can,t stop this beloved song please post more Tadese Eshete please,please.....
@TesfawongelTariku
@TesfawongelTariku Ай бұрын
የምገርም ነው እፀናቾች ሰይቀሩ በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ነቸው በእውነት የኔ ስሰረ የነበረው የእግዚአብሔር ክንድ በኛም ዘመን ይስረ
@TesfawongelTariku
@TesfawongelTariku Ай бұрын
ያ ምርኮ ይመለስልን
@user-dg1xb3ts9h
@user-dg1xb3ts9h Ай бұрын
❤❤
@MesfinTeshome-my4rb
@MesfinTeshome-my4rb Ай бұрын
Amen
@hailumabrat9759
@hailumabrat9759 Ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@hailumabrat9759
@hailumabrat9759 Ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@Zekioffi
@Zekioffi Ай бұрын
ወይኔ በጌታ ምን አለ በዛ ዘመን በተፈጠርኩ እንደዚ ጌታን አምልኬ የዛኔ በሞትኩ ❤❤
@umabafeo5978
@umabafeo5978 Ай бұрын
አሁን እኛ ዘመናችን እንድልመልከትና እንደፈተሽ ለማድረግ ያለ ምልክት ይመስለኛል ነፍሳችን ሳትቀርልኝ እንዳመልክህ መንፈስ ቅዱስ አፍስስልን ጌታ ሆይ
@umabafeo5978
@umabafeo5978 Ай бұрын
❤😭😭😭
@tesfayeshemrga5861
@tesfayeshemrga5861 2 ай бұрын
❤❤❤ ‭ዘዳግም 33:26-27 “አንተን ለመርዳት በሰማያት ላይ፣ በደመናትም ላይ በግርማው እንደሚገሠግሥ፣ እንደ ይሽሩን አምላክ ያለ ማንም የለም። ዘላለማዊ አምላክ (ኤሎሂም) መኖርያህ ነው፤ የዘላለም ክንዶቹም ከሥርህ ናቸው፤ ‘እርሱን አጥፋው!’ በማለት፣ ጠላትህን ከፊትህ ያስወግደዋል።
@melkamudibesa1645
@melkamudibesa1645 2 ай бұрын
የሚባሪክ መዝሙር ተባሪኩልን !
@eyasugensa
@eyasugensa 2 ай бұрын
የመቼ ነው ?አመተምህረት ቢጠቀስ።
@estifobest4197
@estifobest4197 2 ай бұрын
እልልልልልልል
@estifobest4197
@estifobest4197 2 ай бұрын
አሜን
@TesfawongelTariku
@TesfawongelTariku 2 ай бұрын
በእውነት የንተን መዝሙር በሰመው ቁጥር አባቴ የምዘምር እየመሰለኝ ውሰጤ በጣም ይረበሸል ምክንየቱም ብዙ የድሮ ዘመሪወችን መዝሙር እሰማንነው የድግነው ሁለቸውንም በጣም ነው ምንወደቸው ግን በተለይ የንተን መዝሙር እና አበበ ከበደ ወርቄ የምበሉትን በእሬድዮን የምተለላፊ ፕሮግረም በጣም ነበር ምወደው በህመም ውስጥ እንኳን ሆኖ እየመቀቀ ከመረፉ ከ3ት ቀን በፊት የደምጥ ነበር የንተን ሁሉንም መዝሙሮች በጣም ይወድ ነበር በተላይ ወጥመዱ ተሰበረ የምለውን በምገጥማው ነገር ሁሉ መዝሙርህን ሲሰመ እደተፅነና እኔ ልጁ ቤተሳቦችሁ ምሰክር ነን አኛ እሄን የህል ከወረን የንተን መዝሙር ሰምቶ የደኑት የተፅነኑት በየቤቱ ብዙ ነቸው አሁንም ጌታ ወደንተ እስክመጠ አንተም ወደሱ እስክቴድ ድረስ ከአንተ ብዙ ነገር እንጠቢቃለን እግዚአብሔር የኢደገነ አምለክ ነው እደ ሳው ተጠቅሞ የምጥል አምለክ አይደለም በእውነት መንም ክርስቲያን የንተን ክፉ መስመት አይወድም ደሞም በሌላ መዝሙር እንጠብቅሀሌን ተበረክ
@MihirteabeTesfu
@MihirteabeTesfu 2 ай бұрын
Glory to the highest
@MihirteabeTesfu
@MihirteabeTesfu 2 ай бұрын
Devotion
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 2 ай бұрын
እግዜእብሄር አዋቄ ነው
@TadeseEshete-pu4dy
@TadeseEshete-pu4dy 2 ай бұрын
Tamerat hayile ale lebel❤
@abiygebrehywet8348
@abiygebrehywet8348 2 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ሲታተም ካሴቱን የምሸፍነው coverage ሌሊቱን እነጥሩሰው ቤት አድረን ነበር የሰራነው ጥሩ ስው ብዙ የአዳር ፕሮግራሞችን የፀሎትና የቃል የሰንሰለት ፀሎትና የጥቅስ ጥናት ከ2አመት በላይ በሙሉ ወንጌል ቤ/ን በ1975 እና 1976 1977 ድረስ አገልግሎኛል እጅግ የሚናፈቅ የፍቅር ግዜ ነበር ወንድሙም ፓስተር ሸዋንግዛው ያገለገለኝ ያጠመቀኝ እሱ ነው ቤተሰቡ ሁሉ በጌታ ናቸው በደርግ ዘመን በስደት ብእስራት ብዙ ዋጋ ከፍለዋል ብዙ ቅዱሳን በንሱ ቤትና አገልግሎት ተጠቅሞ አል ጌታ በሁሉ ይባርካቸው ተጠቅሜአለው እወዳቸዋለው
@user-vv7re4jj3b
@user-vv7re4jj3b 2 ай бұрын
በጣም የእግዛብሔርን ቃል የምትመግብ ነህ ጌታ ይባርክህ
@yisihaktesfaye2728
@yisihaktesfaye2728 2 ай бұрын
What a song❤❤❤
@gbjkids3408
@gbjkids3408 2 ай бұрын
Thank you for sharing 💕
@zerihunshimelis3245
@zerihunshimelis3245 2 ай бұрын
❤❤❤
@misguntesfaye
@misguntesfaye 2 ай бұрын
geta hoy yekerebn kerto ebakh yihen biruk zemen melsln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ebakh geta hoy yan zemen melsln🙏🙏🙏
@user-ls_Christian
@user-ls_Christian 2 ай бұрын
መቆየት ደግ ነው ብዙ ድንቅ ያሳያል የመከራን እንባ ፍሬዋን ያበላል
@alemayehu7036
@alemayehu7036 3 ай бұрын
የዚህ ቻናል አዘጋጆች ተባረኩ እባክሽ ሰንሰለትን በጠሰው በጣጠሰው ጌታ የታሰርኩበት ገመዴ ትብታቤር ተፈታ የሚለውን ጫኑልን
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 3 ай бұрын
ሙልዬ መልካም ዕረፍት !! ❤❤❤❤❤❤
@bethelehemtadesse4078
@bethelehemtadesse4078 3 ай бұрын
Yefitu Fegegaw get hoy ❤❤❤
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 3 ай бұрын
በጣም አስደናቂ ፈገግታ እና ብርሃን ከፊቱ ይታያል ።
@akliluaklilu7094
@akliluaklilu7094 3 ай бұрын
Tebarekilgn enezihin mezmorch yemitametulin sawoch❤❤❤. ye tintu kirstina❤❤❤❤👈
@dekisebina73
@dekisebina73 3 ай бұрын
May Your Soul Rest In Eternal Peace! You were very special! 🙏
@habeshawit2008
@habeshawit2008 3 ай бұрын
Hirut Bekele is very famous for her soprano voice, and it even had influence on artists of the 21st century (like Abeba Desalegn). She has decided to use this soprano voice for the glory of God. Now she has gone to be with the Lord. Rest in Peace enatiye😢
@tesg7804
@tesg7804 3 ай бұрын
Wow praise God !!!!!
@sintayehu4656
@sintayehu4656 3 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ሌላ ምን እላለሁ እወድሃለሁ ❤
@ET3453
@ET3453 3 ай бұрын
አቤት የድምጹ ማማርና እና የመልኩ ውበት! መድረክ ላይ የሚያወጣው ድምጹ የሙዚቃ ካሴቱ ላይ ካለው ድምጹ ትንሽ እንኳ ልዩነት የለውም። ይሄን ድምጽ ለ40 አመታት ከሙዚቃው አለም ማጣት ትልቅ ኪሳራ ነው።
@aronuymengstu345
@aronuymengstu345 3 ай бұрын
⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ 💝💝 💝💝 💝🍡🍡💝🍡🍡💝 💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝 💝 Miss you! 💝 💝🍡🍡🍡💝 💝🍡💝 💝 💝💝 💝💝 💝🍡🍡💝🍡🍡💝 💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝 💝 Miss you! 💝 💝🍡🍡🍡💝 💝🍡💝 💝 💝💝 💝💝 💝🍡🍡💝🍡🍡💝 💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝 💝 Miss you! 💝 💝🍡🍡🍡💝 💝🍡💝 💝 🍰🍦 🍥🍡 🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇 🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦 🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧 🍥🍬🍬🍬🍰 🍡🍬🍧 🍇 🍰🍦 🍥🍡 🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇 🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦 🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧 🍥🍬🍬🍬🍰 🍡🍬🍧 🍇
@aronuymengstu345
@aronuymengstu345 3 ай бұрын
nebisihi begeta haset tadirg
@aronuymengstu345
@aronuymengstu345 3 ай бұрын
tebarek wendime
@Babe-kg7wv
@Babe-kg7wv 3 ай бұрын
Very very amazing sounds !! God bless your Soul. We lost you . Rest in peace our Ethiopian famous Ethiopian Musicians and now he is si ginger for church.
@samuelpaulos1866
@samuelpaulos1866 3 ай бұрын
🔥🔥🔥
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 3 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏