KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
ETHIO NAS BUSINESS
Пікірлер
@Nana-mg2kp
3 күн бұрын
❤❤
@Nana-mg2kp
3 күн бұрын
❤❤
@GddghdHdhfdh-gu3kd
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Abeer-y2r
10 күн бұрын
𝚏𝚊𝚝𝚊𝚛𝚎 𝚢𝚎𝚋𝚊𝚛𝚎𝚔𝚜𝚑
@gjihbhhhb9876
10 күн бұрын
ሮምየ ጉበዚ ❤❤
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahiethio
10 күн бұрын
ጀግና በርቺ❤❤❤
@seadaseada-bb1og
10 күн бұрын
በጣም ጠካራ ጀግና ሴትነሸ እሮሚ ፈጣሪ ያግዝሺ በአገርላይም ይቻላል እውነትነው👍👍❤❤
@አይሻመሀመድ-ኸ3ቐ
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@አይሻመሀመድ-ኸ3ቐ
10 күн бұрын
❤❤❤❤ሰህ❤❤
@jffhjhgfghjjj2188
11 күн бұрын
ማሸአላህ ሮሚ በጣምደሰይላል አላህእርዝቅሺንይክፉትልሺ በርች
@VipVi-12345
11 күн бұрын
የዛሬ 8አመት በቆጆ ምግቦች ድራኛለች እድሜና ጤና ይሥጥሽ የኔ እናት እሮሚየ እድልሽ ጥሩነዉ እስከዛሬም ባለቤት ጋ ነኝ የአድልጅ እናት ነኝ አልሀምዱሊላ
@zawedazaweda3071
11 күн бұрын
ጀግኒት በርችልን መልካም ሰው ነሸ❤❤❤❤
@yemartikosljinatyemedamkme9052
11 күн бұрын
ጀግና ነሺ እህት
@NefissaAwbol
11 күн бұрын
ማሻ አላህ በርቺ ኤህቴ ለኛም ብርታት ትሆኚናለሺ ባገራቺን ተስፍ በቆረጥንበት ሰአት አገራቺን ገብተን ሰርተን መለወጥ እደምቺል
@beba5182
12 күн бұрын
ሮሚ እግዚአብሔር ይበርክሽ በውእነት እንች ጥራ ሴት ንሽ በርቻ 🙏🏽✝️
@Sarsartades
12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MesiTUbe-p2m
12 күн бұрын
የኔ መልካም እህት ሮሚዬ❤❤
@ዘተዋህ
12 күн бұрын
ሮሚጀግን እኔ ባንቺ ቦታ ብኾን መኖሪያ ፍቅዳ ኖሮኝ ሀገሬ የምገባአይመስለኝም
@eveali6794
12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nadarkhan5369
12 күн бұрын
እሮሚ ጀግናት የኔ ውድ ጠንካራ እህት
@rsrs8270
12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopialove2772
12 күн бұрын
ሁሉም የሀረብ ሀገር ከርታታ እህቶች እንዳንቺ እንጀራ ይውጣላቸው መልካም ባል ይስጣቸው እንዲሁም ጥሩ ቤተሰብ ስንቶችን ያስለቀሱት ቤተሰቦችና ወንዶች ናቸውና:: ጎበዝ ሴት ጠላት ዲያብሎስ ይፈር
@VshGa
13 күн бұрын
እሮምየ አችኮ እንቁ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ ከፍ በይ
@aaaa1766
13 күн бұрын
ሮሚየ በጣም ጉበዝ ጀግናነሸ 😍😘👍👍❤
@JimmaworkWaktole
13 күн бұрын
ይቻላል እንደ ሮማን ተሰማም 6 ባል ማግባት::ለ7ኛ እንመጣለን ገና የሚል ቀፎም አይጠፋም እኮ!? ምናልባት 7ኛ ላይ ከቆመች ነው::6 ኛ ላይ ጨርቅ ያስጣለ ጋብቻ 12 ኛ ደርሶም ከቆመ ነው::ለፈገግታ ያክል ነው::አዎ በርትቶ ከሰሩ መለወጥ ይቻላል::እንበርታ ለስራ!::
@zehramehamedi
13 күн бұрын
ሮምየ ጀግና🎉🎉አይዞሺ
@robekaeth3984
13 күн бұрын
ሮሚ ጀግናነሽ በርች
@ብርቱካንዩቱብ
13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እካን ደስ ሚል ነው በርች ውደማችንም በርታ ከሰራን ባገራችንም መለውጥ እችላብን ዋናው ጤና ነው ❤❤❤❤❤
@Ganat-n1u
13 күн бұрын
ሮሚ.መልካምና.ጠንካራ.ሴትነች.❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Nora-s8g
13 күн бұрын
ተመሰገን እንኳንም ደስ አለሽ መታገስ ዊጋአለው በርቺ❤❤❤
@የማሜእህትየማሜእህት
13 күн бұрын
እንደት አስካሬ መጠጥ ታስተዋውቃለህ 🤔
@BT-yl3qg
13 күн бұрын
Selkishin
@fozyadange
13 күн бұрын
እውነትጀግና ነሽ እሬሚ ይውቱብ ክፈች ትክቶክም ግገዙሻል
@Emaan-y2r
13 күн бұрын
እሮሚዬ በጣም የምወዳት ጀግና ሤት❤❤❤❤😍😍😘😘ቶክቶክ ይቱብ ክፈቼ በኦላይን ያዙሻል የኔ አበሣ
@makiyamakiya5356
13 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@JamilaJamila-fw7mg
13 күн бұрын
ጀግና ነሽ እሮሚ እግዛብሄር ይጠብቅሽ በርች
@Selamtube21225
13 күн бұрын
ኣረብ ኣገር የነበሩ እህቶቻችን እንዲህ ተለዉጦ ማየት እንዴት ደስስ ይላል❤በርቺልን እህታችን
@የጊባዊእረኛቻናል
13 күн бұрын
ጎበዝ በርች
@ammarcell2790
13 күн бұрын
እንደ ሮሚ ጀግና ሴት በሕይወቴ አይቸ አላውቅም ምክንያቱም ወድቆ መነሳት አስለምዳኛለች በጦርነቱ ያላትን ንብረት አጥታ ነበር አሁን ግን ተመስገን ነው
@ammarcell2790
13 күн бұрын
እስኪ የእውነት ንገሩን በአማራ ክልል መግባት መውጣት በደንብ ይቻላል እኔ እኮ ጦርነቱን ፈርቼ እዚሁ በአረብ አገር ቀራው
@fatumamehamed3270
13 күн бұрын
ማን እደሀገር ጠረኗ ብቻ ይበቃል ሀገራችን ዉቢቷ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ
@አመተስላሴ
13 күн бұрын
እንኳን እመብሃን እረዳችሽ
@FhfGnf-tn6sm
13 күн бұрын
ማሻ አላህ ኤጅሽ ይባረክ ደግሞ ንጽህናዋ ጀግና በጣም ቆንጆ ስራ ነ
@ረምላመሀመድ-ጨ5አ
13 күн бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ነሽ በርች
@KADIJAወሉየዋ
13 күн бұрын
ሮምየ እኔ መስራት እፈልጋለሁ በነፃም ቢሆን ሙያ አስለምጁኝ ስደት ምርርነው ያለኝ😢😢😢
@Asterabebaw-y6p
13 күн бұрын
ተባርክ ወድማች እሶን ስለጋበዝክልን ሮሜ እህታችን በርች
@HatatAsefa
13 күн бұрын
ሮሚይ. እና. አህመድ እንኳንም. ተገናኛችሁ
@almas8067
13 күн бұрын
አህታችን አመብረሃን ከዚህም በላይመገሱ ታብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehaaydagne2211
13 күн бұрын
ስልኩ አትምልስም, ከመስጠት በአልፌ