9/23 Empire of the Three Cities
4:08
Пікірлер
@asratsefu9536
@asratsefu9536 Күн бұрын
ምነው ጠፋህ አለህልኝ
@user-pr2co5uf8z
@user-pr2co5uf8z Күн бұрын
አለልንኝ ወንድሜ እንዴት ነህ በሰላም ነው ጠፋህብን
@ethiopiamother-h2p
@ethiopiamother-h2p Күн бұрын
thank yoy for all
@samidereje3806
@samidereje3806 4 күн бұрын
በሰላም ነው የጠፋህው ወንድማችን አለልኝ❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 күн бұрын
እናንተ በአዉሬዉ እንዳንበላ ታነቁናላችሁ የቤ/ን መምህር ነን የሚሉት እነ መምህር ብርሀኑ ጂ8 ጂ 20 ሰይጣን የለም የሴራ ጥንሰሳ የለም እረ 666 የለም እያሉ ቃለመጠይቅ እየሰጡ ህዝቡን ያደነዝዛሉ ራሳቸዉ ደንዝዘዉ። ማን ነዉ ግን እረኛ እናንተ vsእነሱ?🤔
@azebterefe5648
@azebterefe5648 4 күн бұрын
ወንድማችን አለልኝ እና ቤተሰብ፣ የእግዚአብሔር ጥበቃ በምትኖሩበት እና በምትሄዱበት ሁሉ ይከተላችሁ። 🙏
@Emout.IN7
@Emout.IN7 7 күн бұрын
አለልኝ ወንድማችን ምነው ጠፋክ በሰላም ነው አመ ብርሃን ትጠብቅህ ሰሞኑን ቪዲዬ አልሰራክም
@Biniyame-q5w
@Biniyame-q5w 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mesfinguchie5199
@mesfinguchie5199 9 күн бұрын
amen
@Sheketi
@Sheketi 10 күн бұрын
Aye alelne china neseha megabte yemichalebet hager aydelm
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 10 күн бұрын
በዉነት አለልኝ አንዳንዴ ሳልወድ በግድ ነው እያሳከኝ ነው የምሰማዉ ።።አስተሰባቸዉ ይገርማል ያለም እዝብ እኮ ስጋቸዉ እንጂ የሞተ ነው ያለሙ እዝብ ።የነቃ ሰዉ ግን ስራቸዉ እንደ ህፃን እንደሆነ ያቃል
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 10 күн бұрын
አይ አለልኝ ጅጀሮ ሁሉ ጭንቅ ሊለዉ ይችላል kkkkkk
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 10 күн бұрын
🟢🟡🔴🙏🙏🙏
@user-wf7dr5hg3f
@user-wf7dr5hg3f 11 күн бұрын
ልጆቹ በማሽን የሚመረቱ ናቸው ጀርመን ሀገር በቀን 30 ልጆችን ማምረት......
@user-wf7dr5hg3f
@user-wf7dr5hg3f 11 күн бұрын
ሠለምህ ይብዛ ሁሉም ሠው እዲያየው አርስቱን ቀለል አረገው የምትናገረው ሁሉ አንድም ጠብ አይልም አይኔን ሰለከፈትክልኝ ተባረክ
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 12 күн бұрын
እባካችሁ በማሳጠር የምትፅፉትን ቃል ክብር ለይታችሁ እወቁ ( ሁሉ በእርሱ የሆነ አምላካችን እግዚአብሄርን ) ለአፃፃፍ እንዲመች ብቻ አሳጥሮ መፃፍ የሚያስተምረንን ወ ውድማችንን ሀሰብ ያለመረዳትምጭምር ነው እናመሰግናለን አለልኝ
@fbm9001
@fbm9001 12 күн бұрын
Sandra bullock የተባለችው የHollywood actress ወጣት ሆኖ ለመኖር የህፃናትን tissue እንደሚወጉ በ Ellen show ላይ ተናግራለች::
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 12 күн бұрын
❤❤❤❤ በእውነት ክበርልን ወንድማችን❤❤❤
@CamelEric
@CamelEric 12 күн бұрын
❤ l
@moges0716
@moges0716 12 күн бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን በሐይማኖታችን ያጽናን በርታልን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ።
@enatasrate576
@enatasrate576 12 күн бұрын
ወይ ጉድ! ይገርማል!!! መጥምቁ ቅዱስ ዮሀንስን እያስታወስኩ ነው ሰምቼህ የጨረስኩት። በሰው አገር ሆነህ ስለ ሰዎች በተለይም ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ ታትረህ ስትለፋ ስትጮህ... ምን ያክል መባረክ ነው? ምን ያክልስ የሰው ፍቅር... ለእውነት መቆም! ለወገን መቆርቆር... ይገርማል። እኔስ በመጨረሻም ጊዜ ቢሆን እንዳንተ ያለ ልብ ይስጠኝ።
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov 12 күн бұрын
አዞፕ 🙏😍🙏
@RhamaRuiz
@RhamaRuiz 12 күн бұрын
🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TigistIlala
@TigistIlala 13 күн бұрын
አለልኝ በርታልን ብዙ ትምርት እያገኝን ዘመኑንም እየዋዠን ነዉ
@donkeysimplyenglish.123
@donkeysimplyenglish.123 13 күн бұрын
Wonderful job bro-I am wondering why this video didn't get over 100k? Ethiopians are still in deep sleep!
@giorgiopeternelj3441
@giorgiopeternelj3441 13 күн бұрын
ሰላም አለልኝ ከነቤሰብህ፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@aelzaablon9498
@aelzaablon9498 13 күн бұрын
አሌ ዘንድሮ አልተቻልክም ፤ እ/ር ያበረታህ የከበረ አድናቆትና ሰላምታ ለባለቤትህም ይድረስልኝ ። እ /ር ያበርታችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 күн бұрын
እረ በናታችሁ ልዑል እግዚአብሔር ብላችሁ ፃፉ አታሳጥሩት
@user-ci3tx4wt7r
@user-ci3tx4wt7r 13 күн бұрын
Alelign igziabiher rejim idmena tena yadilachu kene betesebik wandime,❤❤❤❤❤ ante bezi lik mereja bitinegirenim igna inde fiction iyayen nw.
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii 13 күн бұрын
Wendemachene tebareke
@tesfayegizwe3141
@tesfayegizwe3141 13 күн бұрын
እንመሰገናለን አለልኝ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 13 күн бұрын
ሰላም ተወዳጁ ወንድማችን እና ባለቤትህ💚💛❤ ሳትሰለቹ በምታካፍሉን መረጃ በብዙ ተጠቅመናል። ወላዲተ አምላክ እናታችን ከሚሰማው ከሚታየው ከሚመጣው ክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ! *እንግዲህ ጆሮ አለኝ የሚል ይህንን በደንብ ይስማ ያለቀ ሰአት ላይ ነን ንስሀ ገብተን በቅዱስ ቁርባን ተቀድሰን ተዘጋጅተን እንጠብቅ
@alem7474
@alem7474 13 күн бұрын
አለልኝ ከነቤተሰብህ ተባረክ፣ ትልቅ ሥራ ነው እየሰራህ ያለሀው
@alem7474
@alem7474 13 күн бұрын
እኔ የሚሣዝኘኝ ልጆቻችን ቀጣይ ትውልድ ነው፣ ምንም መከራ ቢያደርሱብን ነብሳችንን እንጠብቅ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን፣
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይዋጋቸዉ ።የተረገሙ እነሱ የፈጠሩን መሰላቸዉደ
@hannujonur1095
@hannujonur1095 13 күн бұрын
ሰላም
@alem7474
@alem7474 13 күн бұрын
ደግነቱ ከኮሮና በሁዋላ ቲቪ አውጥቼ ጥያለሁ፣ ሀገር ቤት የጤና ሰራተኞች እንደዛች ተከሳ ነጻ እንደወጣች የጀርመንዋ ነርስ ጀግና መሆን አለባቸው
@Tsi541
@Tsi541 14 күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አድምጬ ልመለስ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 14 күн бұрын
ወይ ጉድ የጦስ ዶር ጦስ ውሰድ ብለው በየመንገዱ ለሰው ልጅ እንቅፋት እንደሚሚጥሉት ማለት ነው
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 14 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አለልኝ በእውት ዛሬ የማላወቀውን ያሳተማረክኝ ለእንደኔ ላሉት እህት ወንድሞቼም ማለቴ ነው ዘመንህ ይባረክ እናቴ እመቤት አትለይህ
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 14 күн бұрын
Thank you so much my brother for your great information I share many my friend my family.❤
@kb9751
@kb9751 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አለልኝ ወላዲተ አምላክ ከነቤተሰብህ ትጠብቆኽ።
@MeseretBelaye
@MeseretBelaye 14 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አንቂአችን ኑርልን ተባረክ
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 14 күн бұрын
ሰላም አለልኝ ወንድሜ ስለምታደርግልን የማንቃት ስራ ሁሉ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ እያልኩ የመረዳጃ ባንኩ ከሚጠቅማቸው ወገኖች እንዷ እኔ እሆናለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አሁን ላይ ተረድቼ ካዛ ከሚረዱት ወገን ደግሞ እንደሚያደረገኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ፡፡ በቴሌግራም ብዙ ነገር ጽፌልህ ነበር እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ከጨለማው ዓለም ሴራ አንተን ምክንያት አድረጎ ያነቃን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው!!! አሜን!
@mimiaskali1mimi63
@mimiaskali1mimi63 14 күн бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ
@DRDADDISU
@DRDADDISU 14 күн бұрын
What an emergency live..
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 14 күн бұрын
ትጉሁ ወንድም አለልኝ የእግዚአብሔር ሰላም ከመላው ቤተሰብህ በፊትህ ይሁንልህ 🤲 የአለም ህዝብ በገሀድ እንዲያየው ወንበሩላይ እሚሰየመው የድራማቸው ተዋናዮቹ ትራምፕም ሆነ ጆ ባየደን ካሚላ ሀሪስ ወዘተ ለዘመናት እየዶለቱ የተማከሩበት የተዘጋጁበት የጥፋት ወጥመድ መርዛቸውን ምስቅልቅሉ ማስቀጠላቸው አይቀሬ ነው ። ከእኛ እሚጠበቀው በአቋማችን መፅናቱ ወደንስሀው መፍጠን ነው ምክንያቱም ከነሱጋር ተባብረን ከተዘናጋን ወጥመዳቸው ገብተን ሁለት ሞት ከመሞት እማይቀሬው ሞት ስንሞት ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዳግም ምፅአት ሲመጣ በትንሳኤው እምንተባበርበትን ፅናት መለማመድ ማጎልበት ነው ያለብን ። ያለመታከት በትጋት በፅናት ለእኛ ለወገኖችህ ከወጥመዱ ከመአቱ ከመቅሰፍቱ እንድን ዘንድ ለምታካፍለው ቁምነገር እየከፈልከው ላለው መስዋእት ምስጋናዬ ከቃላት በላይ ነው ። እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ !
@AesopEthiopia
@AesopEthiopia 14 күн бұрын
gofund.me/92fab2fc ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ 1000254996247 ።
@AesopEthiopia
@AesopEthiopia 14 күн бұрын
gofund.me/92fab2fc ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ 1000254996247 ።
@moges0716
@moges0716 14 күн бұрын
Selam wendemachen
@user-ci3tx4wt7r
@user-ci3tx4wt7r 13 күн бұрын
selam indetnek wandime