kamuzu kassa, Nina & eneyew
1:34
4 ай бұрын
Welcome to Fantaye Business Group.
0:45
Best CAR Rental Place in DUBAI!!!
2:39
Fantaye Business Group
2:10
Жыл бұрын
Пікірлер
@Kbrom-s4n
@Kbrom-s4n 22 сағат бұрын
ዱባይ ሜሄድ ይፈልጋለሁ ግን ቋንቋ ኣይችልም ምን ይሻለኛል።
@Kbrom-s4n
@Kbrom-s4n 22 сағат бұрын
ቪዛ ኣንድ ወር ከሞላ ካለቀ ቤተሰብ ቤተሰብ ሜሄድ ይቻላል።
@SeadajemalSeada
@SeadajemalSeada 4 күн бұрын
ከዱባይ ተከንስዬ ከመጣው 10 አመት አልፎኛል መግባት እችላለው
@Tilahunyemane
@Tilahunyemane 5 күн бұрын
ድባይ ለንግድ ለመሄድ እፈልጋለሁ
@yonas-yetwale21
@yonas-yetwale21 6 күн бұрын
ሰላም እንደምን አለህ ወንድም እኔ የስራ ቪዛ ተልኮልኝ ነበር እና ግን ስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር መሄድ አለብህ አሉኝ ሰዎች ።ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ለመሄድ ምን ምን ማሟላት ይጠበቅብኛል ? አመሰግናለሁ ምንም መረጃ ማህኘት ስላልቻልኩ ነው
@HAAH-z7l
@HAAH-z7l 7 күн бұрын
በጥም ጥሩ ስልክ የ አዲስ አበበ biro.quxurii
@HAAH-z7l
@HAAH-z7l 7 күн бұрын
Hadera silki.quxurini.baxami.faligalwe
@EyerusAbera-ip4wu
@EyerusAbera-ip4wu 7 күн бұрын
@AgerFuj
@AgerFuj 13 күн бұрын
ምነው ወንድሜ WhatsAppቺሁ አይሰራም ላናግራችሁ ፈልጌ ነበር
@MatiyasjuharMatiyasjuhar
@MatiyasjuharMatiyasjuhar 13 күн бұрын
በምን ላግኛቹ በተደጋጋሚ ጽፋለሁ አትመልሱም
@AgerFuj
@AgerFuj 13 күн бұрын
አድስ ፓስፖርት አውጥተን በጎብኚ ስም ዱባይ መጥተን ለመስራት ነበር እና ለዚህም ሲኦሲ ያስፈልገዋል እዴ እስኪ የምታውቁ አስረዱኝ ስወዳችሁ🙏🙏🙏
@MatiyasjuharMatiyasjuhar
@MatiyasjuharMatiyasjuhar 15 күн бұрын
የሹፍርና ና የልብስ ስፌት ሞያ አለኝ እናም በናንተ በኩል መምጣት ፈልጌ ነበር ቢሮአቹ የት ነው
@EteneshSebeta
@EteneshSebeta 15 күн бұрын
Thankyou
@TewdrosAsmamaw
@TewdrosAsmamaw 18 күн бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 19 күн бұрын
ስሙን እንካን አላሳየከንም
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 19 күн бұрын
ሶስት ደቂቃ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 19 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ የቴልግራም ሊንክህን አስቀምጥልኝ እባክህ ሳውቂ.
@mareyohannes9850
@mareyohannes9850 22 күн бұрын
Betam tiru mereja new bertu eyalku Habesha /Ethiopiaw yehone eza sira lay Yale mehandis yemtawkut kale adrashawn tekumulign ene mehandis silehonku sile sira huneta lemawek new. GBU!
@AsnakuWyuhens
@AsnakuWyuhens 29 күн бұрын
እረ በምን ላግኛችሁ
@AyshaMohammed-y6q
@AyshaMohammed-y6q Ай бұрын
ስልክህን የትነው የምናገገኘው
@semirakebd3951
@semirakebd3951 Ай бұрын
ስልካችሁን ንገሩን
@PlutoHabesha
@PlutoHabesha Ай бұрын
respect for both of you--so helpfull---also my peoples can use the application called dubizle to find houses in dubai
@YeneneshAltaye
@YeneneshAltaye Ай бұрын
እኔ በጉብኝት ቪዛ መምጣት እፈልጋለሁ ትኬት.. ቪዛ... ሆቴል ቡኪንግ እፈልጋለሁ
@YeneneshAltaye
@YeneneshAltaye Ай бұрын
ሚከራይቤት home mat
@kidistTeka-cs7te
@kidistTeka-cs7te Ай бұрын
whatsApp lay ስንደውል ኮ አታነሱም
@kidistTeka-cs7te
@kidistTeka-cs7te Ай бұрын
whatsApp lay dewiluna teykun balachihut meseret sndewil atanesum endtamakrun felgen neber
@BanheZegya
@BanheZegya 2 ай бұрын
ትዳር አልሆነልኝ ዱባይ ሄዴ መስራት እፈልጋለሁ
@DanielGizat-fj3xe
@DanielGizat-fj3xe 2 ай бұрын
Er What's up lay melsulg
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 2 ай бұрын
Pils የትኬት ዋጋ እና የ 2ውሪ ቪዛ ዋጋ ስንት ነው ዎደ ዱባይ ለማሄድ እያሳብኩ ስልሆነ ነው 🙏🙏
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 2 ай бұрын
በጣም የምጣቅም ማራጃ ነው 🙏🙏
@elsfamily8
@elsfamily8 2 ай бұрын
Bemendenew metegegnut?
@yon1623
@yon1623 2 ай бұрын
this is a code i wrote for the guy asking question, the guy siting on same couch as her. while ( question ) { Sout << " ሴት ልጅ ሁነሽ . (question).... ኣይከበድም ?" ; if (answer) break; }
@SamiSamm-bg6sp
@SamiSamm-bg6sp 2 ай бұрын
እስኪ እኛንም ውሰዱን😂
@DannyShawel
@DannyShawel 2 ай бұрын
well researched ...thank you keep it up!
@LiyuseeDeneke
@LiyuseeDeneke 2 ай бұрын
እሽ መምጣት ፈልጋለ በናተ ድርጅት ውስጥ ቢዛና ትኬት ስንት ይፈጃል
@Prince_Abina
@Prince_Abina 2 ай бұрын
pls do it student visa and part time work
@makkahMekuye-c6m
@makkahMekuye-c6m 2 ай бұрын
ለወንድ ሥራ ለሚያስከጥር አክርብልን
@AmanuelTesfaye-c1q
@AmanuelTesfaye-c1q 2 ай бұрын
Tebarek
@wolleabegaz3709
@wolleabegaz3709 2 ай бұрын
ስለ ዳግማዊ ያልተነገሩ እሱም ያልተነገሩ ብዙ አስገራሚ እና ሰው ይህን ይችላል ወይ የሚያስብሉ ትንግርትን ከፍ የሚያደርጉ ሁኔታዎች አሉ ። እነዚህን መዘርዘር ብዙ ጊዜና መድረክ የሚያስፈልግ ነው። በትንሹ 1.ገዳዪን ይቅር ብሎል 2.ቁም እና በቀል ገዳይ የአእምሮ መርዞች ናቸው በማለት ሀገርን አስተምሮል 3.ከአንገት በላይ ካለው ክፍል በስተቀር ከአንገት በታች የሚሰራ ክፍል የለውም) 4.ከ15-30 ደቂቃ የነርቭ ሲስተሙ ስለሚቆም በማሳጅ ነው የሚንቀሳቀሱት 5.በቃሉ እየተናገረ ጎደኞቹ እየፃፉለት 2 መፃፍ ችሎል 6. በአንድ በጎ ሰው 2መፅሀፍት በኦሮምኛ ተተርጉመው 2016 ተመርቋል 7.በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ስለ ይቅርታ ጥንካሬ ተስፋ.....ያስተምራል
@wolleabegaz3709
@wolleabegaz3709 2 ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ ይቅርታ ❤
@EmunegnyetewahedoLiji
@EmunegnyetewahedoLiji 2 ай бұрын
ለቻናሉ አድስ ነኝ የምኖረው ዱባይ ነው በጣም አሪፍ መረጃ ነው❤❤❤
@honeytad1565
@honeytad1565 Ай бұрын
ሰላም እህቴ! በቅርቡ ለሚመጣ ሰው አገሩን በማሳየት ብታግዢኝ
@birhanabeera8759
@birhanabeera8759 2 ай бұрын
Wow you are so strong God bless you more 👏👏👏👏🙏🙏🙏
@aschalewabebeacha2374
@aschalewabebeacha2374 2 ай бұрын
Bro betam arfi mereja nw yesetehin koyi gin dubi kethiland hager yishalal ayidel
@eyasugebre9904
@eyasugebre9904 3 ай бұрын
Hi brother salami 👋 👋 Mini yahile birri nawu ?? CBE bank visit Visa & bank statement kasayewu bohala mini yahile nawu dollar or Driham AED nawu yemesatawu zare laye in this week ????
@eyasugebre9904
@eyasugebre9904 3 ай бұрын
Where is fantaye business group in Addis Ababa Ethiopia???
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg 3 ай бұрын
አንዳንድ ቦታዎችንም አስጎብኙን.... ጠቃሚ የዱባይ ህጎችም ግንዛቤ መስጠት አትርሱ
@MuradUk-rx3lk
@MuradUk-rx3lk 3 ай бұрын
Good
@Chef-rd4dt
@Chef-rd4dt 3 ай бұрын
Bro betam arif program nw ahun yalehut ethio nw gin weda dubai memtat feligalo be visit vitha bimeta sira yemagignt idil yinoral?
@Chef-rd4dt
@Chef-rd4dt 3 ай бұрын
bro ethio honen endt apply medirg yichalal?
@ደሴ
@ደሴ 3 ай бұрын
wow
@Biyu151
@Biyu151 3 ай бұрын
YE UAE Golden visa yalew sew litekemachew yemichil ena yemigeba negerochn sraln ebakih plus sewoch ke dubai wede ethiopia eyetemelalesu nigd emiserubetn menged gilts argeh btnegren endet endemiawatam..malete yaw transport ale mnamn eski mn tmekralachihu lejemari