Пікірлер
@ZakiaAhmad-d7e
@ZakiaAhmad-d7e 25 минут бұрын
አላህ አፍያ ያድርግክ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@khadijachakile7534
@khadijachakile7534 30 минут бұрын
አላህ አፌያ ያድርግህ
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Сағат бұрын
👍👍
@rahmacv
@rahmacv Сағат бұрын
አሜን ያርብ
@SofiaAbdule-i8s
@SofiaAbdule-i8s Сағат бұрын
እኔ ወደሜ አላህ ጭርሱይማርህ ያርብ
@sdzgs6262
@sdzgs6262 2 сағат бұрын
አላህ ያሽርህ ወንድሜ አብሽር
@Hawashow-x1n
@Hawashow-x1n 2 сағат бұрын
As wr wb Allah afiyahin Yimelisillih
@ramzia3457
@ramzia3457 2 сағат бұрын
አላህ አፊያ ያድርግህ አብሽር አላህ ይሥማን
@Madina-u1l
@Madina-u1l 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰
@ramzia3457
@ramzia3457 2 сағат бұрын
አሚን ያረቢ
@Semubintseid
@Semubintseid 2 сағат бұрын
Amin
@tamadrbesher634
@tamadrbesher634 3 сағат бұрын
አላህ ያሸርህ ወንድሜ ወንጀልህን መማሪያ ያድርግልህ
@tamadrbesher634
@tamadrbesher634 3 сағат бұрын
አሚሚሚንንንንን
@HasnaHasna-pn5un
@HasnaHasna-pn5un 3 сағат бұрын
ጭራሽ ሙዚቃ😢
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ 3 сағат бұрын
ለዱአው አሚን ብያለው አንተንም ወንድሜ አላህ አፍያያርግህ እህታችንም እኳን ወደእስልምና መጣሽ ያረቢ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማ አሉ ኧረ ሞአዝ አላህን ፍራ አላህን ፍራ ዋጣቶችን አታጥምም ወይኔጉዴ ውስታዝተናግረውታል 😢😢😢😢😢
@FedilaFf
@FedilaFf 3 сағат бұрын
ሰለሏሁ አለሒወሰላም ሰሉአለነቢ የኛ ውዱ ነቢ ፊዳከ አቢ ዋኡሚ ያረሱል አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FedilaFf
@FedilaFf 3 сағат бұрын
ወድሜ አላህ አፍያ ያርግህ አብሽር ለሀይር ነው አላህ የወጀልህ ማበሻ ያርግልህ ኢሻአላህ በአላህ ፍቃድ አፍያ ትሆናለህ ኢሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AminaAbdulla-y9n
@AminaAbdulla-y9n 3 сағат бұрын
አላህ አፍያያርግህ የተጨነቀሁሉም አላህ ይድረስላቹ ይሽፊያቹ ያርብ
@ferdos-p8c
@ferdos-p8c 3 сағат бұрын
አላህ አፊያ ያድርግህ አላህ ሰላሙን ያብዛልህ ወንድማችን አብሽር ምናልባትም አላህ በዚህ ህመም ምክንያት ወንጀልህን ሊምርልህ አስቦ ይሆናል ኢንሻአላህ አብሽር እሺ ወንድማችን አኑን
@AminaAbdulla-y9n
@AminaAbdulla-y9n 3 сағат бұрын
ዋለይኩም ሰላም አሚን ያረብ አላህ ይስማምኖ ያርብ
@FedilaFf
@FedilaFf 3 сағат бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ ብዝነትህ የአላህ እዝናትህ ምረትህን ለግሰን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FedilaFf
@FedilaFf 3 сағат бұрын
ማሻአላህ አሚን ያረብ አሚንንንንንንንንን አላሁመ አሚን የአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HaYa-c7g
@HaYa-c7g 4 сағат бұрын
ከኛ ሀገር የተለያየ ሽርክና ቢድአ የተለያዩ ኹራፋቶችን ሰዎች ሲሰሩ እያዩ ባላየ የሚያልፉ ሽርክ ላይ ቢድአ ህዝቡ እየወደቀ የማያስጠነቅቁ ኡስታዝ ተብየዎች አሏህን ፍሩ ይላሉ መጀመሪያ ለራሳቸው አሏህን ይፍሩ በተስማማንበት አብረን እንቀጥል በተለያየንበት ነገር ኡዝር እንሰጣጥ የሚለውን ቆሻሻ የሀሰኑል በና ቃኢዳ መጀመሪያ እርግፍ አድርገው ይተው ለዲኑ ተቆርቋሪ ይመስላሉ አስመሳዮች ናቸው መጀመሪያ የተውሂድ ሰው ይሁኑ ዘፈን ጭፈራ ከሽርክ ከቢድአ አንፃር ምንም አይደል ተራ ወንጀል ነው ሽርክ የፈፀመ የዘላለም እሳት ውስጥ ሲገባ ሙዚቃን ያዳመጠ የዘፈነ ወይም በሙዚቃው የጨፈረ በሰራው ወንጀል ተቀጥቶ ወደ ጀነት ይገባል በአሏህ ላይ እስካላጋራ ድረስ ሌላ ማለት የምፈልገው ነገር ወንጀል ወንጀል መሆኑ የሚታያቸው ሳዑዲ ላይ ሲሰራ ብቻ ነው ምን አይነት አቅል ነው ያላቸው አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ሳኡዲ አረቢያ ላይ ምንም አይነት ኸይር ነገር እንደለለ በአለም ላይ የትም ሀገር ቢኬድ እንደ ሳዑዲ አረቢያ ድነል እስልምና ያበበት ሀገር እንደለለ አየታወቀ የተውዲና የሱና ብርሀን የሚያብባት ሀገር መሆኗ እየታወቀ ኸይሯ ከሸሩ የበዛ መሆኑን እያወቃችሁ ምነው ስህተቱን ብቻ ተከታተላችሁ የሳዑዲን መልካም ነገር ከማውሳት ምን ገደባችሁ ብዙ እህቶችም ወንድሞችም ከተለያየ የአለም ሀገር ከኛም ሳይቀር እየሄዱ ከችግራቸው መውጫ ሰበብ ሁናቸው እያለ ምነው የዚህን ያክል ክፋት ምነው የእናት ጡት ነካሽ ሆን ኧረ አሏህን እንፍራው ከተኛንበት እንንቃ እስቲ ንገሩኝ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ከኛ ሀገር ተነስተው ሂደው አይደለ ሀገሪቱን በኸምር ያበላሿት አረቂ እየጠመቁ አይደል በድብቅ መልሱን ለናንተው ትቸዋለሁ አንዳንድ ኮሜንቶችን የፃፉትን እያነበብኩ ነበር ከነዛም መካከል ሳዑዲ አስጠልቶኛል ሀገሬ ከሳዑዲ ይበልጣል በማለት የተፃፈ አለ ኢትዮጲያ ላይ ያለውን ሽርክና ቢድአ ቢቆጠር አያልቅ ሌላወን ወንጀል ትተነው በቀላሉ እንኳን ስንት የባዕድ አምልኮና ስንት ዶሪህ አለ ሰኞ ነቢዋ ማክሰኞ ኑራሁሴን ሮብ አብዶየ ሀሙስ ማታ በቡና መጠጣት ስበብ ከሚስ እያሉ የጁሙአውን ለይል የሚያከብሩ ቅዳሜ ከድር እያሉ የሚያመልኩከዚህም ውጭ ከሸሪአ የለለ ነገር ስንት የሚሰራ አለ የሚዘገንን ይቺን ሀገር ሳዑዲ ጋር ጤነኛ አቅል ያለው አያወዳድርም እንኳን ሊያስበልጥ ይቅርና ሳዑዲ ጋር የሚወዳደር ሀገር በአለም የለም የድን ሽታ የቀረው እሷ ጋር ነው ቆይ እኔ የሚገርመኝ ነገር የተውሂድና የሱናን ሀገር ጠልተን ማነን ልንወድ ነው እና ወንድሞቼ እና እህቶቼ ዝም ብለን በስሜት አንነዳ አንዳንድ ሲሰራ ለምናየው ነገር ዱአ ማድረግ ነው ያለብን አሏህ እንዲያስተካክለው
@ToybaAli-uk3hl
@ToybaAli-uk3hl 4 сағат бұрын
መሻአላህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohaninusdad1853
@mohaninusdad1853 4 сағат бұрын
ኣሚን
@ToybaAli-uk3hl
@ToybaAli-uk3hl 4 сағат бұрын
አሚንንንያረብብ
@REHIMAKemal-zw7tm
@REHIMAKemal-zw7tm 4 сағат бұрын
Allah mulu lemulu afiya ያርግህ ፍልስጤምንም allah ነፃ ያውጣት inshallah
@maraim-h3r
@maraim-h3r 5 сағат бұрын
ወለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አኑንየ ወንድሜ ለዱኣቸዉ አሚንንን አላሁመ አሚን ብያለሁ ለሙኣዝ ደግሞ አላህ ሂዳያ ይስጠዉ እኔ ደስ የምትለኝ በሰላምታ ነዉ የምጀምረዉና አላህ ይጨምርልህ ጀግና ሁን ሁሌም ❤❤🎉🎉🎉
@HaderaHelil
@HaderaHelil 5 сағат бұрын
Masha Allah. Ameeen
@maraim-h3r
@maraim-h3r 5 сағат бұрын
ወለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አኑንየ ወንድሜ ለዱኣቸዉ አሚንንን አላሁመ አሚን ብያለሁ ለሙኣዝ ደግሞ አላህ ሂዳያ ይስጠዉ እኔ ደስ የምትለኝ በሰላምታ ነዉ የምጀምረዉና አላህ ይጨምርልህ ጀግና ሁን ሁሌም ❤❤🎉🎉🎉
@allahamdulilah-j2x
@allahamdulilah-j2x 5 сағат бұрын
ይቺን እስራኢል የምትባል አገር አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ያረብ🤲🤲 በግፈኞች ያለህ ትእግስትህ ይብቃ ያረብ
@hafsaHassin
@hafsaHassin 5 сағат бұрын
አለሀምዱሊለህ
@omarehussein
@omarehussein 5 сағат бұрын
አለህ አፍያህን ይማሊስለህ🎉🎉🎉
@hafsaHassin
@hafsaHassin 5 сағат бұрын
አለህ አፊያ የርግክ🎉🎉እኔም የኩለሊት ኢፌክሽን ተማሚናኝ
@ItsHe-u2w
@ItsHe-u2w 5 сағат бұрын
አላህ ነስሩን ይላክላቸዉ
@HAWA11-jc5tk
@HAWA11-jc5tk 5 сағат бұрын
አላአፊያያድርግህያረብ
@Ashaa-x8l
@Ashaa-x8l 5 сағат бұрын
አላህ አፍያ ያድርግህ ያረቢ
@Ashaa-x8l
@Ashaa-x8l 5 сағат бұрын
አሚንንንን
@Haaanaan45
@Haaanaan45 5 сағат бұрын
አላህ አፊያ አድርግህ አኑ ወንድማችን
@حوا-ذ5ب
@حوا-ذ5ب 6 сағат бұрын
አላህ ያሽርህ ወንድሜ
@حوا-ذ5ب
@حوا-ذ5ب 6 сағат бұрын
አሚን
@TaibaHassen-z6s
@TaibaHassen-z6s 6 сағат бұрын
የረብአላህፍያግህ🎉🎉🎉
@hanatoum4994
@hanatoum4994 6 сағат бұрын
Yaarabbia Yaarabbia yearlyk amrek❤
@fetihfetih5778
@fetihfetih5778 7 сағат бұрын
👍👍👍👍👍
@fetihfetih5778
@fetihfetih5778 7 сағат бұрын
አብሽር አላህ አፍያህን ይመልስልህ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤
@fetihfetih5778
@fetihfetih5778 7 сағат бұрын
❤አሚን❤ ❤አሚን❤ ❤አሚን❤
@K-sd1wt
@K-sd1wt 7 сағат бұрын
አሚንንንንንን
@HdhdhdDjhdud-uj1mw
@HdhdhdDjhdud-uj1mw 8 сағат бұрын
ይኽ ምን ወንድሜ ይባላል የዲን ሀሲድ እንጂ
@rabeaMani-u3b
@rabeaMani-u3b 8 сағат бұрын
አኑ ፍቅር ያዘህ እንደ
@hayattt-ov6np
@hayattt-ov6np 8 сағат бұрын
አላህያሽርህ ሁላችንንምየአላህእርዳታያስፈልገናል