Пікірлер
@EtuEtu-s5h
@EtuEtu-s5h 21 минут бұрын
💝💔💔💔💖💪👍👍💝💝💝
@EtuEtu-s5h
@EtuEtu-s5h 23 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@HagereMedia442
@HagereMedia442 54 минут бұрын
የሰው ፍቅር ማየት እማይፈልጉ ሰወች እውነት ያስጠለል
@ZTEZtee-p8r
@ZTEZtee-p8r 57 минут бұрын
ኧረ ይሄ ደፋር እምቡር አለ ኦኮ ሀብ ዝንብ ካላቸው ሰዎች አንዱ እኮ ነው ኧረ እሽ ሽሽሽሽሽ በሉት ይሄ ዝንብ ወይኔ ተሳዳቢ አደረጉኝ
@hayemi02
@hayemi02 2 сағат бұрын
ሣትወለድ ነው እንዴ ያፈቀራት
@Badreah-v7m
@Badreah-v7m 2 сағат бұрын
አጓዛየሆነሰዉየእዴትእዳስጠላኝእፍፍፍፍ
@user-mf5mo7
@user-mf5mo7 2 сағат бұрын
😂😂😂😂 ባልታዘር አብርሽ 😂😂😂😂
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 2 сағат бұрын
😂🙆‍♀️
@ferdose
@ferdose 5 сағат бұрын
ልብህ ያሰበውን ጥሩ ነገር ከመፈጸም አትቦዝን። ሃሳቡ በውስጥህ አርጅቶ እስኪሞት አትጠብቅ ። ሰዎች ምን ይሉኝ ብለህ አትፍራ ። ሰዎች ብትሠራም ባትሠራም የሆነ ነገር ማለታቸው አይቀርም። መጠንቀቅ ያለብህ ነገር ድርጊትህ በጎ ተግባር መሆኑን ማረጋገጥህን ነው። ድርጊትህ ጥሩ መሆኑን ካመንክበት ለመተግበር ሞክር ፣ ተጣጣር ። ድርጊትህ ሙሉ በሙሉ ባይሳካ እንኳ በመሞከርህ ብቻ የህሊና እረፍት ታገኛለህ ። በተከታታይ ከሠራህ ደግሞ እየሠራህ ማሻሻልህ አይቀርም። ጥሩ ነገር ለማድረግ ምቹ ጊዜ አትጠብቅ። ምቹው ጊዜ ሃሳቡ ወደ ጭንቅላትህ የመጣበት ጊዜ ነው ። መማር ባለብህ ጊዜ ተማር፣ መሥራት ባለብህ ጊዜ ሥራ፣ ዱአ ማድረግ ባለብህ ሰአት ዱአ አድርግ መጻፍ ባለብህ ጊዜ ጻፍ፣ ማረፍ ባለብህ ጊዜ እረፍ ። ሁሉን በጊዜ አድርገው ፣ ጊዜው ካለፈ ጠዓሙም ውጤታማነቱም እንደዛው ማለፉ አይቀርም
@zainaBb124
@zainaBb124 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@YoditMekete
@YoditMekete 7 сағат бұрын
ሀሰን ተከፍሎት የሚሰራ ነው ለመለያየት እየሰራ ነው ።ፍፄ ሲመጣ ከልክ በላይ ደነገጠ ።እውነቱ ይወጣል ።ሀሰን ምንም እውነት የለውም ሁሉ ነገር ፎቶ ሾፕ ነው ።ያሰራው ሀሰን ሀጥያቱ በዛ ።ሀሰን ሀጥያቱ በዛ።ሀስን አንተ ይህን ያህል ብታወራ እሚያምንህ የለም እውነት ትደበቃለች እንጂ አትጠፋም ።እውነቱ ይውጣ ።
@GhNn-u5i
@GhNn-u5i 7 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 2 сағат бұрын
🤭
@Nurah12Nurah
@Nurah12Nurah 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 12 сағат бұрын
የኔደሞ🙆🙄ብራ😢❤❤
@للا-ز8ر
@للا-ز8ر 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@TttrGg-q5y
@TttrGg-q5y 15 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ😂😂😂
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 2 сағат бұрын
🤭
@ManitegiboshAgumas
@ManitegiboshAgumas 15 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@moonmadina1469
@moonmadina1469 15 сағат бұрын
ፍፄን ሣየዉ ሠላም ተሠማኝ ፈጣሪ ተጨምሮ ቢያስታርቅልን።ሀሠን ግን እመኑኝ በገንዘብ ተገዝቷል።
@Nurah12Nurah
@Nurah12Nurah 16 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ManitegiboshAgumas
@ManitegiboshAgumas 16 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZTEZtee-p8r
@ZTEZtee-p8r 16 сағат бұрын
ፍፄ ሲመጣ ሰላም ሰላም ሸተተን አዎ ፍፄን ታወራዋለች በትከክል
@Ggg-h6i5z
@Ggg-h6i5z 17 сағат бұрын
ሀሰንእንዲለየዪይፈልጋል
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 16 сағат бұрын
😔
@ZTEZtee-p8r
@ZTEZtee-p8r 17 сағат бұрын
ኧረ ፍፄ የት ጠፍቶ ነው እንደዚህ ግራ የተጋባነው እፎይ አልኩኝ ኧረ ለሐይሚ ብቻ አይደለም ለእኛም እንኳን መጣልን ኧረ ሀሰን አስጨለለን አሁንም ልጅቷን እያደማት ነው ከዚህ ነገር ሀሰን ይውጣ አስጨለለን እኮ ቀናተኛ ነገር ነው ምታውቀው ነገር አለ ማለት ነው ይለዋል ወይ የራሱ ሚስጥር እንዳይወጣበት የተጨነቀ ይመስላል ሀሰን ከዚህ ይውጣ ብሩኬ ይመለስ ጨራሽ ተጣላው እኮ ግራ ገባን
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 16 сағат бұрын
ምንም እሚያደርገ ውን አያቅም ፍጼ ለሀይሚ በዚህ ስአት መምጣቱ ጥሩ ነው
@ZTEZtee-p8r
@ZTEZtee-p8r 16 сағат бұрын
@@ethiomamatube3772 የቁርጥ ቀን ወንድም ፍፄ ከልቡ ጓደኝ ይመስላል ሚዲያው ደመቅ አላለም? ሌሎች ካፕሎች ሲተቃቀፉ ሳይ እንደነ ብሩኬ አይሆኑም ወይኔ የሆነ ቤት ሲሟዘዙ አይቼ ነው ወየኔ በላቸው አለ ኧረ ቶሎ ኑልን
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 7 сағат бұрын
@@ZTEZtee-p8r 🤗ትቅቅፍ ቡራ&ሀይሚ ብቻ ኡኡ ናፈቁን እኮ
@aliydsFihn
@aliydsFihn 17 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉
@TegestTegest-i4n
@TegestTegest-i4n 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@HagereMedia442
@HagereMedia442 18 сағат бұрын
❤❤❤❤
@zebibasefaw3066
@zebibasefaw3066 18 сағат бұрын
Drama eue
@MariamSorry-m6q
@MariamSorry-m6q 18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢HB😢😢😢😢😢
@Sada-n7w
@Sada-n7w 18 сағат бұрын
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
@SoraSora-c7o
@SoraSora-c7o 18 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 20 сағат бұрын
👎👎👎❌❌❌👈
@emu-yenata-lig-negn
@emu-yenata-lig-negn 21 сағат бұрын
😢😢
@ZTEZtee-p8r
@ZTEZtee-p8r 21 сағат бұрын
የዋህነታቸው ዋጋ እያስከፈላቸው ነው ከዚህ ብዙ ነገር ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቃቸው ሰላሙን ያምጣልን እግዚአብሔር ይማራት ብሩኬም በሰላም ይምጣ የሀሰን ወሬ እኮ አራባና ቆቦ ነው የተጣላው ከራሱ ጋርነው
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 18 сағат бұрын
ኧረ ሁሉም ግራ አጋቡን🥺
@Najeebh-t5s
@Najeebh-t5s 21 сағат бұрын
😭😭😭😭
@Masalachi-x8u
@Masalachi-x8u 22 сағат бұрын
😪😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@للا-ز8ر
@للا-ز8ر 22 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 22 сағат бұрын
ፈጣሪ መልካም ዬርገው ብቻ ይከብዳል
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 22 сағат бұрын
አሜን 🥺🙏
@AylemMrey
@AylemMrey 22 сағат бұрын
እህትዋ
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 22 сағат бұрын
ወዬ🥰
@marokanso1500
@marokanso1500 22 сағат бұрын
🥺🥺🥺🥺😭😭😭😥😥😥
@YasmeenAli-v7f
@YasmeenAli-v7f 22 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@فايزةمحمد-غ2ن
@فايزةمحمد-غ2ن 22 сағат бұрын
እኔም,ገረሞኛል,ልጁን,አባረረኩት,ሢልየቤት,ሥራ,ሆኖብኛል
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 22 сағат бұрын
ጥያቄ ይፈጥራል ነክ ነሽ !
@SahaySahay-wj9og
@SahaySahay-wj9og 23 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@MariamSorry-m6q
@MariamSorry-m6q 23 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢HB😢😢😢😢😢
@Samerah2024
@Samerah2024 23 сағат бұрын
ብቻ ፈጣሪ የሁላቸው ሰላማቹ ይመልስው ነው የምባለው ኣንጅ ሁሉም ሞጥፎ ስሜት ነው ያሉት እፍፍፍ😢😢😢😢😢
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 23 сағат бұрын
በጣም ሁሉም አሳዘኑኝ ብቻ ፈጣሪ ያውቃል😢
@TttrGg-q5y
@TttrGg-q5y Күн бұрын
🙆🙆🙆🙆🙆አይ ዘዲሮ
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 23 сағат бұрын
🥰
@ZTEZtee-p8r
@ZTEZtee-p8r Күн бұрын
የዘንድሮ ኘራንክ አደነቆረን ኦኮ 5ቀን አድሮ መጥቶ ፕራንክ ነው የሚለን አገር ላይ ተቀምጠን እያየን ህልሙ ተስክቶለት ቤቱን ለቆ ወጣ አባረረችው
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 23 сағат бұрын
መሄድ የፈለገ ስበብ ይፈልጋል
@ZTEZtee-p8r
@ZTEZtee-p8r Күн бұрын
አይይይይ ይሄ መተቃቀፍ ብሩኬ ስታይል እኔማ ጥሎብኝ ካፕል ብለው ሲተቃቀፋ ሳይ ያጥወለውለኛል ብሩኬና ሀይሚ ላይ ብቻ ነው ከሩቅ እጃቸውን ዘርግተው ሲተቃቀፋ የሚያምሩት ከእነሱ ውጭ እጃቸውን ሲዘረጉ ሳይ አሞራ ነው የሚመስሉኝ ብሩኬና ሀይሚ ምን ያላስተማሩት ነገር አለ አሁንማ ክንፋን እንደተመታ አምራ መዘርጋት ጀመረ እኮ ኧረ ሀይሚና ብሩኬ ድረሱልን
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 23 сағат бұрын
🥺ኡፉ ናፍቆት እውነት ብለሻል ኧረ ፈጣሪ ሰላም ያምጣላቸዎ😢