Пікірлер
@Lifetips-kd9rk
@Lifetips-kd9rk 9 күн бұрын
አመሰግናለው ፥ መ/ር ፍሬ ሰንበት ብዙ ግዜ ብትጋብዢው ኣሪፍ ነው ።
@Biza-b6h
@Biza-b6h 10 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ዘላለም👏🍂🌻🌹😊
@ethiomekonnentube8889
@ethiomekonnentube8889 16 күн бұрын
hiwi enkuan dehna metachihu, tefteshibin neber, girum interview, eyita hulachihunm kale hiwotin yasemalin ,berchi
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 16 күн бұрын
Thank you moke... Amen abero yaseman
@zinetmohamed9651
@zinetmohamed9651 17 күн бұрын
egziabher yestln
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 16 күн бұрын
Amen
@BetiSheto
@BetiSheto 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 16 күн бұрын
አሜን🙏
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 18 күн бұрын
እጅግ የምንወድህና የምናከብርህ ወንድማችን ፍሬ ሰንበት የወጣቶች ተምሳሌት በውነት ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በርቱልን እህታችንም ፀጋውን ያብዛላችሁ እደዚህ መንፈሳዊና ትሁታን ወንድሞችን ሰለምትጋብዢልን ክብር ያድልልን በዚሁ ቀጥሉ በዚሁም ወድሜ ሰለእጮኝነት ሰለ የትዳር ምርጫ ሰለጋብቻ ወዱም ሴቱም ምርጫችን በቻ ከጅምሩ በምን አካሄድ ወደእጮኝነት ብንገባ በዚህ ዙሪያ ብታስተምሩን ፍሬ ሰንበትም የናተንም ኤክስፒሪያንስ ብንማር ለወጣቶች አስፈላጊ ነው
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 16 күн бұрын
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏....ጥሩ ሀሳብ ነው በቅርቡ እንሰራበታለን።
@selamsime4402
@selamsime4402 18 күн бұрын
በእውነት ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽልን❤❤
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 18 күн бұрын
Thank you dear ❤...እንኳን ደህና ቆየሽኝ።😊
@TamratMechal-o7e
@TamratMechal-o7e 19 күн бұрын
ተምኔሉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ሂዊ የሰራዉ ሰዉ ይባረክ
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 18 күн бұрын
😁 Amen
@meseretayalew9219
@meseretayalew9219 Ай бұрын
ትምህርቶችህ ስክን የሚያደርጉ ናቸው ተባረክ❤
@tigisttigitigisttigi2915
@tigisttigitigisttigi2915 Ай бұрын
በውነት ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ዲአቆን ዘላለም አንደበቱ፣እርጋታው ያጽናህ በውነቱ!!
@Senayytube
@Senayytube Ай бұрын
good idea
@yechaleshiferaw2260
@yechaleshiferaw2260 Ай бұрын
We proud you Hiwi..i happy for you you can do more than this
@Hggh-b5p
@Hggh-b5p Ай бұрын
Kale Hiywet yasemalin des tilalachihu❤❤❤🎉🎉🎉
@mesfinseifu109
@mesfinseifu109 Ай бұрын
we learn to many things with you , defferent topics,the good thing is when you explain about each quations,for learner very nice and good way. thanks about your conversation.
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet Ай бұрын
Glad to hear that...so nice of you 😊
@meronnega2391
@meronnega2391 Ай бұрын
Hulum sew endigebaw wey be Amarigna bicha wey "only English" bititekemu.
@ፅዮ
@ፅዮ Ай бұрын
ይድድድድን አይቸ ነው የመጣሁት😊😊😊😊❤❤
@EyerusTsegay-yz7wt
@EyerusTsegay-yz7wt Ай бұрын
❤❤❤❤
@AbduLove-uz5mp
@AbduLove-uz5mp Ай бұрын
Ethiopia sport chanal abdu morning sport coach
@Remla-M7Y
@Remla-M7Y Ай бұрын
እንደኔ ይዱን አይቶ የመጣ
@abeyalateab2965
@abeyalateab2965 Ай бұрын
Sew setktlu mengdhn endatset
@Remla-M7Y
@Remla-M7Y Ай бұрын
@abeyalateab2965 Mitekmegnn enam lene mihonewn new mwesdew atasb mengeden yemst sew aydelehum.
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 ай бұрын
🔥🔥
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 ай бұрын
❤️👍🙏
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 ай бұрын
🙏👍❤️
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን ዲያቆን ዘላለም ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
@Tsgemaryam-i1i
@Tsgemaryam-i1i 2 ай бұрын
Kale hiwot yasemalh,yemigerm ewnet
@abu__yetewahdo_lij_372
@abu__yetewahdo_lij_372 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ቀጣይ በሳይኮሎጂ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ብታቀርቢልንና ብትለቂልን ደስ ይላል። እና በጣም እናመሰግናለን ሂዊ ❤❤❤❤
@bezateshome7798
@bezateshome7798 2 ай бұрын
❤qalehiwontn yasmlin wondmechin egzieabher yetbkiln besgaw enamesagnlen ehitchin silagabzshilin
@pino2749
@pino2749 2 ай бұрын
👏 👏 👏
@pino2749
@pino2749 2 ай бұрын
❤❤
@pino2749
@pino2749 2 ай бұрын
Betaaam 🔥 🔥
@RomanKebede-s7x
@RomanKebede-s7x 2 ай бұрын
እ/ር ቃለ ሀይወት ያሰማልን ።
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 2 ай бұрын
❤❤ በዚህ አመት እንደዚህ አይነት ሰው ይገኛል ዝምታ ወርቅ ነዎ
@michaelgezahegn3167
@michaelgezahegn3167 2 ай бұрын
Tsede podcast new berchiln❤
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 2 ай бұрын
Thanks 😊❤
@Tube-ou6cm
@Tube-ou6cm 2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፕሮግራም አዘጋጅ እህታችንም ክብርልን በጣም አሪፍ እይታ ነው በረች
@zinetmohamed9651
@zinetmohamed9651 2 ай бұрын
enamsgnaln
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 2 ай бұрын
Thank you for watching
@bitanyamulugeta7514
@bitanyamulugeta7514 2 ай бұрын
Betam dess yemil program newu bertu....... Interview yemtadergiw lij demtsesh bedenb aysemam bistekakel harif new
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 2 ай бұрын
Thank you eshi
@FaiAlawdhi
@FaiAlawdhi 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k 3 ай бұрын
የእውነት ማምህር በጣም ደስ እያለኝ እስከ መጨረሻው ሳዳምጠው ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
@TigistTeshome-z4q
@TigistTeshome-z4q 3 ай бұрын
በርችልኝ ሂዊዬ
@ወኪዳንነኝ
@ወኪዳንነኝ 3 ай бұрын
Yimechish👍
@kebromgebrehana4146
@kebromgebrehana4146 3 ай бұрын
Yetenadede sew bageg teregaga wha teta mnamn ll new mchlew ahun teregagu malet endeleleb eyenegrsh new ena mn likedmen ychlal
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 2 ай бұрын
እውነት ነው።ሰው ሲናደድ እንዲረጋጋ ነው ምንፈልገው።ነገር ግን እንደተገለፀው ሰውየው በተናደደበት ሰዓት ተረጋጋ ማለት መናደዱ(ስሜቱ) ትክክል እንዳልሆነ መንገር ይሆናል።ሰውየውም ትክክል አይደለም።ስሜትህ መናደድህ ልክ አይደለም የተባለ ስለሚመስለው የባሰ ሊናደድ ይችላል።ይህን በሚባሉ ጊዜ ሰዎች የበለጠ የሚናደዱት ለዚህ ነው። ስለዚህም የመጀመሪያው ማለት ያለብን ምን አናደደህ ብለን ሰውየው ምን እንዳናደደው እንዲያብራራና እንዲገልጽ ማድረግ ሲሆን፤ ያንን ካደረገ በኋላ. የተፈጠረው ነገር ላይ ያለን አስተያየት ሰጥተን እንዲረጋጋ ለማድረግ መሞከር ይቻላል። ይሄ ደግሞ ለንዴት ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም ስሜት የሚሰራ ነው።....give the person a grace to express his/her emotion.
@bil_bahlol162
@bil_bahlol162 3 ай бұрын
ቃልዬ እናመሰግናለን 🙏
@ethiop2007
@ethiop2007 3 ай бұрын
kali.be my favorite psychiatrist I think I have learned a lot from her feeds, thank you both!❤❤
@RedietMekuria
@RedietMekuria 3 ай бұрын
ስልኳን ትሰጪኛለሽ እባክሽ ላገኛት እፈልጋለው
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 3 ай бұрын
0904860086
@selamsime4402
@selamsime4402 3 ай бұрын
ሂዊዬ የኔ ቆንጆ❤ በጣም እናመሰግናለን
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 3 ай бұрын
እኛም እናመሰግናለን 😊
@Addislive2000
@Addislive2000 3 ай бұрын
Wow, this was truly inspiring! Kalkidan Berhanu has such a deep understanding of emotions and the way she breaks down complex psychological concepts is incredible. Her insights on managing emotions are not only enlightening but also practical. I learned so much from this episode, thank you for sharing such valuable knowledge and Thank You እንዳለ ጌታ ከበደ .
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 3 ай бұрын
Thank you for watching.we are happy to hear that it was helpful😊
@selamawitbelele1401
@selamawitbelele1401 3 ай бұрын
ሒዊሻ እና ቃልዬ ...ድንቅ ቆይታ...❤❤❤ ጥሩ ትምህርት አገኘንበት በእውነት... ቀጣዩን ክፍል በጉጉት... እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@መጽሔትMetsehet
@መጽሔትMetsehet 3 ай бұрын
Thank you selamye 🤗😊
@temesgensids5611
@temesgensids5611 3 ай бұрын
Wow በርቱልን
@RiseUpAddis
@RiseUpAddis 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 3 ай бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር ፈጣሪያችን አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስላሴ ይጠቡቅህ አሜን
@Joshua-f7e
@Joshua-f7e 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን