ደብረ ዳሞ
3:42
4 сағат бұрын
ዝቋላ
5:52
Күн бұрын
ግሸን 2017
9:02
21 күн бұрын
ቡሄ በሉ
5:09
2 ай бұрын
30 July 2024
4:57
2 ай бұрын
እመ እጓል
9:54
4 ай бұрын
በርሜል
1:34
5 ай бұрын
አቡነ ስነ ኢየሱሰሰ
9:46
ስውር ገዳም
8:16
10 ай бұрын
March 10, 2023
4:57
Жыл бұрын
wataho Abo
18:29
Жыл бұрын
በርሜል 2015
7:15
Жыл бұрын
ቁልቢ
2:59
Жыл бұрын
አቡነ አቢብ
12:40
Жыл бұрын
Пікірлер
@MesereAlmayo
@MesereAlmayo 5 күн бұрын
Bewnet YeSadiku Berket Yiderbn❤❤❤
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 8 күн бұрын
የጻድቁ አባታችን ቅዱስ አቡነ ስነ ኢየሱስ በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው በቃል ኪዳናቸው ይማረን
@sehenyee
@sehenyee 2 ай бұрын
Enkan aderschu❤❤
@qorontosmedia
@qorontosmedia 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣ የዓመቱ ሰው ይበለን፣ ለደጁም ያብቃን አሜን!
@yehualashetwoubshet5099
@yehualashetwoubshet5099 4 ай бұрын
AMen bereketachew yederibin. bank adrasha askemitulin bereket endidersen ebakhi wondimachin.
@hawamuhe5405
@hawamuhe5405 4 ай бұрын
ወድማችን በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ በቤቱ ያፅናህ❤
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 5 ай бұрын
ግሩም ታሪክ ነው ደባርቅ የተመረጠ ንጉስ ቤተ ክርስቲያን ያንፃል እግዚአብሔር ን ያመሰግናል የ አሁኑ አብይ አህመድ ግን ጨፈጨፋት
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አብሬህ የሄድሁ ያህል ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰኝ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቪዲዩ ስራልን ገዳማቸው ሄደህ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 5 ай бұрын
ዩቱብህ ለምን ነው ማይመጣልኝ ስፈልግህ በግድ አገኛሁህ ወንድሜ ምትለቃቸው እንዴት እንደምወዳቸው😢 እግዚአብሔር ይስጥህ
@abafikadesilasie6565
@abafikadesilasie6565 5 ай бұрын
ተባረክ
@melehakuu9044
@melehakuu9044 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለቦታው ያብቃኝ።
@Anabist
@Anabist 6 ай бұрын
አካውንታቸው ቢጻፍ ከበረከት እንድንሳተፍ
@tsigeulfata4160
@tsigeulfata4160 6 ай бұрын
አሜንንንንን(3) የፃዲቁ አባታችን የአቡነ ስነ እየሱስ በረከታቸው ይደርብን ።
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 9 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 በረከቱ ይድረሰን 🤲🤲🤲
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲 አሜን (3) በረከታቸው ይደርብን .እናመሰግናለን ክቡር ወንድማችን 🙏
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 9 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .የቅዱሳኑ በረከታቸው ይድረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 9 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
@እግዜአቤሔርይመስገንአመተ
@እግዜአቤሔርይመስገንአመተ 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 9 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 9 ай бұрын
ወይኔ መዝሙሩ ነፍሰን ያለመልማል እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማችን አባቶቻችን በረዢም እድሜና በጤና ይጠብቅልን😢😢😢😢😢 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
@jimmymelles5445
@jimmymelles5445 9 ай бұрын
ወንድማችን በርታ። እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናህ። የአገልግሎት ዘመንህም ይባረክ።
@hao90
@hao90 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hao90
@hao90 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን በረክታቹ ይደረሰን👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
@tedenkachakilu6114
@tedenkachakilu6114 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲❤️
@qorontosmedia
@qorontosmedia 10 ай бұрын
የብፁእ አባታችን በረከትና ረደኤታቸው ይደርብን አሜን!
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
ቴሌ ግራም ቁጥርህን ስጠኝ😢😢😢
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
ቴሌ ግራም ቁጥርህን ወንድማችን ስጠኝ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
እንዳው ታድለሃል በስላሴ በረከታችሁ ለኛም ይድረሰን አባታችን አቡነ አቢብ/ አባ ቡላ ሀገራችንን ያስምሩልን ሃጽያታችንን ያስተሰርዩልን
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
ታድለሃል የእውነት ያንተን ቪዲዩ ሳይ አብሬህ የሄድሁ ያህል ነው ሚሰማኝ😢😢😢😢
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ፔጂክን ስላወቅሁት እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በረከት የተካፈልሁ ያህል ነው ሚሰማኝ ምነው ቀደም ብየ በተዋወቅሁት😢😢😢 በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታክ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ገድሉን የት እናግኝ😢😢😢
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
እስኪ ቴሌ ግራም ወይንም ፌስቡክ ስምህን ቁጥርህን ስጠን ፕሊስ ፀጋውን ያብዛልህ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
በርታልን ወንማችን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ጂሩ አርሴማ ስራልን አሳየ ን
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
እፁብ ነው ወንድማችን ወይ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
በርታ
@ወሽታምቄስይወደም
@ወሽታምቄስይወደም Жыл бұрын
ወንድማችን ጠፋህ
@ytbarektekle5460
@ytbarektekle5460 Жыл бұрын
ወንድሜ ስልክ መጻፍ ነበረብህ
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን እንዲህ የሀገር ታሪክ የሚያቁ ኣባቶችን ያቆይልን እግዚአብሔር ⛪💚💛❤️🙏🙏🙏
@ወሽታምቄስይወደም
@ወሽታምቄስይወደም Жыл бұрын
እረ ቦታውን ነገረን እንደንሄድ መነሻው መድረሻው ኬት ነው መነሻ ምድረሻ ንገረን
@ወሽታምቄስይወደም
@ወሽታምቄስይወደም Жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ ቆርጥ ቆረጥ እያረክ አቅትብ
@ወሽታምቄስይወደም
@ወሽታምቄስይወደም Жыл бұрын
እስቲ በደንብ በቀይ ጸሁፍ ጻፈው እንዲታይ ላይክ እንዲያደርግ ህዝቡ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ለደጁ ያብቃኝ ፃድቁ 🙏
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
የሰላም ደጅ የፍቅር አውድማ ።😇
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ታድለህ 😇
@abebabekele3050
@abebabekele3050 Жыл бұрын
እውይ የኔ እናት በህይወቴ ጎንደር ዩኒቨርስቲ መማሬን የማመሰግነው የአንቺን ደጅ ስላወቅኩበት ነው፡፡በዓለም ላይ ያላችሁ ተዋህዷውያን በሙሉ ጩጊ ማርያምን በወሬ መግለፅ አይቻልም ሒዱና ተመልከቷት እንዴት እርፍ እንደምትሉ፡፡እኔማ በህልሜም ነው የማይሽ ፡፡የፍየሎቹ ሥጋ ያረፈበት ቦታ የተለየ መዐዛ ነው ያለው፡፡በዛ ላይ አካባቢው በብዝሀ ህይወት የበለፀገ ነው፡፡እማምላክን ስለዝህች ቅድስት ቦታ ቃላት የለኝም
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
@markon3278
@markon3278 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AngelLopez-gq8re
@AngelLopez-gq8re Жыл бұрын
Bereketu yderbn ledeju yabqan semaetu qdus giyorgis
@ትዱማር
@ትዱማር Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እልል ተዋሕዶ ሐይማኖቴ