The of mindset enterprunership
23:53
Пікірлер
@rozabati3686
@rozabati3686 5 сағат бұрын
Mashallhe
@helesse1965
@helesse1965 10 сағат бұрын
እውቀት በቋንቋ አይመዘንም በአስተሳሰብ ነው የሚጀምረው ሰለዚህ ለአሰተሰበሰቹህ ቋንቋ መመዘኛ አታድርጉት በደጋቹሁበት አነጋር ምታስቡ በሰባቹሁበት በዛም ግለፁት ያራሱ የእውቀት መለኪ ነው
@tajuredi5146
@tajuredi5146 16 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulugetawoldetsadik4823
@mulugetawoldetsadik4823 Күн бұрын
ተባረክ ዮኒ ጥሩ መብራሪያ ነዉ general hints about leadership
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Күн бұрын
አቦ ጠፍተህ ነበር እንካን ደህና መጣህ።በጣም ብዙ ስለምታስተምረን አትጥፋ ለዛሬው እናመሰግናለን
@twestaephrme
@twestaephrme Күн бұрын
ወንድሜ ሰላም ነው
@twestaephrme
@twestaephrme Күн бұрын
ፍቼ ሰላም ነው የወኒ
@mulugetanegera9554
@mulugetanegera9554 Күн бұрын
biblical servante
@mulugetanegera9554
@mulugetanegera9554 Күн бұрын
Infelacer
@bayuhasmamawhailu1407
@bayuhasmamawhailu1407 Күн бұрын
Miskin sira tefa zimbileh yemitikebatirew
@user-us2bz4tg8b
@user-us2bz4tg8b 2 күн бұрын
You have been doing every effort to enable the child dictator to do whatever he is doing.
@meleseworku4491
@meleseworku4491 2 күн бұрын
"ሁሉም ሰዉ መሪ ነው ***በሌላ*** ሁኔታ ደግሞ ተመሪ ነዉ"
@yonasayele
@yonasayele Күн бұрын
Not everyone
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 2 күн бұрын
ፍፁም መሪ አንድ !!!ነው።እርሱም እግዚአብሔር ነው። ተባረክ!!!
@user-ku1wl9mh8h
@user-ku1wl9mh8h 2 күн бұрын
ማሸ አሏህ ኡስታዝ ጀዛከሏህ
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 күн бұрын
እኔ ቸኩዬ ሰዋችን ለመተቸት አልቸኩልም ! ቢሆንም ከመስመር የወጣ ነገር ስመለከት ዝም ማለት የለብኝም ብዬ አስባለሁ "ከቅርብ አመታት በፊት ዮናስ ዘውዴ በጣም ጆሮዬን ከምንሰጣቸው ሰዋች አንዱ ነበር "ዛሬ ከተናገረው አብዛኛው ንግግር የፖለቲካ ካድሬነቱንና የእምነት ሰባኪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ? ወንድ ለሁሉም ነገሮች በቦታቸው ሲሆን ይሻላል የሰዋችንም ፍላጎት ሳትጫን የተጋበዝክበትን አጀንዳ ሳትስት ተቀላቅሎብሀል ሳሂብ
@zewdedubiyo4119
@zewdedubiyo4119 2 күн бұрын
ወንድሜ ዮናስ ዘመንህ በስኬት ይለቅ እያልኩ ውስጣችሁ ተበላሽቶ የተበላሸ አስተየት የምትሰነዝሩ ምን ታደርጉ ከአሜካላ ወይን አይለቀምምና ነው እናንተ ብሩክ አዕምሮ ያላችሁ ተባረኩ በአእናንተ መሪናት መልካም ዘመንና ብሩህ ተስፈ ይተየናል ነገ መልካም ይሆናል
@confimasresha1748
@confimasresha1748 2 күн бұрын
ዶክተር ?????!!!!! ኧረ ተው ተው ሰውን አታሳስቱት
@jemilakemal4029
@jemilakemal4029 2 күн бұрын
weregna
@bewketwondimu2197
@bewketwondimu2197 3 күн бұрын
Wow ሙከሚል maths for Managment AAU አስተምሮኛል
@user-ow7bz6cv7j
@user-ow7bz6cv7j 3 күн бұрын
ቅንነትን ተለማመዱ የሚጠቅምህን ያዝ
@user-ow7bz6cv7j
@user-ow7bz6cv7j 3 күн бұрын
የተበላሸ ዐእምሮ ያላችዉ ሰዎች የምትሉትን አታዉቁም እና ይቅር ይበላችዉ
@user-ow7bz6cv7j
@user-ow7bz6cv7j 3 күн бұрын
ሰዉ የተሞላዉ ዉጤት ነዉ
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 3 күн бұрын
ምነው ነግሩን አዉሳሰብከ እፉ👍
@wegf6808
@wegf6808 3 күн бұрын
ምሁርነት ትርጉም የሚሰጠኝ እንደ ዶ/ር ዮናስ ፣ ዶ/ር ምህረት የመሳሰሉትን ሰዎች ሳስብ ነው!!! ምሁርነትን አድርባይነት ያደርጉትን ሳስባቸው ስለነሱ እኔ አፍራለሁ
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 3 күн бұрын
የመጣህበት የህይወት መንገድ በራሱ ለብዙዎቻችን ትልቅ የምሳሌአችን ሃይል ስለሆነ! መኖርህ ብቻ ሳይሆን መናገርህ፣ መፃፍህ ሁሉ ነገርህ ይጠቅመናል በርታልን🙏🙏🙏
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 3 күн бұрын
ሃገሬ ተስፋ እንዳላት የማምነው እንደእናንተ አይነቶቹን ሳይ ነው ለምልሙልኝ😍😍😍
@user-ec1he5zu2p
@user-ec1he5zu2p 3 күн бұрын
I'm impressed by your maturity. Thank you so much Dr.
@user-hb3wi2hf1x
@user-hb3wi2hf1x 3 күн бұрын
Empty content!
@hemingway8688
@hemingway8688 3 күн бұрын
ይህን አጭበርባሪ ልጅ ዶክተር ሳይሆን ዶክተር ማለት አያሳፍርም።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 күн бұрын
ምነው በእውቀቱ የቀናህ መሰለኝ አትቅና አንተም ተማር
@nebiat5663
@nebiat5663 3 күн бұрын
Talk Talk talk...
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 күн бұрын
አንተ ብታወራ አያምርብህ አታሳምን ቅናት አደበነህ አሳረረህ ምቀኛ
@Zaraendris
@Zaraendris 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenabakadir1504
@zenabakadir1504 3 күн бұрын
Wow
@likemekuas1132
@likemekuas1132 3 күн бұрын
እልም ያለ ወራዳ ጫማ ላሽ ነህ :: ይቺ ፎርጅድ ዲግሪ መጋለጫዋ ጊዜ ደርሷል ::
@tesfaalembeimnet7698
@tesfaalembeimnet7698 4 күн бұрын
አርዕስት 'ምናምን' ነዉ እንዴ?
@bigboysentertainment1780
@bigboysentertainment1780 4 күн бұрын
Is that a new way to teach you keep saying Mah? M ENAMEN
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 4 күн бұрын
Thank you for sharing, Dr. Yonas ❤❤❤❤
@alexdonat2765
@alexdonat2765 4 күн бұрын
ጥሩ አምሮ ይዘህ ሆድ አደር መሆንህ ይቆጨኛል
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 күн бұрын
አንተ የምትፈልገውን ስላልሆነ ነው ጅል
@saramikael3280
@saramikael3280 2 күн бұрын
ቅናት እንዳታምን አደረገህ
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna 4 күн бұрын
ማነው ያለው?
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 4 күн бұрын
ዝጋ አንተ እስላም እኛ ከፍቅረ እግዚአብሄር ምናስበልጠው የለም
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 4 күн бұрын
አንተ እስላም አባቶቻችን ፍቅረ እግዚአብሄር እንጂ ፍቅረ ንዋይ አይኑርህ ያሉትን ብሂል በነጬ አለም ውጥንቅት ልት ተካ ቲክ ቶክን ምሳሌ ይዘህልን መጣህ
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 4 күн бұрын
ዳንኤል ክብረትን በዚህ አየዋለሁ መሰሪ ለመሪ ጠቃሚ መስሎ ገዳይ አስገዳይ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 күн бұрын
ያጣ ለ--- ተሳድቦ ይሄዳል ምነው እንዲህ አረርክ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 4 күн бұрын
ዮናስ የነጬ አለም አሻሮ ! መች ነው ኢትዮጵያን ምትመስለው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 күн бұрын
እኔ ነኝ ኢትዮጵያዊ አልክሳ ህሊናህን ጥላቻ ውስጥ ከተህ በጨለማ ውስጥ ስላለህ አልፈርድብህም
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 4 күн бұрын
Talking and reality are differences. Intellectual manipulation of those who are willing to be cheated!
@ZegeyeOda
@ZegeyeOda 4 күн бұрын
ከምትሰደቡ ተቀራርባችሀ ተወያዩ
@solomonbegashaw7057
@solomonbegashaw7057 4 күн бұрын
ትምሕርቱ በጣም ጠቀሚ ነው። ቋንቋው መልካም ነው። ግን "ምናምን" የሚለው ቃል ከልክ በላይ መደጋገሙ ቅር ብሎኛል።
@user-kasim384
@user-kasim384 3 күн бұрын
ጠቃሚው ላይ አታተኩርም ታዲያ አንተ #ከምናምን ጋር ምን አታገለህ🤨
@mesiwoldeab7107
@mesiwoldeab7107 2 күн бұрын
He is right he used the word so much so it is easy to feel it , would be good if correct this … positive suggestion should be acceptable
@Aklilu_Heramo
@Aklilu_Heramo 4 күн бұрын
Merely talks are so simple...
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 4 күн бұрын
Yoni I respect and love you❤❤❤❤❤❤❤❤
@RozaHussen-wf6hy
@RozaHussen-wf6hy 4 күн бұрын
ለመስልጠን ሳስብ የያዘኝ ቪድዬ እንኮን ጊዜዬን አልስጠሁህ
@Jossiab457
@Jossiab457 4 күн бұрын
ተዘጋጅተህ አይደለም እንዴ የምታስተምረው? እረ ምናምን..ምናምን..በቃ ምናምን...ምናምን ይህ ቅድመ ዝግጅት ማነስ ጉዳይ ነው!! እረ ይህ ምናምን.... ምናምን ስንት ጊዜ እንዳልክ ራስህ ቁጠረው እና እርማት ብታደርግበት ጥሩ ነው!!! ምናምን.....ምናምን...ምናምን ኡፍ....! እንዴት ያሰለቻል!!!
@abeniabenat472
@abeniabenat472 2 күн бұрын
Minalbat limad lihon yichlal miknyatum endezih ke meteni belay lilew aychilem.... Gin ke minaminu yilek yetenesaw hasab yelikal tikakin negerochi nachew telikun migaredubin ....