KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ
Ethio Meda is an independent Ethiopian news and entertainment media. We provide fair and unbiased daily news and edutainment contents. We try to bring latest information and updates on the news about Ethiopia and Ethiopians around the globe.
Thank you for subscribing our channel.
ኢትዮ ሜዳ መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ ነጻ የመረጃ እና የመዝናኛ የበየነ-መረብ ሚዲያ ነው፡፡ ተአማኒና ወገንተኛ ያልሆኑ ዜናዎችን፣ አስተማሪና ወቅታዊ መረጃዎችን እና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን እናቀርባለን፡፡ በኢትዮ ሚዲያ ትኩስ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊያንን የተመለከቱ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡
ቻናላችንን ሰብስክራብ ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡
30:03
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡41||የ1977ቱ ድርቅ እና የደርግ መንግስት ምላሽ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
4 сағат бұрын
33:49
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡40||የ1977ቱ ድርቅ እና የደርግ መንግስት ምላሽ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
9 сағат бұрын
31:09
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡39||የ1977ቱ ድርቅ እና የደርግ መንግስት ምላሽ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
12 сағат бұрын
28:38
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡38||የ1977ቱ ድርቅ እና የደርግ መንግስት ምላሽ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
14 сағат бұрын
34:44
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡37||የ1977ቱ ድርቅ እና የደርግ መንግስት ምላሽ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
16 сағат бұрын
30:31
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡36||የደርግ የእድገት አቅጣጫ ምርጫ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
19 сағат бұрын
26:26
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡35||የደርግ የእድገት አቅጣጫ ምርጫ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
21 сағат бұрын
29:36
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡34||የደርግ የእድገት አቅጣጫ ምርጫ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
Күн бұрын
23:18
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡33||የደርግ የእድገት አቅጣጫ ምርጫ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
Күн бұрын
28:29
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡32||የደርግ የእድገት አቅጣጫ ምርጫ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
Күн бұрын
28:35
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡31||የደርግ የእድገት አቅጣጫ ምርጫ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
14 күн бұрын
30:45
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡30||የደርግ የእድገት አቅጣጫ ምርጫ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
14 күн бұрын
44:18
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡29||የኮ/ል መንግስቱ ሀይለማሪያም ስብእና||የቅርብ ሰዎቻቸው ምስክርነት||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
14 күн бұрын
32:34
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡28||መንግስቱ ኃ/ማሪያም ማን ናቸው?||የኮ/ል መንግስቱ አስተዳደግና ስብእና||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
14 күн бұрын
26:10
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡27||መንግስቱ ኃ/ማሪያም ማን ናቸው?||የኮ/ል መንግስቱ አስተዳደግና ስብእና||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
14 күн бұрын
30:19
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡26||የደርግ አባላት የትምህርት ደረጃ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
14 күн бұрын
44:19
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡25||የቀይ ሽብር አባት ማነው?||የተስፋዬ ደበሳይ የመጨረሻ ሰአታት||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
21 күн бұрын
31:13
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡24||የቀይ ሽብር አባት ማነው?|| የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ሪያም የስልጣን መንገድ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
21 күн бұрын
33:19
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡23||የደርግ አባላት የስልጣን ፍልሚያ|| የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ሪያም የስልጣን መንገድ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
21 күн бұрын
23:18
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡22||የመኢሶን ትግል እና ኃይሌ ፊዳ ||የኢሕአፓ እና መኢሶን መንታ መንገዶች||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
21 күн бұрын
37:58
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡21||ቀይ እና ነጭ ሽብር||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
21 күн бұрын
27:13
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡20||ቀይ እና ነጭ ሽብር||ኮ/ል መንግስቱን የመግደሉ እቅድ እና ኢሕአፓዎች||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
28 күн бұрын
29:07
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡19||የኢሕአፓና መኢሶን የመንታ መንገድ ጉዞ||የደርግ እና የኢሕአፓ ቁርሾ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
28 күн бұрын
32:33
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡18||የደርግ የስልጣን ጉዞ||የደርግ እና የኢሕአፓ ቁርሾ መነሻ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
Ай бұрын
30:58
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡17||የደርግ የስልጣን ጉዞ||የንጉሱ ዙፋን የመጨረሻ ሰአታት||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
Ай бұрын
33:32
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡16||መራራው ይልጣን ጉዞ||የአብዮቱ ዘመን ጅማሮ እና ተዋናዮቹ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
Ай бұрын
46:21
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡15||የቀዳማዊ ኃይለስላሴ የመጨረሻ ካርድ||የንጉሱና ባለስጣኖቻቸው አጣብቂኝ||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
Ай бұрын
36:51
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡14||አብዮታዊ የሚባለው ትውልድ ማነው?||የአብዮቱ አቀጣጣይ ምክንያች||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
Ай бұрын
30:41
“የሻምላው ትውልድ” መጽሀፍ ትረካ||ክፍል፡13||አብዮታዊ የሚባለው ትውልድ ማነው?||የአብዮቱ መነሻ ምክንያች||ጸሀፊ፡ፋሲካ ሲደልል
Ай бұрын
Пікірлер
@zackzack2193
13 минут бұрын
የሚገርመኝ ለማን ነፃ ማዉጣት ነዉ ያ ሁሉ ወታደር ያጠፉቹ። ያለ መሬታቹ በከንቱ ጠፉቹ። ተገንጣይ የሚለዉ ያስቃል😂😂😂። ኡነት የሆነ ታሪክ ኤርትራ የ ኢትዮዽያ ኣልነበረችም።
@zackzack2193
14 минут бұрын
የሚገርመኝ ለማን ነፃ ማዉጣት ነዉ ያ ሁሉ ወታደር ያጠፉቹ። ያለ መሬታቹ በከንቱ ጠፉቹ። ተገንጣይ የሚለዉ ያስቃል😂😂😂። ኡነት የሆነ ታሪክ ኤርትራ የ ኢትዮዽያ ኣልነበረችም።
@zackzack2193
14 минут бұрын
የሚገርመኝ ለማን ነፃ ማዉጣት ነዉ ያ ሁሉ ወታደር ያጠፉቹ። ያለ መሬታቹ በከንቱ ጠፉቹ። ተገንጣይ የሚለዉ ያስቃል😂😂😂። ኡነት የሆነ ታሪክ ኤርትራ የ ኢትዮዽያ ኣልነበረችም።
@zackzack2193
14 минут бұрын
የሚገርመኝ ለማን ነፃ ማዉጣት ነዉ ያ ሁሉ ወታደር ያጠፉቹ። ያለ መሬታቹ በከንቱ ጠፉቹ። ተገንጣይ የሚለዉ ያስቃል😂😂😂። ኡነት የሆነ ታሪክ ኤርትራ የ ኢትዮዽያ ኣልነበረችም።
@zackzack2193
4 сағат бұрын
ኣሰመራ ሀዝብ እንዴት ልተባበር ትጠብቅ ነበር ይገረማል። ልጆቹ ኣሰልፎ ሊስጥህ ትጠብቅ ነበር። 😂😂😂😂😂😂😂😂
@zackzack2193
4 сағат бұрын
😂😂😂
@zackzack2193
4 сағат бұрын
ኤርትራ ክፍለ ሃገር ኣልነበረም። በሃይል ነዉ ያደረጋችት: በሃይል ጀግኞች ኤርትራዉያ ወጣቹ።
@zackzack2193
4 сағат бұрын
ኤርትራ ክፍለ ሃገር ኣልነበረም። በሃይል ነዉ ያደረጋችት: በሃይል ጀግኞች ኤርትራዉያ ወጣቹ። 1:15
@zackzack2193
4 сағат бұрын
ለምድነዉ ተገንጣይ የምትለዉ ለም እዉነት ኣትፅፍም
@zackzack2193
9 сағат бұрын
ኤርተራ ሉኣላዊ ሃገር ናት
@emc414
17 сағат бұрын
Gerami Tarik new. He is a Father of another hero: Dr Siyoum Kassa, a renowned surgeon!❤🙏
@BiniamGebremicahel
21 сағат бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkk
@AloAfkie-k4d
Күн бұрын
እንዴት እንደወጣ በቀርብ
@Yaredye1
2 күн бұрын
ተማሪ ሆኜ የኤፍሬም ታምሩን ልመደው ልመደው ሆዴ ልመደው ልመደው ሆዴ ተወዷል ጤፍና ስንዴ ሩዝህን ብላ በዘዴ ። እያልን እንዘፍን ነበር 😊
@SelamaSelama-t5x
2 күн бұрын
Ewnetengoch miresubat alem yetyopiya demo yleyal
@dahlakdahlak8740
3 күн бұрын
የወረራ የተላላኪነት በሰው አገር/መሬት ባሕር በር ተብሎ የሰው አገር መውረር የሚያመጣው ጣጣ ብዙ ነው ። ኢትዮጵያ ከ1950--1974--1991 በኤርትራ ጉዳይ በአሜሪካ ከዛም በራሻ 1974 --1991 ባትገፋ ንሮ ይህ ሁሉ አይደርስም ነበር በተለይ ለሁሉም ሀላፊ ፣ ተራ ወታደር ከገነት ፣ ከኩቡር ከዘበኛ ጦር እስርቤት /ካምፕ በእንግሊዘኛ ች በህንዶች በስዊዲኖች በአሜሪካ የተመረቁ ሆኑ ለተገዶ ዘማች ወደ ኤርትራ ባይመጡ ባይላኩ ኖሮ አገራቸው ኢትዮጵያ ቢያገለግሉ ይህ ችግር አይደርስባቸውም ነበር ። ሰላም መረጋጋት እድገትና ትብብር በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል።
@SelamaSelama-t5x
3 күн бұрын
Kbr letyopiya wetader
@SelamaSelama-t5x
3 күн бұрын
Ye etyopiya wetader hulu besat yetefetene new
@danidamtew8044
3 күн бұрын
Menge telek setet seretewal
@SelamaSelama-t5x
3 күн бұрын
Ay etyopiya yemotelsh Moto qere yegedelesh gn geloshm ynoral
@mogiman
4 күн бұрын
ግሩም መፅሐፍ ድንቅ ትረካ
@M.SoloAb990
4 күн бұрын
ኤርትራ እንደ ሌሎች ኣፍሪካ ሃገሪች ነጻ ሃገር ልትሆን ብይገባት በ ምእራብዋያኑ ሴራ በተለይ የእንግሊዝ እና ኣመሪካ ተንኮል ብተለይ እንግሊዝ በጣልያን የታነጹ infrastructures በኤርትራ(ኣስመራ) እና በጣልያን(ሮም) ቢቻ ምይገኝ በጣም እጅግ ከፍተኛ የ ሞጋጃ ቴክኖሎጂ ቴለ ፍሪካ፣ የ ባቡር መንገድ የተላያዩ 1200 ምይሃል ፍስብሪካዎች፥ የወደብ ታላልቅ ማሺኖች፥ ሬድዮ ጣብያ፥ ቴሎኮምኒካሽን መሳሪያ ው.ዘ.ተ ወደ ፓኪስታን፥ ሳዉዲ ኣረቢያ፥ የመን በመሽጥ ግማሹ በናጻ ለኢትዮጲያ በመስጠት ግማሹ ወደ ሃገራቸው እንግሊዝ በመውሰድ ባዶ ኣቅርቶው ወደ ሃላ ቀሪዋ ኢትዮጲያ በፈደረሽንእንድ ትቆረን በማድረግ እጅግ ታላቅ ግፍ ሰሩ ይህ ዉጤት ደሞ ለ'70 ወይም 80 ኣመቶች የ ኤርትራዉያን ደም ጨለማ ኩፍ ታሪክ ኣስመዝግቦ ኣለፈ!!! ሶማሊያ ነጻነትዋ ኣገነች ሊቢያ ነጻነትዋ ኣገነች ኤርትራ ግን ወደ ሃላ ቀሪዋ ኢትዮጲያ ተጥግታ ደም ኣምባ እንደ ታገኝ ኣረጉ ይህ ኣንረሳም!!!!! "ኤርተራ እንደ ሌሎች ኣፍሪካ ሃገሮች ነጻነትዋ ቢገባ የ'ኣሜሪካ ጥቅም ለማስጠቨቅ ወደ ጋደኛችን ኢትዮጲያ እንድ ትቆረን ኣድረግናል" ቃላ የወቅቱ የኣሜርካ መሪ ጆን ፎስተር ዳላስ በሰብሰባው ግዜ የተናገሮው!!!
@dahlakdahlak8740
4 күн бұрын
ከአላስፈላጊ ሞትና ያ ሁሉ እንግልት በስተቀር የመጨረሻው መጨረሻቹ ሽንፈታቹ ፤ ለኤርትራውያን ምን ማለት እንደሆነ ምን ሰሜት አንደሚሰጥ መቸም ለብዙዎች/ብዙዎቻቹ ተሳታፊዎች ቀሪዎች ጸሓፊዎች የመጽሓፍቶቻቹ አንባቢዎች የጥፋት የሽንፈት የጸጸት ሓቅ ስሜት ግልጽ ነው ። ከአላስፈላጊ የብዙ ወታደሮች ሞትና የንጹሀን እንግልት ግን ያሳዝናል። ሰላም ለኤርትራና የኢትዮጵያ ህዝቦች።
@selamlee5355
6 күн бұрын
What a story, Nuff, respect, captain tariku !!! Salute!! Proudly father. I pray for your 50th anniversary Thank you, sir
@menkemykealo-gj9ko
6 күн бұрын
እነዚህ ሰዎች ካለፈው ጥፋታቸው እና ቅኝ-ግዢ ኣስተሳሰባቸው ኣሁንም ከ 35 ዓመት የነጻነት ድል ኣልተመከሩም ፣ እስካሁን ለነጻ ኣውጪው ህዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራና ፣ ተጋድሎ ሓርነት ኤርትራ ፣ በጠላት ፣ በወንበዴ እና በኣማጽያን ይጠሩታል። እናንተ ናችሁ ኣገሩን ሄዳችሁ የወረራቹት ወይስ እሱ ነው ኣገራቹ መጥቶ የወረራቹ? ሃይለ-ሥላሴ በቅኝ ግዛት የያዘውን ሃገር ፣ ደርግም ቀጠለው ፣ ኤርትራውያን ደግሞ 30 ዓመት ደማቸው ኣፍስሰው ፣ ኣጥንታቸው ከስክሰው ፣ መንግስቱ ሃይለማርያምን የመሰለ ፣ ጨካኝ ነግሰ-ገዳይ ኣባርረው ፣ ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ነጻነት ኣመጡ። ኣሁን እናንተ በቀይ ሽብር ለፈጅዋቹ ጀግኖች ፣ ነጻ ላወጥዋቹ ደግሞ ዓማጽያን ብላቹ ስትጠርዋቸው ኣያሳፍራችሁም?
@menkemykealo-gj9ko
6 күн бұрын
የሌለውን የሃገር ፣ የመሬትና ፣ የሰው ስም እየጠራህ ሰው ከማደናገርህ በፊት ፣ መጀመርያ የማታውቃቸውን ቃላት እንዴት እንደሚነበቡ ለጸሃፊው ወይም ሌሎች የትግርኛ እውቀት ያላቸው ኤርትራውያን ጠይቅ። ለምሳሌ ኤርትራ ውስጥ ማይ-ባህር የሚባል ገጠርም ሆነ መንደር የለም። እንደተጻፈው ማይ-ሓባር ብለህ ኣንብበው። በግምት ከማምበብ ኣደማመጹን ጠይቅ ፣ በትግርኛ ሀሌታው "ሀ" እና "ሐመሮው "ሐ" ልክ እንደ ግእዝ በጣም ልዩነት ኣለው ሲደመጽ። ሁሉንም ሀ እያልክ ኣታንብብ።
@yonasalmaw3128
6 күн бұрын
Behiwote anten bagegn dess yilegn nbr❤
@MekyasSuyum
6 күн бұрын
Ethiopiyayea lazalalam tnurrrr...
@menkemykealo-gj9ko
7 күн бұрын
በጣም የሚገርመው ነገር ራስን ነጻ ኣድርጎ የሌሎችን ጀግኖች ስም ማጉደፍ ነው። ሁሉንም ነገር ትተን ስለ 1981 መፈንቅለ መንግስት ብናወሳ እንኳ ጀነራል ኣሊ ኣህመድ ለስልጣኑ ሲል ኣብሮ እንዳልመከረ ፣ እነዚያ ጓዶቹ የነበሩ ጀነራሎች በግል ቂም በቀል ፣ የረሸነ እና ያስረሸነ ሰው ነው። በዛ ሰዓት ኣስመራ ከተማ ቃኘው ስተሽን እንኖር ለነበረ ሰዎች ያልሆነ ታሪክ ሲነግረን ዝም ብለን መስማት ኣንችልም። የሁ/ኣ/ሰ ዋና ኣዛዥ ለነበሩት ደምሴ ቡልቶ ቃኘው ውስጥ ኣስቁሞ በቂ ምስክሮች በነበርንበት ቦታ ፣ ኣንደኛ በር ላይ በራሱ ኣጃቢዎች ያስገደለ - ሑሴን ኣህመድ ነው። የኤርትራ ክ/ሃገር የፖሊስ ኣዛዥ የነበሩትን ብ/ጀነራል ታየ ባላኬርን - እጃቸው እየሰጡ እንዳያጋልጡት ያለ ምንም ርህራሄ በበላበት እና በጠጣበት ቤት ድራስ ከነኣጃቢዎቹ መጥቶ የገደለና - ያለ ምንም ይሉኝታ ሚስታቸውን የደፈረ ሰው ነው። የሁ/ኣ/ሰ ሁለተኛ ምክትል ኣዛዥ እያለ እንዴት ነው እሱ ሳይነገር መፈንቅለ መንግስት የሚደረገው? ለምሳሌ ያክል የኤርትራ ክ/ሃገር የደህንነት ሃላፊ የነበሩት ብ/ጄነራል ኣለማየሁ - መፈንቅለ መንግስት ላይ ኣልሳተፍም ስላሉ - ለደህንነት ሲባል በእስር ነበር የቆዩት። መፈንቅለ መንግስት ሲፈሽል የፈታቸው ሑሴን ኣህመድ ራሱ ነበር። በሰዓቱ እነዚህ ሰዎች ካጠፋሁ የሁ/ኣ/ሰ ዋና ኣዛዥ እሆናለሁ የሚል ተስፋ ስለ ነበረው ነው ጉዶቹን የገደለው። መንግስቱ ሃይለማርያም ግን የሁሴን ኣህመድን ወላዋይነትና ከጂነት ስለሚያውቅ ፣ ሜ/ጀነራል ውብሸትርን ኣምጥቶ ነበር የሁ/ኣ/ሰ ዋና ኣዛዥ ያደረጋቸው። በስተ መጨረሻ ግን የሰውና የጀነራሎች እጥረት ስለነበር ሁሴን ኣህመድን በሜ/ጀነራል መዓርግ የሁ/ኣ/ሰ ዋና ኣዛዥ ኣደረጋቸው ፣ በቀውጢ ሰዓት ደግሞ ኣራት ትላልቅ የግብረ-ሃይል ኣዛዥ ጀነራሎች እና ፣ 6 የኮር ኣዛዥ ኰሌነሎች እንዲሁም ከመቶ ኣለቃ እስከ ሻለቃ መዓርግ የነበራቸው የሀይልና የብርጌድ ኣዛዦች ፣ ለስብሰባ ተጠርተናል ብሎ ወደ ሃያ ባለመዓርግና ኣጅቢ ወታደሮቹን እስከነ ትጥቃቸው የግዳቸውን ይዝዋቸው ወደ ስዑዲ ዓረብ የሸሸውና ፣ ሻዕብያ ያለ ምንም ጦርነት ሰተት ብላ ኣስመራ ከተማ ለመግባት የበቃችው። እና ኣሁን ምን ዓይነት ተረት ሊነግረን ነው? ለምን እስከ ዕለተ ሞቱ ኣርፎ ኣይቀመጥም እንደ ሌሎቹ። በርግጥ እኔ እውነተኛ ታሪኩን ለመንገር ያክል እንጂ - ትውልደ ኤርትራዊ ስለሆንኩ ይህ ጉዳይ ኣይመለከተኝም ፣ ቢሆንም ሲዋሽ ዝም ብየ መስማት ኣልቻልኩም ፣ ያየ ይመስክር ፣ የነበረ ይንገር ነውና።
@sintayhutilahun7966
7 күн бұрын
ምርጥ አቀራረብ
@tadessebekele7743
8 күн бұрын
አንዲት ቀን እንኳን ድል አድርጎ የማያውቅ የሽንፈት ምንጭ ሸረኛ የብሰገዳይ ነው
@gezahagnwalelign4619
9 күн бұрын
ምን አይነት የትረካ ብቃት።ሁሉንም መጽሀፍ ሰምቻለሁ።አመሰግናለሁ
@solomonayele1860
9 күн бұрын
በገጠር የገበሬዎች አምራቾች ኀብረት ሥራ ማኀበር በየደረጃው ( ማልባ ፣ ወልባና ወላንድ ) ማቋቋም የተደረገው ጥረትም ሚና በስፋት ይጠቀሳል ። በአገሪቱ የዓመት ዕቅድ ውስጥ የታቀፉ ነበር ። በየክፍለሀገሩ በቁጥር የበዙና የሚሸፍኑትም ይዞታ በቀላሉ የሚጥሉት አልነበረም ። በርካታዎቹ ሕጋዊ ምስክር ወረቀት ኖሯቸው የተመዘገቡ ነበር ። የግብርና ሚንስትር ጽቤት በኃላፊነት ይመራቸው ነበር ።
@Hemi-xc4yg
10 күн бұрын
በደርግ ጊዜ ኢጫት የሚባል ፓርቲ ነበር።ግን ምን ማለት ነው?
@solomonayele1860
11 күн бұрын
የሠራዊቱ ልጅ ነበርኩና በብረቱ ዓይኔ የነበረውን ዝግጅት በተለይ በሐረርጌ ሠራዊቱ በሰፈረባቸውቦታ የነበሩ ነዋሪዎች እናቶች በራሳቸው ወጪ ቀሳቁሶች በመግዛት ደረቅ ምግብ በማዘጋጀት ድርቆሽ ፣ ዳቦ ቆሎ ፣ በሶ ዱቄት ለሠራዊቱ በማቀበል ያደረጉት አስተዋፅዖ ተመዝግቦ ይቀመጥ ።
@esheteguaguro3564
11 күн бұрын
Keep it up
@henokamelga1650
11 күн бұрын
ለሰራዊቱ ውድቀትና ለሀገራችን የቁልቁለት ጉዞ ዋነኞቹ ተጠያቂዎች ጥቂት የበላይ መኮንኖች ናቸው።
@fyou2241
11 күн бұрын
❤😢🤍💌🙏💔
@kutibarkenedid
13 күн бұрын
Keep going brother
@kutibarkenedid
13 күн бұрын
Bartu enwadachuwalen
@KebatsYimesgen
14 күн бұрын
Wow amazing, a story ❤
@NewaySoll
14 күн бұрын
ጣፈጭ ታሪክ ነው
@desalegndawit9182
14 күн бұрын
ኢህአፓን ክፉኛ የጎዳው ብርሀነና ጌታቸው ማሩ እብደት ያሉት የከተማው የትጥቅ ትግል ነው :: በትክክልም እብደት ነበር ::
@nuresaniብላታኢድማህ
14 күн бұрын
ሰለ ኮኖኔል ተስፋዬ ወ/ስላሴ ሙሉ ታሪክ ብታስነበብቡን(ብታሰደምጡን አጅግ መልካም ነበር
@derejemihirette6136
15 күн бұрын
Wa sintun Laura.
@derejemihirette6136
15 күн бұрын
Wa sintun lansaw
@gezahagnwalelign4619
15 күн бұрын
ሳልጠግበው ያልቃል
@NurShemsu
15 күн бұрын
እረ 30 ይፍጠን ምርጥዬ
@MekonenMoke-e7d
15 күн бұрын
ዘጋቢዉ ወደረሳነዉ 80ዎቹ አስጓዘን በወቅቱ አሥመራ ነበርኩና ድንገት ወደ አዲጓዳድ ትሄዳላችሁ ተባልን ከቦታው ሥነደረስ ብዙ ጦር ተቀምጦ ሲጠባበቅ እኛም ተቀላቀልናቸው ብዙም ሣይቆይ ሁለቱ ጀኔራሎች መጡ ጀኔራል ከበደ ጋሼ መአረጋቸው በመቀስ ተቆረጠ ጀግናው ታሪኩ ላይኔ ባከበረዉ ጦር መሐል በጥይት ተደብድቦ ሞተ