Пікірлер
@EndashewAsfe
@EndashewAsfe 16 күн бұрын
እምዬጎጃም
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 25 күн бұрын
እውነት ነው እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
@Salam-ef9gk
@Salam-ef9gk 2 ай бұрын
ወሎ የጀግና አገር❤❤❤
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 ай бұрын
ዘርአይ ደረስ አግአዝያን እዩ ቻ በሎ የምታመጣው ለውጥ የለም በገባህበት ውጣ ግን ከየትኛው ነህ ከ ሳውዲ ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ የመን ስሀራ ብፅብፅ ቻ በሎ አይትድቅስን 😂😂
@aselefechelala6718
@aselefechelala6718 2 ай бұрын
ብሔረተኛ መሆን ብሔሩን መውደድ ከሆነ መልካም ነው ሌላውን መጥላት ከሆነ ግን ሐጢአት ነዉ ይሄከሆነ ደሞ ከ/
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 ай бұрын
ፕ/ር አስራት እንቁ ጅግናች ን ናቼው ።
@LeuolBelachew
@LeuolBelachew 3 ай бұрын
ታሪክ አታዛቡ ትክክለኛውን ታሪክ አቅርቡ
@natangirmay5407
@natangirmay5407 3 ай бұрын
ወቅታዊ መንግስታዊ ና ሃይማኖታዊ የተዘበራረቀዉ ዉሸት
@natangirmay5407
@natangirmay5407 3 ай бұрын
contraversal
@KinfeWeldegeorgis-mt4uo
@KinfeWeldegeorgis-mt4uo 3 ай бұрын
øøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøø
@amunekbenga5217
@amunekbenga5217 3 ай бұрын
Ayegebawem hyele akakerlaye lamawetate godere yebesale anete vereta
@hailehaile9336
@hailehaile9336 3 ай бұрын
የበላይ ዘለቀን ጀግንነት በደንብ ገልጻችሁታል። ስለሞት ፍርዱ መነሻ ግን "ከንጉሠ ነገሥቱ ጋር ስላልተስማሙ" ከማለት ያለፈ ምንም አልገለጻችሁም።
@zufanibrahim5609
@zufanibrahim5609 3 ай бұрын
ዮኒዬዬዬ
@Natnael-v4p
@Natnael-v4p 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamirattekile-li7sh
@tamirattekile-li7sh 4 ай бұрын
ሣላም ሣላም መልየ አንበሣ እግዛሐበሪ ሄር ልኤኛ አንተን በህወት ይጠቢቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 4 ай бұрын
ሁሉን ተሸክማ የምትኑር አለም ከሰነፈ ሰው እና ዘረኛ ሰው በቀር የሚከብዳት የለም
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 4 ай бұрын
ልዩ ነህ
@DavidDoye-m5e
@DavidDoye-m5e 5 ай бұрын
ዘመን የተበረካ ይሁን! አንቴን መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ነዉ ዳስ አለኝ!! ዮኒ መንግስት ነዉ ምትሆነዉ ራዕዬ ነዉ::❤❤❤❤❤
@negatucheru9792
@negatucheru9792 5 ай бұрын
This is really what we call teching from spritual guidance of God if we hear it honestly in introspective ly .thank you mu dear lovable honest intelectual and take care of your self.🎉🎉🎉
@negatucheru9792
@negatucheru9792 5 ай бұрын
So dumb founded for what you told us .please take care of your self.🎉🎉🎉
@DawdHasen-uk8xt
@DawdHasen-uk8xt 5 ай бұрын
ግን ለምድነው ስለወሎ ጀግንነት የማይ።መሰከረው
@DawdHasen-uk8xt
@DawdHasen-uk8xt 5 ай бұрын
በለሰይ ወለየ።መሆኑን እስካሁን አላቅምነበር
@tfisseha
@tfisseha 5 ай бұрын
The great Germa absolutely incredible man 👏👏👏👏🥂🥂agree 💯🇪🇹🇪🇹
@natnaeltesfaye1653
@natnaeltesfaye1653 5 ай бұрын
አንቺን ሳይ ሰው አየው እራሴንም አየው
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 5 ай бұрын
ዶክተር፡መሰከረም፡ሰብከትሺ፡በዉሸት፡የተሞላ፡ትምህርት፡ነዉ፡መጽሐፍ፡ቅዱሰ፡አንቢቢ፡የገዳም፡የዉሸት፡ትርክት፡ለማንም፡አይጠቅምም፡ሰካራም፡ሐይማኖት፡ሰለቸን።
@kalidabe8187
@kalidabe8187 5 ай бұрын
Ande ken Alexander yetegerebebetin dioganen yastelelew dildiy gar heje video sralew
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 6 ай бұрын
እዉነት እላችኋለሁ ታሪካችሁ ሁሉ ደምአፋሳሽ እና ሐገር አፍራሽ ሆነ የሕወሓት እና የኦሮሙማ ፖለቲከኞች ፈጣሪ እና ያጋደላችሁት ሕዝብ ይይላችሁ ኤርትራ ከምትወዳት ከታሪካዊ እናት ሐገርዋ ኢትዮጵያ በሴራ አውቃችሁ ኢሳያስን በማስከፋት የአማራ እና የኤርትራ አንድ ጠንካራ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ሕዝቦችን እና ሐገር ነጣጠላችሁ ኤርትራም በሪፈረንደም እንድትገነጠል አደረጋችሁ ያም አላንስ ብሏችሁ ኢትዮጵያን እንደ አሜባ ቆራርጠን ካልጨረስን አናርፍም ስለሆነ ተልዕኮአዊ ሚስጥራችሁ ቀጥላችሁም ከዓመታት በኋላ ባደረጋችሁት የሰማዕታት የሐገር ባለአደራ ነውር ለመድገም ኢትዮጵያዊነታችሁን ትታችሁ ሐገርን ለማስቀጠል የሚዋደቀውን የአማራ ፋኖን መደገፍ ሲገባችሁ ብሎም ለአንድ እናት ሐገር ኢትዮጵያ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሆነ ግለሰብ ሁሉ ፋኖ መሆን የግዴታ ውዴታ በሆነበት ወቅት እናንተ ጭራሽ ወልቃይት ጠገዴ እና እራያን ከአማራው ሕብረተሰብ የኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ ተካቶ ባለ የኢትዮጵያዊያን ሁሉ የጋራ መኖርያ ሐገራዊ መሬት አላግባብ በተለመደው ጦር አጫሪነት ሰበብ በዜጋ ላይ ውጊያ መክፈት እና ትግራይን ልክ እንደ ኦሮሙማዎቹ በሐገር እንገነጣጥል የጋራ ከፍተኛ ኢትዮጵያን ክህደት የሐገር ጠል ሐላፊ ፖለቲከኞች ወንጀል እና ኢትዮጵያን በታታኝ እሳቤዎቻችሁ በአንድ ሆናችሁ ሐገርን የማፈራረስ ደም አፋሳሽ ሰይጣናዊ የሕወሓት እና የኦሮሙማው የፖለቲካ መሪዎች በኢትዮጵያ ታሪክ በሌለ የእብደት እና ከንቱነት እሳቤ የድሃውን ልጅ በሰላም በማስተዳደር ፋንታ በተቃራኒው የእርስበርስ እርኩሰት ሐገራዊ ጦርነት እራሳችሁ እየፈጠራችሁ የወንድማማቾችን ነፍስ በከንቱ እንዲጠፋ ደም እንዲፋሰስ እንዲገዳደሉ በመጨረሻም ሐገርን ከባእዳን ወራሪ የሚከላከል ወጣት ትውልድ በማሳጣት ኢትዮጵያን ለውጪ ወራሪዎች አሳልፎ ለመስጠት ብሎም በማዕድንአት መሬቷ እና በመልካም አየር ንብረቷ ለኑሮ በዓለም ተመራጭ እና ልዩ ሐገር በመሆንዋ በይሁዳዎቹ በሕወሓት እና በኦሮሙማ ፖለቲካ መሪዎች ኢትዮጵያ ከቀድሞ ክብሯ በገንዘብ በተገዙ ባንዳ ፖለቲከኞችዋ ምክንያት እየተዋሸች ተከብረው በቆዩ በኃይማኖት ተቋማቶችዋ ሳይቀር ተደፍራ እና ተዋርዳ ልትወድቅ ብትንገዳገድም ይብላኝ በአረቦች እና በምዕራብአውያን ጥቅም ተደልላችሁ በድህነት ያሳደገቻችሁን ሐገር እና ሕዝብ ለጥፋት አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ጴንጤ ፖለቲከኞች በመለኮት አዊ ኃይሏ በድንግል ማርያም ተደግፋ በመልአክትአዊ ተዋጊ ፋኖዎችዋ ደምቃ ወደ ቀድሞ ክብሯ የምትመለስበት ሕዝቦችዋ ተከብረው እና ተከባብረው እንደ አያቶቻቸው ፈጣሪያቸዉን ፈርተው በፍቅር የሚኖሩባት እና የኢትዮጵያ ዜጎች እንደ ሰው በዓለም ዳግም የሚከበሩበት ጊዜ እሩቅ አይደለም !!! ሙሉ ክብር ለኢትዮጵያ ሕዝብ መልእክትአዊ ኃይል ፋኖ !!!
@BeteWoldeyohannes-sk2uo
@BeteWoldeyohannes-sk2uo 6 ай бұрын
… my good professor you raised my consciousness with your comment “… Kenya is derivative of The Ethiopian Ge’ez word ‘Kehnet’
@RasJimi418
@RasJimi418 6 ай бұрын
ማለዳዎች የጋሼን email ልትሰጡኝ ይቻላችኋልን!
@RasJimi418
@RasJimi418 6 ай бұрын
ሞገስ፣ እሳቤ፣ ሃቀኝነትና ንጥር ያለ አገላለፅ!!
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 7 ай бұрын
We should contribute here in Dc. we should be enough but never advertized or none of the radio have come up and talk about your job.
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም አሰተዋጽኦ ያደረጉ ፕሮፌሰር በአሜሪካን ትልቅ ትምሕርታዊ ፊልም የሰሩ ግን ብዙ ተከታይ ሳይኖራቸው የቀሩ ናቸው እባካችሁ ሚዲያዎች አቅሩባቸው
@Poem_AI
@Poem_AI 7 ай бұрын
ባዶ!
@አሸናፊአሸናፊገብርኤልአማ
@አሸናፊአሸናፊገብርኤልአማ 8 ай бұрын
👀✔✨👍👌💚💛❤ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ .... ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ ..... ethiopian"ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ Maleda tvnetwork 6.35 ሺ የደንበኝነት ተመዝጋቢዎች ደንበኛ ለመሆን ተመዝግበዋል 5 አጋራ አውርድ 320 ዕይታዎች ቀዳሚ የሆነው 21 ጁን 2020 #ethiopian #history #Professor #ethiopian#history#Professor#Asrat#Woldeyes " ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር" ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ...ነገ .." ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ Maleda tvnetwork 6.35 ሺ የደንበኝነት ተመዝጋቢዎች ቪዲዮዎች ስለ 0 አስተያየት አሸናፊአሸናፊ ፩ገብርኤል አማንአሹአሸናፊ አቶ አሸናፊ ሥዩም ግዛው !!!!! 👀✔✨👍👌💚💛❤ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ .... ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ ... ethiopian"ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕ... kzbin.info/www/bejne/eXnOmYmErb-UeLMsi=BpJ2UsztodfrfU9g via @KZbin አስተያየት ይስጡ
@samuelabriham3261
@samuelabriham3261 8 ай бұрын
❤❤
@gashaw278
@gashaw278 8 ай бұрын
Thank you so much. Excellent presentation
@betelhimseyoum3716
@betelhimseyoum3716 8 ай бұрын
ሚገርም ቃለ መጠየቅ ነው። ጠያቂውም ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን።❤
@workuwubejig5190
@workuwubejig5190 9 ай бұрын
ሁሌም እረቂቅ ነህ ዘርህ ይባረክ ለመላው ኢትዮጵያዊ ማስተዋልን እና ጥበብን ይስጠን
@LeykunKassa
@LeykunKassa 9 ай бұрын
Container of ቃለ እግዚአብሔር 🌈🌈🌈🌈🌈🌈 ሰው በቀላሉ መልክዓ ስላሴ ነው ።
@LeykunKassa
@LeykunKassa 9 ай бұрын
ሰው ክቡር ሆኖ ሳለ አላወቀም psalm 48 🌈🌈🌈🌈
@ጉዱወጣ
@ጉዱወጣ 9 ай бұрын
በድሜ ትንሽ ነህ ግን ፈጣሪ እውቀትን ሞልቶልሃል እድሜህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ወጣት እንደሆንህ ኑር ዮናስ ክበርልኝ
@abebegebretsadic1752
@abebegebretsadic1752 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ።
@teta8527
@teta8527 10 ай бұрын
enantem latenorubet dehawen serto endaybela Ager asatachehut Lemanem alebejachehu
@kuncho11
@kuncho11 10 ай бұрын
For those who vist washington Dc. Advice you to vist SANKOFA (OWND BY HAYLE GERIMA). and order SPISIALL FOLL.
@kuncho11
@kuncho11 10 ай бұрын
Gashe I have big respect for you. Happy that I hadde quality time with you.
@etalem2041
@etalem2041 10 ай бұрын
Kelb melkam asetmhro nw enamesgenaln tebarek
@Adanemelaku-u6r
@Adanemelaku-u6r 10 ай бұрын
የዲዮጋን መጽሐፍቶች አስተዋውቀን
@AbenezrAsfaw
@AbenezrAsfaw 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😅😅😅
@mega8101
@mega8101 10 ай бұрын
Great mind!
@aziቲ
@aziቲ 10 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የሀገር ዋልታ የሆኑ ሰዎችን ያብዛልን !አሁን ላይ የሚቀርቡ ሰዎች ይህን ቃለምልልስ ቢያዩ በተጠሩት ሁሉ ባልበቀረቡ ነበር ሚዲያው ስለተመቼ ብቻ ምንም ፌሬ ቢስ የሆነ ነገር የዞ መቅረብ አሳፋሪ እንደ ሆነና ከመታወቅ ይልቅ እውቀት ባስቀደሙ ነበር።