እንኳን ወደ ቶራ ቶራ ቲዩብ በደህና መጡ ይህ ቻናል መንፈሳዊ ቻናል ሲሆን የምናቀርባቸው መርሐ ግብሮች:-
ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ያሬዳዊ ዝማሬዎች ግጥምና ዜማ ማዘጋጀት፣መንፈሳዊ የሥርዓተ ጋብቻ አፈፃፀም ትምህርት፣የትዳር ፍቺ መፍትሄዎች መደበኛ ትምህርት፣መፅሐፍ ቅዱስን እንወቅ የሚል መደበኛ መርሐ ግብር፣አጠቃላይ ነገረ ሃይማኖት ትምህርቶች፣ለማናቸውም ሃይማኖታዊ ጥያቄዎች መልስ የመስጠት መርሐ ግብርና ሌሎችንም ልዩ ልዩ መንፈሳዊ መርሐ ግብሮች የሚቀርቡበት መንፈሳዊ ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።
እኛን ለማግኘት ለምትፈልጉ
ስልክ 09 12 34 01 37// 09 29 90 44 61
በኢሜይል
[email protected]