ፍትሕ ለሀገሬ!!!
1:04
5 ай бұрын
Пікірлер
@fatimamoha7377
@fatimamoha7377 2 күн бұрын
ጋዜጠኞቺእናመሰግናለን አዳማጮቺበደንብአዳምጡ❓
@Tigst-jo6ky
@Tigst-jo6ky 14 күн бұрын
ተከራይ ነኚ ግን አልተዋዋልኩም ምክንያቱም ካርታ የለኚም የይዞታ ነው አለችኚ እና አሁን ውጭ አለችኚ ትችላለች አሠረድኚ እባካችሁ
@Tigst-jo6ky
@Tigst-jo6ky 14 күн бұрын
❤❤❤
@EtsegenetTilahun
@EtsegenetTilahun 15 күн бұрын
Ye beteseb sitota new. be enena be wendine sime neber, salawik berasu sim bicha karta na pilan aseritwal. Bale tidarim new. Be Min ayinet yehig agibab meteyek echilalew? Eje lay minm ayinet senedin yelegnim . Ebakachihu agizugn.
@seadsalik813
@seadsalik813 18 күн бұрын
አባታችን ከሞቱ 7አመት አለፈ ወራሽነት ማረጋገጫ አላወጣንም ሁለት ቤት አለን አንዱን ቤት ወንድማችን ይኖርበታል አሁን ስንጠይቅ ፈቃደኛ አይደለም ይርጋ ያግደናል
@Rahelkefyalew
@Rahelkefyalew 18 күн бұрын
ለተከበሩ ዳኛ ምስጋና ይገባቸዋል leyeee yene ጎበዝ sewdeshe eko
@Mollay5660
@Mollay5660 22 күн бұрын
Bicha sitota (bekum) yifersal ende?
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 Ай бұрын
Ke 15 kezy belaye endhume 1ny drega wRashoche lejochem eyalu ke abate seme wade enate seme yezoren zamede yalenme deaxfora yehone le enatu settable belo warqete laye yesfrwe wandmoche yeluneme belo sheto behade bensma deasfora nawe sheto lamhede beflge bengdlawe.hege .......,,,,,, yehe be benshangule gumuze yetkeste nawe wadefte wotetu yetayle sela worse eywrachwe wade bedre gebachwe .yaszenale chegru kenante yejemrale.
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 Ай бұрын
We naw about sucesestion of low.
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 Ай бұрын
Ye hege Balmoral yehone endurance eyrusana gebrAbrochacwene aster enya enawqalen.
@abenezeramanuale9670
@abenezeramanuale9670 Ай бұрын
ቆንጆ ሃሳብ ነው፡ በርቺ!!
@aberabekele3585
@aberabekele3585 Ай бұрын
አከራዮች ዋጋ የሚጨምሩት ቤታቸዉ የሚጠይቁትን ዋጋ ስለሚያወጣ ሳይሆን የምከራዩ ቤቶች እጥረትን መሠረት ያደረገ ስለሆነ አከራዮች "እጥረትን"እያከራዩ ነዉ ማለት ነዉ።
@aberabekele3585
@aberabekele3585 Ай бұрын
አንቀፅ 41 ሊገደብ እንደሚችል ወረድ ብሎ ተገልጿል።
@AshagrieAsefa
@AshagrieAsefa Ай бұрын
Your discussion provides lesson for reviewing the binding decision of FEDERAL CASSATION DECISION. It's good indication for consideration.
@AshagrieAsefa
@AshagrieAsefa Ай бұрын
The discussion is vital to create clarity on two basic legal issues.
@AshagrieAsefa
@AshagrieAsefa Ай бұрын
It's excellent explanation.keep it up.
@AshagrieAsefa
@AshagrieAsefa Ай бұрын
It Is very important to create awareness concerning legal issues .
@munetwolde2044
@munetwolde2044 2 ай бұрын
Can a lessee rented for 3rd party without the knowledge of the owner
@hasaboch777
@hasaboch777 2 ай бұрын
Berchi❤.
@SeadaDenbel
@SeadaDenbel 2 ай бұрын
1:56
@SeadaDenbel
@SeadaDenbel 2 ай бұрын
አዋጁ ላይ አዲስ ቤት የሚለው አዋጁ ከወጣ በኃላ የተከራየ ቤት ማለት ነው ወይ?
@maeregkebede3840
@maeregkebede3840 2 ай бұрын
የተከበሩ የህግ ትንታኔ ሰጪ ሁሌ ግራ የሚገባኝ በፍብ/ስ/ስ/ቁጥር 197 መሰረት ክስ የሚቀረጡ ምን ምን አይነት ክሶች ናቸው ፡፡ ራስህ የከፈትከው ክስ ነው /የምታቋርጠው ወይም የሌላም ክስ ማቀረጥ ይቻላል ፡፡
@maeregkebede3840
@maeregkebede3840 2 ай бұрын
የተከበሩ የህግ ትንታኔ ሰጪ ሁሌ ግራ የሚገባኝ በፍብ/ስ/ስ/ቁጥር 197 መሰረት ክስ የሚቀረጡ ምን ምን አይነት ክሶች ናቸው ፡፡ ራስህ የከፈትከው ክስ ነው /የምታቋርጠው ወይም የሌላም ክስ ማቀረጥ ይቻላል ፡፡
@amulada5089
@amulada5089 2 ай бұрын
ሶሻሊዚም ነፍቆቾዋል???????
@tesfanehstifano3697
@tesfanehstifano3697 2 ай бұрын
አንዳንድ ቤቶች ከዚህ ክረምት የሚያልፉ አይመስልም፤ የቤቶቹ መሰረት የተናጉ ስለሆነ አከራይ ማደስ ቢፈልግ እንኳን አቅሙ አይፈቅድም አላከራይም ቢል ደግሞ በአዋጅ የተከለከለ ነው። ነገር ግን ተከራይ እኖርበታልው ካለና ውል ከተፈፀመ በኋላ ቤቱ ቢፈርስ በምን አይነት መንገድ ነው የሚስተናገደው? አደጋ ቢፈጠር ተጠያቂው ማነው?
@WondimuTabore
@WondimuTabore 2 ай бұрын
ጥቅሙ ለመንግስት ብቻ ነው
@user-pq1er4ye2l
@user-pq1er4ye2l 2 ай бұрын
Manme Ehtopya iwest bate Edmakeray new yemngerchu yebs cheger nwe lemyet yabkachu 6 menhth yebkaall enate Th kyou
@AbolCoffee2024
@AbolCoffee2024 2 ай бұрын
Excellent discussion!!
@aberalemma
@aberalemma 2 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ። አዋጁ ግን ያከራይን የዜግነትና የሰብዓዊ መብት ታሳቢ ተደርጎ የወጣ አይደለም ። መንግሥት ለዜጎቹ መሰረታዊ የመኖሪያ ቤት ጥያቄ መልስ መመለስ ሲያቅተው፣ የግል ቤት ባለቤቶችና አከራዮች ላይ ሸክሙን ያራገፈ ይመስላል። አዋጁ እንደገና መጥን እንዳለበት፣ ይህ ውይይታችሁ እራሱ አመላካች ነው ። በአዋጅ አስፈፃሚዎች ዘንድም የምልጃና የሙስናን ቀዳዳ የክፍት ነው ። ሌሎች ብዙ ብዙ ጉዳዮችንም ማንሳት ይቻላል።
@user-ww3dl9rs8z
@user-ww3dl9rs8z 3 ай бұрын
የተሻረ ኑዛዜ እንደገና ተፅፎ የሚፀናው እንዴት ነው?
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 3 ай бұрын
Your program is very informative በርቱ
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 3 ай бұрын
እናመሠግናለን በጣም በጣም ጥሩ መፅሀፍት ነው የሰጡን 🙏
@TeameKahsay
@TeameKahsay 3 ай бұрын
ሰላም ሊያ እህቴ በትዳር ውስጥ እያለች ውርስ ወርሳ መሬት ገዝታ ከባሏ ጋር ሰራች እና ባሏ በመንደር ውል ድርሻ የለኝም ብሎ በ ሦስት ምስክር ፈረመላት ::አሁን ግጭት ተፈጠረ እና አልፈረምኩም ብሎ ካደ እና ፍርድ ቤት ሄጄ እከሳለው እያለ ነው :: በዚ ጉዳይ ሕጉ ምን ይላል::
@mikey6125
@mikey6125 3 ай бұрын
Please 🙏🙏🙏 ለ አንዳንድ ጥያቄ ስልክ ?
@mikey6125
@mikey6125 3 ай бұрын
ሊያ በጣም አመሠግናለሁ ። ነገር ግን ሁልጊዜ 18 አመት ያልሞላቸው ልጆችን አታስታውሱም , ሌላው ደሞ ለምሳሌ እናቴ ስትሞት 1 ዓመቴ ነበር በ 1985 ዓ/ም በወቅቱም ቤት ነበረን , በ 1989 ሌላ ሚስት አገባ ቤቱን በጋራ እስከ ዛሬ ስንጠቀምበት ነበር አባቴ በ 2015 ምተ የ እናቴን ድርሻ መጠየቅ አትችልም ተባልኩ ። ነገር ግን ለ አቅመ አዳም ከደረሱ or 18 ከሞሉ የሚቆጠር 15 ዓመት የሚባለው አይሠራም ? 18 + 15= 33 ነው
@emebetteshome8179
@emebetteshome8179 3 ай бұрын
Great👏👏👏
@samiabera7894
@samiabera7894 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ
@MolaBelachew
@MolaBelachew 3 ай бұрын
ኣሪፍ ነዉ ቀጥሉበት
@FoziyaAhmed-rl5vm
@FoziyaAhmed-rl5vm 3 ай бұрын
ለምሳሌ ይህ ሕግ ከመውጣቱ በፊት ለሁለት ዓመት የኖረ አልወጣም ቢል ስንት ወር ይሰጠዋል
@-Higenbekumneger
@-Higenbekumneger 3 ай бұрын
❤❤❤
@kidushayleysus8028
@kidushayleysus8028 3 ай бұрын
እንዴት ነው የማማክርሽ በምን ትገኛለሽ
@birukshegaw983
@birukshegaw983 3 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ለዚ ማማከር ሀሳብ ሌላ ጠበቃ ቢሆን በክፍያ ነበር የሚያስረዳው
@SewHune798
@SewHune798 3 ай бұрын
Ethiopian law
@martagizaw6342
@martagizaw6342 4 ай бұрын
ለ ምሳልዓ እኔ የ 25አመት ተከራዮች አሉኝ ክራይ እኔ ሳልሆን እነሱ ናቸው የምጨምሩት 🎉
@dagimenbere9235
@dagimenbere9235 4 ай бұрын
@user-qy1ze5mk1v
@user-qy1ze5mk1v 4 ай бұрын
እኔ እምለዉ በሸራ እና በካርቶን የሚያከራዩ እንዴት ሊሆን ነው
@honeyaddisababa
@honeyaddisababa 4 ай бұрын
What is the legal coverage for women who passed through domestic abuse? And have the risk in the future
@takelederesa
@takelederesa 4 ай бұрын
Feteh Lhagre በጣም አሰተማርነ ምርጥ ትምህርቶችን ሰለምታካፍሉን አመሰግናለሁ
@SelemonkassaSele-ey2em
@SelemonkassaSele-ey2em 4 ай бұрын
ቤታቸዉን ለማከራየት ብለዉ ተጣበዉ በመኖር ተጨማሪ የኪራይ ቤት የሚፈጥሩትን የሚቀንስ ፍላጎት የሚያሳጣ እጅግ የባሰ እጥረት የሚፈጥር ለፍቶ ቤት የሰራን ያከራየን የህዝብና የመንግስት አጋርን ተስፋ የስቆረጠ