Пікірлер
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 23 сағат бұрын
የህግ አስከባሪ ከተናገረ አበቃ ማለት ነው።
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Күн бұрын
መልካም በአል❤❤❤🎉🎉🎉
@OptimisticWaterLily-ul3fs
@OptimisticWaterLily-ul3fs Күн бұрын
yelulan bicha endet aweke?
@OptimisticWaterLily-ul3fs
@OptimisticWaterLily-ul3fs Күн бұрын
mekden new yalawekew
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Күн бұрын
አዎ፡ስትል፡ቀስ፡ብለህ፡ስታብራአ፡የማውቀው፡ድምጽ፡መሰለኝ፡
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Күн бұрын
በጦም፡ደስ፡ይላል፡እረድም፡እድሜ፡ይስጥል፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇵👍❤️
@MrToms4242
@MrToms4242 Күн бұрын
ደሰ ይላል መተባበር የመሰለ ነገር የለሞ
@tarikmelaku1346
@tarikmelaku1346 Күн бұрын
Riport endayaregubeh yale fekad yebzu set gebena awetah eko
@MaritoMri
@MaritoMri Күн бұрын
ተመስገን,አምላኬ,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfintaye5578
@mesfintaye5578 Күн бұрын
Good job my brother
@mesfintaye5578
@mesfintaye5578 Күн бұрын
Thank you for showing is!!we appreciate you
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ኢዮሲያስ12
@ኢዮሲያስ12 Күн бұрын
ለቪዲዮው እናመሰግናለን። ፖሊሱ አትቅረፅ ያለህ እውነቱን ነው ግለሰብን መቅረፅ አትችልም ያውም የተቋም አባልን ስትፈተሽ ካሜራህን ዞር ማደረግ ግዴታ ነው በተረፈ የአደባባይ በዓልን መቅረፅ ትችላለህ። ሌላው በጣም የሚያሳዝነው የበአሉን አላማ ለግል ጥቅም ማዋያ የቁማር ማካሄጃ የሚያደርጉ ሰዎች ነው በጣም መታሰብ እና መወገዝ ያለበት ካሁኑ ካልተገታ ወደፊት የከፋ ስለሚሆን በዛ ላይ ምእመኑን ታዳሚውንም ለስርቆት ስለሚያጋልጥ ጥንቃቄ ቢደረግ። 🙏🙏🙏
@HannaMekonnen-n8t
@HannaMekonnen-n8t Күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe Күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ። በጣም ተለዋውጠዋል ። አያቴ ስትነግረኝ የነሱ ቤት ፈርሶ ነው ትምህርት ሚኒስቴር የተሰራው ። የአካባቢው ነዋሪ ጠዋትና ማታ ሬዲዮን ዜና ለመስማት ሃዉልቱ ጋር ይሰበሰብ ነበር ። በኔ እድሜ ደግሞ በልጅነት በደርግ ጊዜ ጃንሜዳ ሰኔ ሰላሳ አምስቱም በር ተቆልፎ ጥቅምት ሰላሳ ነበር የሚከፈተው። በዚህ ጊዜ ዉስጥ ጃንሜዳ ዉስጥ የተገኘ ሰው ትልቅ ዱላ ነበር የሚጠብቀው ። ታዲያ በመስከረም ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ስንሄድ ባጥር ዘለን ገብተን ስናቋርጥ ሣሩ ከቁመታችን በላይ ስለሆነ ማንም አያየንም ነበር ። በተረፈ ጃንሆይ ማለት የተጀመረው በአፄ ፋሲል ሲሆን ታሪኩን ትተን በአማርኛው ጃን ማለት ትልቅ ወይም ታላቅ ማለት ሲሆን ጃን ሆይ ማለት ታላቅ ሆይ እንደ ማለት ነዉ ። ጃንሜዳ ማለት ትልቅ ሜዳ ማለት ነዉ ።
@dmx3674
@dmx3674 Күн бұрын
ዘንባባ አዲስ አበባ ላይ ሊበቅል አይችልም ፣ ከተተከለም ይበላሻል እንጂ አያብብም ። እንደ አረቦች አርተፊሻል ለማድረግ ካልተፈለገ ከተፈለገ በስተቀር ። ዘንባባ የሚበቅልባቸው አካባቢዎች አሉ ፣አንዱ ባህር ዳር ነው። አየሩ ወሳኝ ነው ።
@Tesgaye-yq2bf
@Tesgaye-yq2bf Күн бұрын
መዳኒያለም ይክበር ከእናቱ ጋር ተመስገን,,,,,
@FetlewerkTefera
@FetlewerkTefera 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@teshalesesero378
@teshalesesero378 2 күн бұрын
The old one was better
@Yem-i6y
@Yem-i6y 2 күн бұрын
kzbin.infoGfikUI8lmG4?si=ncgqvaE4tdQtmy-D
@Yem-i6y
@Yem-i6y 2 күн бұрын
kzbin.infoGfikUI8lmG4?si=0jq2wWWNpaHTi6f4
@Yem-i6y
@Yem-i6y 2 күн бұрын
kzbin.infoGfikUI8lmG4?si=0jq2wWWNpaHTi6f4
@MesfinKere
@MesfinKere 3 күн бұрын
ባንት 200 መቶ ሾርት 100 ገራሚ ሰፈር ያምራል !
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 3 күн бұрын
ደደብ
@fullpurpose
@fullpurpose 3 күн бұрын
I love Addis 😍
@mvab3252
@mvab3252 3 күн бұрын
እንደው መች ይሆን ነገረኝነት ሚለቀን 🤦🏼‍♂️? አጃይብ ነው ::
@EnglandLondon-j6i
@EnglandLondon-j6i 3 күн бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ሰፋራችንን ስላሰየህን work ስታረግ ዛር ዛር እያልክ ቢሆን ሞር ጥሩነው
@ahmedB3567
@ahmedB3567 4 күн бұрын
Perfect to the T. Leloch mengedochnm endezihu stjemr map lay location eyasayeh sraln. Amazing work!
@zufankonjo4163
@zufankonjo4163 4 күн бұрын
ስው ጥሩ አባት ሲኖረው መንገዱን አስተካክሎ ይሄዳል ጥሩ መሪ ካገኘም ሀገር የሚያንፅ ሀገር ያድጋል ንሮው ላይም እንደ ኮሪደሩ ቢሰራ ግብርናው ላይ በቃ የኛ ትውልድ እንደድል ሆኖ ሌባ ዘራፊ ነበሩና ቴክኖሎጂን በቲቪ ስናይ አደግን ቀጣይ ትውልድ ደሞ ሀገሩ ድረስ የሚያመጣለት መንግስት አገኘ የኛ ትውልድ ስነፍ ስራ ሚንቅ አሽሙረኛ አይቻልም የሚል ይህ ትውልድ 24 ስአት ከመንግስቱጋር ሀገር እያነፀ የነላሊበላን ታሪክ 50 አመት ሀይለስላሴ 17 አመት ደርግ 30 አመት ወያኔ የቀለዱበትን ግዜ በ6 አመት ምንመስራት እንደሚቻል ያሳየ ጀግና መንግስትና ትውልድ ይመቻችሁ በድካማችሁ ሳትሰደዱ ባገራችሁ ተከብራችሁ ንሩ ሰነፍ ሀገሩ ሳይሆን ለነጭ ለምኖ ሄዶ አሽከር ይሆናል እናንተ እድለኞች ናችሁ ፍሬያችሁን በቅርብ ታዩታላችሁ
@danielAsfaw-s8g
@danielAsfaw-s8g 4 күн бұрын
Enatiwa gonder❤
@EyobGetachew-i2e
@EyobGetachew-i2e 4 күн бұрын
የምታምር ሰዉ አልባ
@ashebir9960
@ashebir9960 4 күн бұрын
ዬሄንን እንዳደንቅልህ ነው እከካም ከድሪ በወያኔ ግዜ ፈጣን መንገድ ቸሰርቷል ና አሜሪካ ከዲሲ አንስቼ ከ1500 ኪሎሜትር በላይ ሳይደክምህ እወስድሀለሁ ከናዚሪት አዲስ አበባ በሰላም አትገባም ደደብ ካድሪነት ልክ አለው ቆሻሻ
@mikesahle1193
@mikesahle1193 5 күн бұрын
Thank you 🙏 👍🎥I’m hoping wishing calm joyful city 🌆 with graceful citizens ❤in it years to come 👋✌️
@amphiphile
@amphiphile 5 күн бұрын
Ethiopians are unique and polite when it comes to public transportation and lining up and order. Passengers typically line up in an organized manner. They patiently Queue in line and wait for the people ahead of them to take their seat first. I haven't Seen such attitude in all African and middle eastern Arab countries and may be most of the third world except in Ethiopia and Cuba! Did the Ethiopians learn this attitude during the time of the Dereg "The Mengistu era"? Is this disciplined and polite attitude of Ethiopians, especially in public transportation, deeply rooted in their culture and social norms rather than being a direct result of any specific time period or regime?. ኢትዮጵያውያን በሕዝብ ማመላለሻ እና በሥርዓት ሲሰለፉ ልዩ እና ጨዋዎች ናቸው። ተሳፋሪዎች በተደራጀ መልኩ ይሰለፋሉ። በትዕግስት ተሰልፈው ከፊታቸው ያለው ህዝብ ቀድመው እንዲቀመጡ ይጠብቃሉ። በሁሉም የአፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ አረብ ሀገራት እንደዚህ አይነት አመለካከት አላየሁም እና ምናልባትም ከኢትዮጵያ እና ከኩባ በስተቀር ሶስተኛው አለም ሊሆን ይችላል! ኢትዮጵያውያን ይህንን አመለካከት የተማሩት በደርግ ዘመን “በዘመነ መንግስቱ ነው? ይህ የኢትዮጵያውያን በተለይም በሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ላይ ያለው ጨዋነትና ጨዋነት የተሞላበት አመለካከት የየትኛውም የጊዜ ወቅት ወይም የአገዛዝ ሥርዓት ቀጥተኛ ውጤት ከመሆን ይልቅ በባህላቸውና በማህበራዊ ልማዳቸው ላይ የተመሰረተ ነውን?
@abiybekele8913
@abiybekele8913 5 күн бұрын
እነወግሊዘኛው ቢቀርብህ
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 5 күн бұрын
ስትኖሩበት እኮ ነው 🤣🙈😂
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great Күн бұрын
ቀላል እንኖርበታለን 😊
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u Күн бұрын
@Ethiopia_the_great ይልቅ ሻንጣህን ቶሎ ሸክፍ ሻንጠም ያለህ አይመስለኝ በፌስታልም ቢሆን 😂🙈
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great Күн бұрын
@@bekelemulugeta-n3u ማነህ አንተ😂
@markonmedia-
@markonmedia- 5 күн бұрын
berta
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 5 күн бұрын
መጭው ትውልድ እንዴት የታደለ ነውእንዲህ ያለች ከተማ ያለድካም ተመቻችቶለት መኖር እንዲችል መደረጉእድለኞች ናቸው❤
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 6 күн бұрын
ዱቡቲ እምያክል መሬት ለራሶ ስቅርሱ እያሳንሱም 😅😅 አብይ ይመችህ ኢትዮጵያውያን መቸም አያመሰግንም ድህነት ተለማምደዋል ስያልፍለትም ደህና ቤት አይሰራም እድሜ ይስጠን አልቆ ያሳየን ጭቃ ለለባት አድስ አበባ
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u Күн бұрын
@@motherethiopiainblackandwh8210 ጂቡቲን ዲቡቲ ብለህ የምትጠራ የአቦጊዳ ሽፍታ ደንቆሮውን በሻሻ ብታሽሞነሙነው አይደንቀኝም 😂
@imsingingasongtoyouethiopi3178
@imsingingasongtoyouethiopi3178 22 сағат бұрын
@@bekelemulugeta-n3u እከካም ድሃ አንትን አይመለከትም
@aaronfantahun418
@aaronfantahun418 6 күн бұрын
Defar nek bro
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 6 күн бұрын
❤❤❤
@AbooodAlqrshi-bt6mz
@AbooodAlqrshi-bt6mz 6 күн бұрын
ምን አይነት ሥም ነው ይህ እኛ የድሮውቹ ማለት የ ስልሳውቹ የምናስታውስው ከልባችን ያልጠፋው እዚህ ውጭ ሆነን ከትዝታው ጋር ማለቴ ነው እንደነ ማር ተራ ኅጃም በረንዳ ቅቤ ተራ ዱቄት ተራ ጋዝ ተራ በርበሬ ተራ ገመድ ተራ ወሎ ፈረስ ይህ ሁሉ ከመርካቶ አይወጣም እንደነ እህል ተራ የመሳስሉት የቦታ መለያ ከአይምሮአችን አልጠፋም ስባተኛም ጭምር እንደነ ሞላ ማሩ ኮካኮላ ፋብርካ ይህ ሁሉ የቦታ ሥም ነው ጨርቅ ተራ አዳራሽ አውቶብስ ተራ ይህ በክፍል ነው የፒያሳ ጉራንጉርም ብዙ ሥም አለው እንድሁም ለአራት ኪሉ በስተጅርባ ላሉት ስፈሮች ይህን ነው እኛ ምናስታውስው
@milikyasrobel6959
@milikyasrobel6959 6 күн бұрын
Thank you for sharing this video because it will help us to understand exactly what’s going on every day life in Addis.
@ማሚላ-ጐ2ወ
@ማሚላ-ጐ2ወ 6 күн бұрын
አንድ ምክር ልስጥ ድምፁን ዘግተኸው ክላሲ ብታረግበት አሪፍ ነው ወይ ደሞ ቦታዎችን እያንዳን ብትሄድ የተመረጠ ነው
@ማሚላ-ጐ2ወ
@ማሚላ-ጐ2ወ 6 күн бұрын
እውነትም አዲስ አበባ የሌላ አይደለም እንዴ
@amanabdulhamid343
@amanabdulhamid343 6 күн бұрын
😢sefere eyayehu nuber betachn gar derseh temlesk 15 amet honegne sedet lemangnawm brother yemech tmechegnaleh yenafekgnen ADI's Ababa slemtasayegne
@Amina-f5f9v
@Amina-f5f9v 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@AbrhamAlemayewu
@AbrhamAlemayewu 7 күн бұрын
Ferese ende
@ArabLive1990-z8
@ArabLive1990-z8 7 күн бұрын
❤❤❤
@ArabLive1990-z8
@ArabLive1990-z8 7 күн бұрын
የዳሌውን ነገር አደራ😂❤