Пікірлер
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 4 сағат бұрын
ቲጂ እንኩአን ደስ ያለሽ እኛም ደስ ብሎናል
@AlbeshirMohammad
@AlbeshirMohammad 13 сағат бұрын
✌️ድል ለአትሌቶቻችን ና ለአትሌት ትዕግሥት ደስ ይላል
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 21 сағат бұрын
ሴራ የትም አያደርስም ሴረኞችም እፈሩ
@MenalsshSEYEFU
@MenalsshSEYEFU Күн бұрын
እርሱ ተጋነነ እሬቻ ጋር ምን አገናኝው ወሸላ ሁሉ እስፖርት አስጠላኝ
@ashebir24
@ashebir24 Күн бұрын
ይሄንን ምታሟሙቁት በሬቻ ሰላም ተገኘ ለማለት እሬቻ የኢትዮጲያን ህዝብ ለባእድ አምልኮት ቀንበር የሚጥል ከእግዚአብሔር የሚያርቅ አብዛኛው ኢትዮጲያዊ የባይተዋርነት ስሜት እንዲሰማው የሚያረግና የተረኝነት ምልክት በአል ነው
@MasratNuse
@MasratNuse Күн бұрын
Aneem ❤❤❤❤❤
@isamtatu7313
@isamtatu7313 Күн бұрын
እረቻ ሠላም ነው። በእሬቻ የናንተን ፍላጎት ለማንፀባረቅ ይኸን አርዕስተ ጉዳይ ታነሳለህ።እንጂ በእርግጠኝነት በደራርቱና በገዛኸኝ መካከል ምንም ፀብ የለም። መርዘኛው ኃይሌ የሁለቱን የዋህነት ተጠቅሞ በቀላሉ በመካከላቸው ውዥንብር ለመፍጠር ፈልጎ ነው። ገድሎ ይማርህ ማለት ልማዳችሁ ስለሆነ አሁን ደግሞ አስታራቂ ሆኖ መቅረቡ ራሱ ይኸን ያረጋግጣል። ኃይሌ ፍጹም ለኦሮሚያና ለኦሮሚያ ልጆች ጤናማ አመለካከት የሌውም።ዛሬ ትናንት አይደለምና።
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 2 күн бұрын
ስንት የሚያሳስብ እና አንገብጋቢ ጉዳይ እያለ የእነ ደራርቱን ጉዳይ ስታናፍሱ ውይ ዩቱዩብ ክፍያ ያሰኛል
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 3 күн бұрын
አረ ባካችሁ ይኼ አሸብር የሚሉት ሰውዬ ለምንድነው የማይባረረው?? ጭራሽ ብር ልቀቁ ውጭ ውድድር አለ ይላል???
@hailemichaelsaketa5161
@hailemichaelsaketa5161 3 күн бұрын
Bravo Darartu und G
@ashebir24
@ashebir24 3 күн бұрын
ሰው ሚጨፈጭፈውን ተው ብለው ሽምግልና አይቀመጡም ቅሌታም ሽማግሌዎች ለሌብነት ሽምግልና ከሚቀመጡ ኢትዮጲያ ውስጥ ያለው ጉድ ምንድነው ሌብነትና ዘረፋ ሽምግልና ይቀመጣል ሰውን ማገድ መዝረፍ መጨፍጨፍ እንዳለየ ያስኬዳል እግዚአብሔር ይታረቃችሁ
@HailemariyamAmare-rr2ht
@HailemariyamAmare-rr2ht 3 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ።መዲና ኢሳም በጣም ጀግና ነች።እድሜ እንኳ ተይው __
@hulusport
@hulusport 3 күн бұрын
❤❤❤
@eliaskiflemariam8422
@eliaskiflemariam8422 3 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ! እንኳን ማርያም ማረችሽ።መልካም ህይወት እንዲኖራችሁ እመኛለሁ።
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 6 күн бұрын
❤!,...congratulations!
@NegashKorma
@NegashKorma 7 күн бұрын
Well come
@nastiasefatube1205
@nastiasefatube1205 7 күн бұрын
Dese bilogn neber walekuti❤️❤️🇪🇹🇪🇹👌
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 7 күн бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያን ጀግና አትሌቶቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል አኮራችሁን ።
@Abdilfatahsiraj
@Abdilfatahsiraj 7 күн бұрын
❤❤❤በጣም ደስ ብሎናል
@hulusport
@hulusport 7 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል🙏
@TemesgenTemu-r5i
@TemesgenTemu-r5i 7 күн бұрын
Waw new 60 yabede new
@MulusewAnimaw
@MulusewAnimaw 7 күн бұрын
4 hour
@Dasu-cw3qy
@Dasu-cw3qy 7 күн бұрын
Sint sati now yamijamirw
@nastiasefatube1205
@nastiasefatube1205 7 күн бұрын
ደለ ላ atelotachin❤️
@birukgetachew8339
@birukgetachew8339 8 күн бұрын
ጽጌ ዱጉማ እንኳን ደስ አልሽ በርቺ እግዚአብሔር ረድቶሻልና እናመስግናለን።
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Emu-fb9ol
@Emu-fb9ol 8 күн бұрын
ምነው ማሸነፋን ሳትናገር ስለገንዘባ አወራክ ወረኛ?
@hulusport
@hulusport 8 күн бұрын
🤧🤧🤧
@chibelewchibelew5159
@chibelewchibelew5159 8 күн бұрын
ከይቅርታ ጋር ወዳጄ የንባብ ውድድር ሆነብኝ ትንፋሽ ወስደህ ተረጋግተህ ብታነብልን ?
@hulusport
@hulusport 8 күн бұрын
🙏
@ashebir24
@ashebir24 8 күн бұрын
ይገንባ እንጅ ግዜው የሱ ነው ዘረኛ
@ashebir24
@ashebir24 8 күн бұрын
እንዴት አይገነበባ
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 8 күн бұрын
ሁለተኛ ለወጣ የለውም እዴ ሽልማት
@negagenife3760
@negagenife3760 8 күн бұрын
ለፅጌ ዱጉማ $60,000 ሁለተኛ ለወጣ $20,000 ነው
@AnshaSide
@AnshaSide 8 күн бұрын
We are Africans,
@zelekekache9756
@zelekekache9756 9 күн бұрын
ጽጽጌ እንኳን ደስ አለሽ 🇪🇹🇪🇹
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 9 күн бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ ፅጌ
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 9 күн бұрын
congra
@AbebechGobu
@AbebechGobu 9 күн бұрын
ፅጌ እንኳን ደሰለሽ❤❤
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 9 күн бұрын
ጉዳይፍን ከጠንካራ አቋሟ ያንሸራተታት ወደ ኦሎንፒክ ይዟት የሄደው አሠልጣኝ ተብዬ ነው።ቶሎ ካልተለየች ቁልቁል መሮጧ (አንደር 5 አንደር 10 )ውስጥ የምትገባ ይመስለኛል።
@Tsegesh
@Tsegesh 9 күн бұрын
ጽጌ ጀግና ጀግና እርኩሰት በሞላበት ከተማ አምላክሽን ያስቀደምሽ በሩጫውም እራስሽን ያሳየሽ ጀግኒት በርቺ ከእነ ተጽኖውንም ጭምር አሸንፊ❤❤❤
@Abdilfatahsiraj
@Abdilfatahsiraj 9 күн бұрын
❤❤❤ኢንኳን ደስ ኣለሽ ፅጌ
@butujikowaraamaccaa
@butujikowaraamaccaa 9 күн бұрын
Congra tsige.
@yitatikuminyilu7867
@yitatikuminyilu7867 9 күн бұрын
እንኳን ዱስ አለሽ ፅጌ
@derejedemissiew1795
@derejedemissiew1795 9 күн бұрын
ፅጌ የኢትዮጵያ ኩራት!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Betre7122
@Betre7122 9 күн бұрын
ጉዳፍ መቸም አይሣካላትም
@kibrubeza5731
@kibrubeza5731 9 күн бұрын
Tsige Congratulations! May God bless you abundantly as you have been witness for Christ in Paris Waiting for more success ahead
@WudieYbza
@WudieYbza 9 күн бұрын
ጉዳፍ በተንኮለኞች እጅ ወድቃ እሷም ተንኮል ተምራለች።እግዚአብሔር እያወረዳት ነወ።ከአምላክ ጋር ብትታረቅ ጥሩ ነው።
@WudieYbza
@WudieYbza 9 күн бұрын
ፅጌ ዱጉማ ጀግና
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 9 күн бұрын
የረዳሽ ጌታ ክብሩን ይውሰድ !!!
@tesfayedubale8157
@tesfayedubale8157 9 күн бұрын
ይኸ የናንተ ሚዲያ ሬዲዮ ነው ወይስ ቪድዮ?
@BirhaneKahsay-qq7rs
@BirhaneKahsay-qq7rs 9 күн бұрын
ጌታን የጠራ ያፈረ የለምና እቴ እንኳን ደስ አለሽ ጌታ ይክበር።
@ShimelesAbebe-vo3ib
@ShimelesAbebe-vo3ib 9 күн бұрын
እንኳን ደሰ አለሽ