Пікірлер
@mazamaza4098
@mazamaza4098 2 күн бұрын
Eni alifoalifo erasen yamegnal
@fitsummekonen3812
@fitsummekonen3812 3 күн бұрын
Great work !! Keep it up
@BvcccvBgfhh
@BvcccvBgfhh 3 күн бұрын
እኔ በጣምነው የሚያመኝ ሲጀምረኝ ካልተኛሁ ስራ ካላቆምኩ አይኔ ማየት ይሳናዋል ከዛ ፌት እበላለው ማስታወስም ብዙ አደለሁም
@SEIDHASSEN-dj2in
@SEIDHASSEN-dj2in 7 күн бұрын
በጥሬው ነው ወይንስ ተቆልቶ
@tffhgft769
@tffhgft769 7 күн бұрын
ወይኔ እኔ ለጤና አሪፍ ነው ሱቱሉ ጥዋት ጥዋት ሰወሰት ፉረ እየበለህ ነበሪ 3 ወር ሙሉ አይይይይ አሁን ራሰየ ወጌበ ያመኛል እና እኔ ዶሞ ምንሆኘ ነው እያሉኩ በሱ ምክንያት ይሆን እንዴ ፈጣሪ ሆይ አደራ በሰላም በጤናየ ሃገሬ አግባኝ
@JamanshUsef
@JamanshUsef 10 күн бұрын
እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-yv6qk4uy4z
@user-yv6qk4uy4z 10 күн бұрын
Good!
@amyamenbiruh173
@amyamenbiruh173 12 күн бұрын
Thank you
@TigistLegesse-ck6ey
@TigistLegesse-ck6ey 12 күн бұрын
ታዲያ መጠቀም ያለበት ሰው ገና የተወለደ ልጅ ብቻ ነው አሁን በዚህ ዘመን በሽታ የሌለበት ፍጥሰት አለ ?
@solomons7959
@solomons7959 16 күн бұрын
የሽንት ኢንፌክሽን መከላከያ ምንድነው።
@itsmer6605
@itsmer6605 16 күн бұрын
Thank you So much Doctor, you good subcubed 👌👌👍
@Wudutenachin
@Wudutenachin 15 күн бұрын
Thanks for the sub!
@FatimaMohammed-ws5is
@FatimaMohammed-ws5is 17 күн бұрын
@sayedahmada2590
@sayedahmada2590 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sayedahmada2590
@sayedahmada2590 18 күн бұрын
እናመግናለን የኔ ወንድም ❤❤❤
@user-me2td2pz7k
@user-me2td2pz7k 21 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@EndalamaweDamte
@EndalamaweDamte 23 күн бұрын
በአሁኑ ጊዜ የጤና መረጃዎች እርስ በርስ የሚጋጩ እየሆኑ ተቸግረናል እውነተኛውን እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል?
@user-wv2we6km1y
@user-wv2we6km1y Ай бұрын
Timiriti asatatih Batam batarega mahonu dasi yemili nw!!ahun giraye akababi alifo alifo yisamagnal gin gize urigo sitata Le geze yitawagnal tadiya tikikli nw woy?
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u Ай бұрын
ቲኪዉ
@user-ix5zw3yn1t
@user-ix5zw3yn1t Ай бұрын
ሳይድኢፌክቱስ???
@oumermuhammed4666
@oumermuhammed4666 Ай бұрын
I am genius enough sir So if I take these foods it will be overdose isn't it sir. I am weiting for your reply
@UftJgv
@UftJgv Ай бұрын
በጣም አራሥ ምታት ሰጠኸኝ እኔ እሬሴን ኩላሊቴን እና ጨጓራየን ያመኛል
@newastonishing3902
@newastonishing3902 Ай бұрын
እውነትም የተዘነጋ....🎉🎉🎉❤❤❤
@newastonishing3902
@newastonishing3902 Ай бұрын
Great,🎉❤
@AsmaMdad
@AsmaMdad Ай бұрын
Dam aqanisiim zinjiibil doktariyee
@wkfk6862
@wkfk6862 Ай бұрын
ጁሶች ሲባል አትክልትና ፍራፍሬን ያጠቃልላል ማለት ነው?
@Wudutenachin
@Wudutenachin Ай бұрын
አዎ፣ ነገር ግን ይህ ሲባል ፍሬሽ እና በቤት ውስጥ የሚሰሩትን ሳይሆን በፋብሪካ የተቀነባበሩ እና ከፍተኛ ስኳር የተጨመረባቸው ጁሶችን ለማለት ነው።
@BezaBiruk-p1t
@BezaBiruk-p1t Ай бұрын
Wishetammm nh
@memd3085
@memd3085 Ай бұрын
@بورتوكالبورتكال
@بورتوكالبورتكال Ай бұрын
የተነወ ሰተነወ🎉🎉🎉
@A.Me-vm3fi
@A.Me-vm3fi Ай бұрын
❤❤❤
@EjigayehuabduShifaa
@EjigayehuabduShifaa Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ! ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ቦርጭን ለማጥፋት ስል በሻይ መልክ ከጅንጅብልና ከሎሚ ጋር እየውሰድኩ ነበርኩ ግን አሁን በጣም ቶንሲሌን በጣም እያመመኝ ነው በዛም ላይ ህፃን አጠባለው ከዚ ጋር ያለውን ግንኙነት በደንብ ቢያስረዱኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-cv8cl3in4c
@user-cv8cl3in4c Ай бұрын
እናመሰግናለን
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Ай бұрын
ጨኀራ በሸታማ አለብኝ አይገልፅውም ቁሰለት ሊደፍኝ ነው ተሰቃየው በጨኀራ በሸታማ ፅልዩልኝ ከዚህ ሰቃይ እንድገላገል ሁሌ ሆሰቢታል ግን ዋጋ የለውም
@Merimyoutube
@Merimyoutube 24 күн бұрын
ጥዋት ጥዋት ተልባ በማር በባዶ ሆድሽ ተጠቀሚ ማታ ዘፍዝፈሽ አድረሽ ይተውሻል
@ZulefaKamel
@ZulefaKamel Ай бұрын
አመሰግነለዉ
@Wayah-t2r
@Wayah-t2r Ай бұрын
Yemitilut tefabachu
@bazawityarsemaarsema9842
@bazawityarsemaarsema9842 Ай бұрын
የጉበት ስብን ያቀልጣል የሚል ቪድዮ አይቼ ነበር አተጋ ደሞ ተቃራኒ ሆነብኝ ይሔ እዴት ነው ግልጽ አልሆናለኝ
@AwwolKadir-em9mm
@AwwolKadir-em9mm Ай бұрын
በጣም ጥሩና አሰተማሪ ነው tnx
@mustefaabdlkadr2482
@mustefaabdlkadr2482 Ай бұрын
በጣም እንመስግናለን (ምክርን)
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Hfj-y8j
@Hfj-y8j Ай бұрын
የጉበት ጠባሣ ከሆነሰ ያለብን ብንጠቀም ችግር አለው
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-kw1lx4ib9k
@user-kw1lx4ib9k Ай бұрын
Tebarek
@aklisia1164
@aklisia1164 Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ግን ኩላሊትን ለምን አንቺ አልካት ? Kkkk
@newastonishing3902
@newastonishing3902 Ай бұрын
Thanks a lot ❤❤❤
@AbotaBeleto
@AbotaBeleto 2 ай бұрын
ዶ/ር ትምህርትህን ወድጅያለሁ፤ጭንቀትን በተመለከተ ግን ሞትን ያሸነፈውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ካላመንን መቶ ፔርሰንት ነፃ ልንሆን አንችልም(የዮሐንስ ወንጌል 14:1-5፣ ፊልጵስዩስ 4:4-6) ያንብቡ።
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን❤❤❤
@KalacjHhi
@KalacjHhi 2 ай бұрын
Ameseginalehu
@Zaenip807
@Zaenip807 2 ай бұрын
እኔማ የጨጓራ መዳኒት እየዋጥኩ አደል ቅረፉድ ለፌክሽን ብየየጠጣሁት አይ አለማወቅ😢
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe 2 ай бұрын
ታዳሜ ይሄነገር ለጤነኛ ብቻ ነው ጥቅም ያለው 🎉