Пікірлер
@EdenTesfaye-ge2po
@EdenTesfaye-ge2po 4 күн бұрын
ምርጥ ማስታወሻ ❤❤❤❤
@EyerusalemAlemayehu-wy6ud
@EyerusalemAlemayehu-wy6ud 5 күн бұрын
Wow🥰🥰
@aynalmgurmu9699
@aynalmgurmu9699 5 күн бұрын
It's good hermi my daughter❤❤
@nunuhenos1240
@nunuhenos1240 5 күн бұрын
ፓፓፓ😅የሄርሚ ና የሚኪ ምርጥ ጥምረት ቅልብጭ ያለች አሪፍ ድርሰት bravo dev bravo ሄርሚ
@mikiasgirmay8853
@mikiasgirmay8853 5 күн бұрын
Wow
@dannyhal1
@dannyhal1 6 күн бұрын
Wedenewal ketilubet ketay sira entebkalen 👌
@sabrinmehari1222
@sabrinmehari1222 6 күн бұрын
Great job bestie🎉 im proud of you
@hermelazenebe360
@hermelazenebe360 5 күн бұрын
❤♾️
@hermelazenebe360
@hermelazenebe360 6 күн бұрын
🥰😘
@betelhemworku771
@betelhemworku771 6 күн бұрын
Bravo❤
@ebrotube5746
@ebrotube5746 6 күн бұрын
Nice
@AbelfikreAb
@AbelfikreAb 7 күн бұрын
ኤላ ጎረቤቴ ነብስ ይማር
@MesilMahir
@MesilMahir 8 күн бұрын
የኛ ሰፈር ልጅ ነው : ብዙ ግዜ ከሩቅ ነው የማያቸው የነበረው ግን አውን ውስጤን በጣም ነው የተሰማኝ ታሪካቸው። ግን የቻልነውን ብንረዳው እላለው ቤተሰቦች
@yenetiwuled6961
@yenetiwuled6961 5 күн бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው እኔም በርቀት አያቸው ነበር የአቅማችንን ብናደርግለት ደስ ይለኛል
@kidussolomon9959
@kidussolomon9959 8 күн бұрын
Teleyalek ababi my hero
@singleDuble
@singleDuble 8 күн бұрын
የሚገርም ታሪካዊ ትንታኔ
@singleDuble
@singleDuble 8 күн бұрын
እና ደሞ በክፍለ ከተማ ልንሟገት ነው ማለት ነው 🤔 ?
@Lijegirproduction
@Lijegirproduction 8 күн бұрын
😂😂 ኧረ ምን በወጣን አዲስ አበባ ፈርሳ ሳታልቅ የሁሉንም እንሰራለን
@nunuhenos1240
@nunuhenos1240 6 күн бұрын
Endza adelem wedage yemenenorebeten sefer መግለፅ ተገቢ ነው yhn madereg አዲስ አበባን ከመታደግ አንፃር ትንሽ ጅማሬ ነው movenment ayasfelgenm telalh?yemtaw yehedew seyaferaresat ከመቆርቆር ነው bezi betayew ባይ neg
@yesufmehamed3616
@yesufmehamed3616 10 күн бұрын
ፈርዬ መልካም ነህ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 10 күн бұрын
እንዴ ማናት
@TureYaya-zx8fm
@TureYaya-zx8fm 11 күн бұрын
የሰፈሬ ልጅ ታታሪው እስፖርተኛ
@TureYaya-zx8fm
@TureYaya-zx8fm 11 күн бұрын
የሰፈሬ ልጅ ታታሪው እስፖርተኛ
@fitsumtekeba
@fitsumtekeba 11 күн бұрын
Hero dad keep it up long live
@ErmiasAdams-yi8zx
@ErmiasAdams-yi8zx 11 күн бұрын
አንበሳ አባት ሰላም ይብዛ
@daveworku1714
@daveworku1714 11 күн бұрын
የሚገርም አባት ተባረክ
@yenetiwuled6961
@yenetiwuled6961 11 күн бұрын
ጀግና
@Martaethio363
@Martaethio363 12 күн бұрын
ወይኔ እኔ የ 26;ቀበሌ ልጅ ነኝ ሰፈሬን ስላሳያችሁኝ ደስ ብሎኛል 😘😘😘
@user-tj8wo8rr2z
@user-tj8wo8rr2z 11 күн бұрын
እኔም ምረቴ ወፍጮ ቤት ከፍ ብሎ ነው ቤታችን ወደ አማኑኤል ቤ/ክ ስንሄድ የነ ኤልያስን ቤት አልፈን ነበር የምንሄደው ወይ ሠፈሬ ናፈቀኝ
@betelhemworku771
@betelhemworku771 12 күн бұрын
what an incredibly astonishing fatherhood and sacrifice. Beyond all the words may God Almighty grant him every goods in the world. he is amazing
@nunuhenos1240
@nunuhenos1240 12 күн бұрын
የሐይማኖቶቹ ቀኖና ስላልከው ካርማ ዳግም መወለድ..አብራርተህ ብሰራልንስ?ይህን ደግሜ አይቼዋቸሁ ልትነግሩን የምችሉትም ጥሩ ይሆናል እባካችሁ ስሩት
@mekdifelawacr7820
@mekdifelawacr7820 13 күн бұрын
My dad,i love,you yene jegna abat❤❤❤
@NatiNathnael-fv3sl
@NatiNathnael-fv3sl 13 күн бұрын
Ay tareik besmam ❤❤❤❤
@NatiNathnael-fv3sl
@NatiNathnael-fv3sl 13 күн бұрын
Mert abat tleyalk ferye ❤❤❤❤
@seidselman5841
@seidselman5841 13 күн бұрын
Dave teru sera new bereta
@dannyhal1
@dannyhal1 13 күн бұрын
Yeabatinet tig arif program❤️😍
@mengeshafentaw6752
@mengeshafentaw6752 13 күн бұрын
Nice❤
@Lijegirproduction
@Lijegirproduction 13 күн бұрын
Thanks 🔥
@nunuhenos1240
@nunuhenos1240 13 күн бұрын
Bravo dev bravo tame keber yegebahal
@nunuhenos1240
@nunuhenos1240 13 күн бұрын
Ye fiv abat..Tame mert sw
@Lijegirproduction
@Lijegirproduction 13 күн бұрын
ከደቂቃ 48:54 እስከ 50 ድረስ ለተከሰተው የድምፅ ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን
@mengeshafentaw6752
@mengeshafentaw6752 14 күн бұрын
ኧረ ሰሌ አሁን በዋናው መጣህ ታሪካችንን ማስቀመጥ መልካም ስራ ነው! ደስ የሚል ሃሳብ❤ በብዙ ተባረክ ሰሌ!!❤❤❤❤
@hermelazenebe360
@hermelazenebe360 16 күн бұрын
I'm glad you’re interested in Ethiopian history! and thank you for the teaching of a new sol😊
@nunuhenos1240
@nunuhenos1240 16 күн бұрын
በስብሐት ዙሪያ ተጨማሪ ነገር ብሠሩ ለምሳሌ ስለ ሐይማኖት አተያዩ
@nunuhenos1240
@nunuhenos1240 16 күн бұрын
ሌላ መፅሀፍም ላይ በተመሣሣይ አተያይህን ብታካፍለን ይህን በጣም ጥሩ ሰርተኸዋል አመሠግናለሁ
@Aresama987
@Aresama987 16 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ያሰማኽን ሰለሞን ስለሌላም ሰፈር ይሰራልን!❤
@djabi-pr8mj
@djabi-pr8mj 17 күн бұрын
ለታሪክ ይቀመጥ
@alfamyc7877
@alfamyc7877 17 күн бұрын
yimechachu
@biniyamnegatubina273
@biniyamnegatubina273 17 күн бұрын
አሪፍ አገላለፅ ወንድሜ ሰሌ ታሪክ ያመሰግንሀል 🙏 ደሞ ሰፈራችንን ገልፀሀታል
@mulualemmihretu7933
@mulualemmihretu7933 18 күн бұрын
Wow!
@DanielT-fh2uj
@DanielT-fh2uj 18 күн бұрын
,mrt nw
@ribkawodajo5461
@ribkawodajo5461 18 күн бұрын
Des yelal bertu; 4kilo ; cherkosenm; 😊😊
@Lijegirproduction
@Lijegirproduction 18 күн бұрын
next
@nunuhenos1240
@nunuhenos1240 19 күн бұрын
አዲስ አበባ ፈርሳ ከማለቋ በፊት ትዝታ ማጠራቀም ነው!!.... አዲስ ዘዬ ነው ተበረታቱልን
@nunuhenos1240
@nunuhenos1240 19 күн бұрын
ሜክሲኮ ሎማርዲያ ሸበሌ ሰንጋተራ 5ተኛ ተክልዬ ጎላ ጥቁር አንበሳ ኮካ ዝግታ ጦር ሃይሎች ጎማቁጠባ ልደታ መካነእየሱስ ሞላ ማሩ....
@Lijegirproduction
@Lijegirproduction 19 күн бұрын
🤟🤟🤟🤟
@YonatanFulas
@YonatanFulas 19 күн бұрын
መርካቶስ
@Lijegirproduction
@Lijegirproduction 19 күн бұрын
next
@YonatanFulas
@YonatanFulas 19 күн бұрын
እውነት ነው መርካቶስ ግን?