Пікірлер
@fenetllc7187
@fenetllc7187 45 минут бұрын
Siltu lela don’t worry
@fenetllc7187
@fenetllc7187 46 минут бұрын
Jawwee siltun kayiruwal atichagaru
@NigusieTeshome
@NigusieTeshome Сағат бұрын
Yehenok aysemam
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 2 сағат бұрын
Mesfer kerto wust malef stchlum ke ahun jamero 😎
@BruhTena
@BruhTena 3 сағат бұрын
ይሄን ልጅ እፀየፈዋለሁ በጣም አፉን ሲከፍት ነበር ሞገስ ሰው ምረጥ
@alemyimer7913
@alemyimer7913 5 сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞንን የሚሉ በአብይ ፈቅር የተጠመዱ ሰዎች ያሳዝኑኛል ይሄ ቀን ማለፉን ይዘነጉታል. በረቶ ሙህራኖች ሄኖግና ሞገስ ተባረኩ ለመልካም ትተናችሁ
@abdulrahmanseid9279
@abdulrahmanseid9279 5 сағат бұрын
በነገራቺን ላይ ብልጽግና ትክክል ነው በዚህ ልክ በጥላቻ የታወረች እንኳን መታሰር ሌላም ነገር ሲያንሳት ነው እንደዚህ ልትል ፈልገህ ነው እንደዛ ልትል ፈልገህ ነው የተፃፈውን ትታ በራሷ ኤዲት ማድረግ ምን አይነት ድንቁርና ነው የሌለ ሙግት
@alemyimer7913
@alemyimer7913 5 сағат бұрын
ትክክል ምን ጥሩ ሰም ኑሯት ያቃል ለ25አመት መለሰ አሳርፋት ነበር እሱ ከሞተ ብኋላ ተመልሶ ወደመጥፎ ሰማ ተመለሰች ሌላ በሰባሰባት ከወሎና ትግራይ ከሀርር በሰፈራ የሔደው አይደለም እዴ አሁን የሚታረደው መን ማለት ነው ባይሆን ወደመተማ ሰፊ መሬት አለ ወደዛ ቢሄዱ ወይም በተከዜ ዙሪያ በመሰኖ እዳመርቱ ቢመቻችላቸው መልካም ነበረ መግሰት ቢኖር ንሮ በመለሰ ግዜ ረሀብ እኳን ቢመጣ በሰአቱ እረዳታ ይደረሰ ነበረ እሄ ወሸታም ልፍሰፍሰ ግነ እኳን እሄን ሊያደርግ እደሰፈር ዱረየ አማራ ኦሮሞ እያለ ነገር እያመላለሰ እደሴተኛ አዳሪ ይውላል እርግማን ነው
@JosiHailu
@JosiHailu 5 сағат бұрын
እዉነት ነዉ የጃዋር ዳይፐር የሚባለዉ ይህ ልጅ ጃዋር ሲመጣ አብሮ መጣ😮
@yadugna
@yadugna 5 сағат бұрын
why you trust Jawar and bring him to the spotlight?
@danielwmariam8737
@danielwmariam8737 7 сағат бұрын
Good substantive discussion.
@abiyalemu9261
@abiyalemu9261 10 сағат бұрын
Were bicha
@yohannesgelanregassa8243
@yohannesgelanregassa8243 10 сағат бұрын
Now Jawar is already dead and he has no that much infulence to make a change. He may could some mess around the muslim community (Balie and Asela). No one will die for Jawar.
@DambobaaRobalee
@DambobaaRobalee 11 сағат бұрын
Seems people
@DambobaaRobalee
@DambobaaRobalee 11 сағат бұрын
Jawer innocent politician. Please accept d reality
@alisemir2527
@alisemir2527 11 сағат бұрын
ጥያቄ ለአቶ ጀዋር። 1. የት እንደተማረ ከነደረጃው የተማረበትን ኮሌጅ እንዲሁም የተመረቀበትን ዘመን በትክክል ይንገረን። 2. የስራ ልምዱን እና ያገለገለባቸውን መስሪያ ቤቶች ስማቸውን በትክክል ይጥቀስልን። ዋሺንግተንም ነውዮርክም ስራ ነበረኝ ሲል ሰምተነዋል ፣ አሁንስ አውሮፓ ስራው ምንድነው ይኽን ግልጽ እንዲያደርግልን ጥያቄውን አቅርብለት። እናመሰግናለን ሞገስ።
@alisemir2527
@alisemir2527 11 сағат бұрын
ጥያቄ ለአቶ ጀዋር። 1. የት እንደተማረ ከነደረጃው የተማረበትን ኮሌጅ እንዲሁም የተመረቀበትን ዘመን በትክክል ይንገረን። 2. የስራ ልምዱን እና ያገለገለባቸውን መስሪያ ቤቶች ስማቸውን በትክክል ይጥቀስልን። ዋሺንግተንም ነውዮርክም ስራ ነበረኝ ሲል ሰምተነዋል ፣ አሁንስ አውሮፓ ስራው ምንድነው ይኽን ግልጽ እንዲያደርግልን ጥያቄውን አቅርብለት። እናመሰግናለን ሞገስ።
@assocakazama9269
@assocakazama9269 8 сағат бұрын
Search for yourself! Don't bother the Lion king!
@aberamengistu3472
@aberamengistu3472 12 сағат бұрын
WE can hear Moges
@lilysolomon3150
@lilysolomon3150 14 сағат бұрын
ሞገስ ፋኖ ዘረኛ ብለህ ለአንድ ደቂቃ እንኩዋን ማሰብ የለብህም ምክንያቱም ፋኖ እኮ ዘረኛ ቢሆን ኖሮ አማራን ያረደ የደፈረ ሰብሉን ያቃጠለበትን የአማራን ዘር አጠፋለሁ ብሎ እየገደለ የመጣውን የኦሮሙማ መከላከያ ሲማርኩ ቁጭ አድርገው የሚቀልቡ ብር ሰጥተው ወደ ቤተሰብ ሲሸኙ በተግባር እያየን ነው።
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 14 сағат бұрын
ዋው የጃዋረን ትንታኔ በደብነው አስተያየትየሰጠው
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo 14 сағат бұрын
ግራ አጋቡን መሞታቸው ለማይቀር ስራቸው ከፋብን።
@BubbleTea-sl8vb
@BubbleTea-sl8vb 14 сағат бұрын
ጀዋር ለባብሶ እየመጣ ተሸንፏል ይላል ቀዳዳ ወደፊት እየገፋ እያየህ😂
@BubbleTea-sl8vb
@BubbleTea-sl8vb 14 сағат бұрын
ማሜ ማሜ
@BubbleTea-sl8vb
@BubbleTea-sl8vb 14 сағат бұрын
ሁለት ጅላንፎዎች ስለጀዋር እንዲህ ለማውራት ምን አነሳሳችሁ😂
@jambarusimu4123
@jambarusimu4123 15 сағат бұрын
ጀግናው,,አብይ
@assefanegash9562
@assefanegash9562 15 сағат бұрын
ሔኖክ በከፍተኛ ጥላቻ እና ምቀኝነት ያበደ ግለሰብ እንደሆነ ከመልሶቹ ለመረዳት ነብይ ወይም ወልይ መሆን አያስፈልግም።
@ephremzerihun521
@ephremzerihun521 16 сағат бұрын
jawar Mohammed he study politics in Colombia university
@BubbleTea-sl8vb
@BubbleTea-sl8vb 16 сағат бұрын
ሞገስ 😂ሁለተኛው የጀዋር ማሜ ማሜ ነው ተባለ እኮ ፕሬዚደንት ሞገስ ማሜ ማሜ አለቀለቅክ ለጀዋር 😂
@lilysolomon3150
@lilysolomon3150 17 сағат бұрын
ጁሀርን በቅርብ አውቀዋለሁ አባቱ ሙሉ የመናዊ ነው እናቱ ትግሬና ኦሮሞ ነች። የስልጣን ፍላጎቱን ለማሳካት የሚጠቅመው የኦሮሞ ህዝብ ነው እንዳልኩት የሚሆንልኝ ብሎ ነው ኦሮሞ ነኝ ብሎ የተነሳው እውነትም እንዳሰበው ኦሮሞው ለምን እንዴት ብሎ ሳይጠይቅ አማራን እረዱ አስወጡ ሲላቸው እንዳለው አደረጉ የፈለገ ቢመጣ መቼም አይረሳም ክርስቲያንና አማራ ላይ የተናገራቸው መርዞች።
@girmagumataw
@girmagumataw 17 сағат бұрын
IT IS ALL ABOUT MIND SET
@dteshome100
@dteshome100 18 сағат бұрын
This individual despises the Amhara and anything associated with them, including writing his name in Amharic, yet has no issue speaking the language. Ain’t that something
@falmaatabayeeraa9957
@falmaatabayeeraa9957 19 сағат бұрын
ይህ እንግዳህም ሆነ አንተ መሠረታዊ የአስተሳሰብ ችግር አለባችሁ ወይንም ክህደት እየፈፀማችሁ ነዉ። "የአማራ ገዢ መደብ/የነፍጠኛ ስርዓት/እራሡን የሚገልፀዉ አማራ ብሎ ነዉ።ለትላንት በደል ዛሬ ለምን የአሁኑ ትዉልድ ይወቀሳል ለሚትሉት በዝያ ዘመን ለተሠራ ሁሉ እኛ ተጋሪ ነን አሁንም ያንን የአማራን የከፍታ ዘመን ለማምጣት እንታገላለን ብሎ እራሳቸዉን የነፍጠኛ ስርዓት እስቀጣይ ነን ብሎ የታጠቁ ኃይልችም ስለ አሉ ነዉ። ከዝህ ቀደም ሞገስ ዘዉዱ እራስህ ቀኝ ዘመም ፖለቲካ አራማጅ ነኝ ሲትል ነበር በኢቴዮ 360ላይ ተናግረሀል። ኢትዮጵያ የተዋቀረችዉ በአማራ ባህል፣ቋንቋ፣ኃይማትን የኢትዮጵያ ከለር አድርጋ የሚትገልፅ ሌላዉ ዜጋ በኢትዮጵያ ቀለም ዉስጥ አይንፀባረቅም።እና የአማራ ገዢ መደብ የኦሮሞነት ጣላት ነዉ ማለት ትክክል ነዉ።ይህ ማለት ጎጃም ጎንደር ያለዉን ገበሬን መዉቀስ አዬዴለም። ሌላዉ በጣም የሚገርመዉ የፋኖ ኃዬሎች ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ዉንጀላ አያራምድም ብሎአል እንግዳህ? ኧረ/ ኦሮሙማ የአማራ ጣላት ነዉ ማለት ምን ማለት ነዉ?ሌላዉን ፀንፍ የወጣዉን ትተን ማለት ነዉ?ለራስህ ሲታደላ በልኩ ቢሆን? አልያ ከመፋረስ ዉጪ ምንም አይመጣም።
@oumaribrahim166
@oumaribrahim166 19 сағат бұрын
የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ካልተመለሰ ፣ የኦሮሞ አገር ይመሰርታል!
@oumaribrahim166
@oumaribrahim166 19 сағат бұрын
ሔናክ ከፍተኛ የኦሮሞ ጥላቻ አለው።
@oumaribrahim166
@oumaribrahim166 19 сағат бұрын
ዐማራ ብለህ ስትመጣ ቅማንትን ፣ አገውን ፣ ራያንና ወይጦን አይጨምርም። ስለዚህ ዐማራን አግዝፈህ ማቅረብ ትክክል አይደለም።
@Fasilgetachew
@Fasilgetachew 19 сағат бұрын
The end justifies the means is Machiavellian. It is ethically unacceptable according to Immanel Kant's the Critique of Pure Reason. People must be treated as meanses in themselves according to Kant's second categorical imperative. Therefore, logically and from moral and ethical perspective, stealing the secondary school leaving examination papers was wrong. Personally I compare that with treason.
@teketelewalaye7908
@teketelewalaye7908 20 сағат бұрын
It is good that you have understood the problem in Ethiopia. Our problem is to feed ourselves atleast once in a day as there are many spend nights with empty stomach, leave alone other social developments. The incoming racist politicians take the blame. Stop talking about ethincs and open discussion about how to reduce poverty in Ethiopia.
@oumaribrahim166
@oumaribrahim166 20 сағат бұрын
ኃይለስላሴ በደም ኦሮሞ ቢሆንም እእምሮ ዐማራ ነው። ኃይለስላሴ የዐማራን ቋንቋና ባህል ሲያሳድግ የነበረ ፣ የኦሮሞን ቋንቋና ባህል እንዲረሳ እና እንዲጠፋ ሲሰራ የነበረ ነው። መንግሥቱም ኃይለማሪያም የኦሮሞ ህዝብ ቋንቋና ባህል ይንቅ ነበር። ሌላው የዐማራ ገዢ መደብ ነበር። ይህ ሲባል ዐማራ ብቻ ሳይሆን ከሌሎች የብሔረሰቦች ወጥተው ነገር ግን የወጡበትን ብሔረሰቦች ባህልና ቋንቋ መጥፋስት ተባባሪ የሆኑ ፣ዐማርኛን ና የዐማራን ባህል ያነበሩትን ሁሉ ያካትታል።
@bengared2281
@bengared2281 21 сағат бұрын
ሄኖክ፣ ጀዋር በፊትም ቢሆን ምንም አይነት ተጨባጭ ኃይል /power base/ አልነበረውም። ቀለሙን የቀየረው የወያኔ ውላጅ ፣ ኦሮምኛ ተናጋሪ ፅንፈኛ ቡድን (ለማ፣ አብይ ወዘተ) ፣ የኢትዮጵያውያንን የለውጥ ትግል ለጊዜውም ቢሆን ለመጥለፍ ተጠቅሞበታል። ጀዋር ብዙ ቢያወራም፣ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ባይተዋር ነው። የሱም ሆነ እሱን መሰል የቋንቋ ጎራ " ምሁራን" በሽታ፣ ጎጥን ከኢትዮጵያዊነትና ከሰብአዊነት ማስቀደም ነው። ኢትዮጵያዊነትን የማይቀበል፣ በኢትዮጵያዊነትም የሚያጭበርበር ፣ የትግል ስልት ቢያሸንፍም ፣ ለተወሰነ ጊዜ ነው።
@assocakazama9269
@assocakazama9269 8 сағат бұрын
"ጀዋር በፊትም ቢሆን ምንም አይነት ተጨባጭ ኃይል /power base/ አልነበረውም። " ቀዳዳው ደፋር! ቄሮው የማን ነበር? ቱልቱላ!
@girmawoldmam534
@girmawoldmam534 21 сағат бұрын
ጀዋር የፖለቲካ ሳይንሰ ተምሬአለሁ ይላል ነገር ግን ጎሳን በጎሳ .ሃይማኖተን በሃይማኖት ላይ አሰነሰቶ ህዝብን ያሰጨፈጨፈ., ያፈናቀለ ,አማርኛ በኦሮሚያ እንዳይተገበር ያደረገ , ኢትዮጵያ መግዛት ያለባቸው ኦሮሞች መሆን አለባቸው ያለ :: እንዴት ጀዋር እንደ ቁምገር ይቆጠራል? ይህ አሰተያየቴ ጀዋርን የሚደርገውን ካወቅኩ ግዜ ጀምር ነው ታጠቅ መንጂ
@yohanishabite
@yohanishabite 21 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ አገዛዙ ጭንቅ በጭንቅ ሆኗል።❤❤❤❤