8 August 2024
4:15
3 ай бұрын
Corridor Development Night Video
1:53
Пікірлер
@BeleteYemane-x9h
@BeleteYemane-x9h 3 ай бұрын
Most high school Addis Ababa build In 1960 They have the soccer field basket for field volleyball field indoor gymnasium since the government on the land. It should give more space for a school to accommodate !!
@Bensafellowship
@Bensafellowship 3 ай бұрын
Endez ayimet video bibezaln melkam nw Please
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 4 ай бұрын
Keep move on we need more international football stadiums 🏟️
@KalkidanAklok
@KalkidanAklok 4 ай бұрын
እኔ የምገራመኝ ሰራተው ለማን ነው የምሰጡት በጣም ያሳዝናል
@Girmaleykunofficial
@Girmaleykunofficial 7 ай бұрын
I appreciate my Bureau for its good performance. Good job keep going
@selamawittafese5824
@selamawittafese5824 9 ай бұрын
እርእሱ አልገባኝም ማፍረሱንስ እረስታው ነው?
@Orthodox72122
@Orthodox72122 9 ай бұрын
የአዳነች አበቤ ስልክ ጥቁር አስቀምጡኝ
@seyfeworkneh7286
@seyfeworkneh7286 9 ай бұрын
በነካ እጅዎት ለሚኩራ ላይ ያሉ ኮንዶሚኒየም ቤቶችን መጎብኘት ቢችሉና ልክእንደዚህ የስራ መመሪያ ሰተው ቤታችን ገብተን እንድንኖር ቢረዱን ክብርት ከንቲባ
@mamemome8341
@mamemome8341 10 ай бұрын
አብይ በአማራ፣ ትግራይ፣ ፋኖና ወያኔ ለመወደድ የግድ የኦሮሞን ህዝብ መካድ አለበት ወይ? አብይ እኮ በሁሉም ብሄር ድምጽ ነው የተመረጠው። አብይ የዘመነ የፈጠራና የትግበራ ብቃት ሰላለው ነው በተግባር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት እያሳየ ያለው። የተቸከሉ ሙህራንና ፓለቲከኞች ናቸው በጦር መሳርያ ሃይል ሰልጣን ለመቆጣጠር መንግሰት ላይ ጦርነት ያወጁት። በአብይ አማካኝነት የተገነባው የመኖርያ ቤት ህንጻ ድሆች አሮጊቶችና ሸማግሌዎች ተረክበውታል። ደሰታቸውን እንባ በማፍሰስ ገልጸውታል። ምቀኞች ምን ይላሉ። ለጉራ ነው ሳይሉ አይቀርም።
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 10 ай бұрын
እኛ ቃላት የለንም አዱዬ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ለሁላችንም መልካሞች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 10 ай бұрын
ግንባታውማ እንደ ጉድ ይገነባል ከአ/አበባ ጀምሮ እሰከ ክልል ለከተማው ነዋሪ ችግርን ማቃለያ እየተባለ ሰሙን ይዞ ? በብሔር ቡድናዊና ዝምድናዊ ወዳጃዊ ቅርበት 🤭 ከመኖሪያ ቤቱ ውጪ 3--4 ከነዚሁ የግንባታ አፓርታማን እየገዛ በማከራየት ከፍተኛ የሃብት ምንጭን በማካበት በሰፊው የተያያዙትን ሰዎችን ከዚህ አሳፋሪና አፀያፊ ሰግብግብ የራሰ ወዳድነት የአገርና የወገን ደም መጣጭ መዥገሮችን ነቅለን በማውጣት በህጋዊ እንዲጠየቁ ይደረግ 🤭 ለምሳሌ አንድ ባልና ሚሰት ፣ ባል 3-4 አፓርትማን በመግዛትና በማከራየት 🙏🙏🙏👹👹 ሚሰት ደግሞ ትልቅ ባለ 4ፎቅን በማሰገንባት ማረፊያን በማከራየት 😂😂 ይህ ሁሉ በሁለት ሰው የሚከናወነው በሌሎች በመቶና በሺ/ ከዛ በላይ የሚቆጠሩት ? አገሪቷ ለእነሱ ብቻ የተፈጠረቾ ሆና ሲታይ 😂😂😂😂 NO MORE !!! NO MORE !! NO MORE በሰፊው ተያይዞታል
@amo2093
@amo2093 10 ай бұрын
Bertu !
@hassenhamza-yu8mj
@hassenhamza-yu8mj 11 ай бұрын
እዝቡ ወረኛ ነው አንቺ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ
@Crsitiyano
@Crsitiyano 10 ай бұрын
አንትሰእየውረክአደልም ልእውንተኘሰውም በተክራክረክ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 10 ай бұрын
ታላቅ አፍቃሪ ወዳጅ ሆይ ሸልማት አሰታቅፋት
@kebedeadnew3604
@kebedeadnew3604 11 ай бұрын
ኢንጅነር አያል የስራ ሰውና ጀግና አመራር ናቸው።
@seketsuccess3447
@seketsuccess3447 Жыл бұрын
Good job