ከebs ለምን ወጣ?
31:25
Ай бұрын
July 15, 2024
15:46
2 ай бұрын
June 18, 2024
37:15
3 ай бұрын
June 11, 2024
13:09
3 ай бұрын
June 3, 2024
1:26
3 ай бұрын
ሪልስቴት ገዛሁ !
18:20
7 ай бұрын
Hanna Yohannes:
1:03:53
Жыл бұрын
Пікірлер
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 5 минут бұрын
ኣይ ሃና ይሄን ድሃ ገበሬ ኣይዞህ በለዉ ግደለዉ ብለሽ ልጅሽን ይዘሽ ሸሺሺ ቆይ እዚሁ እሰራልሻለሁ ኣንቺ ሆዳም ያ የዋህ ያማራ ወጣት ያዘመቶሽዉ በደማቸዉ ታጠቢ ሆዳም
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 24 минут бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሃንዬ እንኳን ከመጀመሪያው ጀምሮ ደስ ያለሽ! ለመጀመሪያ ከሀገር ውጭ በአል ትንሽ ቅር ይላልግንውድ ወገኖቻችን ባሉበት አካባቢ ካለሽ በደንብ ታከብሪያለሽ:: ኢትዮጵያዊ ባህሉን ይወዳል:: ተመስገን! የአመቱ ይበለን!
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare 34 минут бұрын
I’m glad you are doing good.
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ 39 минут бұрын
❤❤
@merisol7220
@merisol7220 44 минут бұрын
Hanay yebehalu dimket ewnet sewn endez sebsbesh yawm be canada 🇨🇦 tebarek 🎉🎉🎉
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 48 минут бұрын
እንኳን ለመሰቀሉ በአላችን በሰላም አደረሰሸ አደረሰን ሰደት እንዴትነዉ አሪፍ በርቺ
@barkaj9096
@barkaj9096 51 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 57 минут бұрын
🟣🟣🟣 ሀኒዬ አንድ ትልቅ ስህተት ላስመለክትሽ ነው መስቀል እኮ መንፈሳዊ የክርስትያኖች በአል ነው እንጂ የአንድ ብሄር ባህል አደለም ። አባቶች ይህንን ደጋግመው ያስተማሩ ነበር ። ጭራሽ በዘፈን በጭፈራ አድርጋችሁ ሚዲያ መስራት ትውልድ wrong የበአሉን መንፈስ እያጠፋችሁ ነው ። ዋናው መንፈሳዊውን ከቤተ ክርስትያን እስከ ትርጉሙ አባቶችን እንዲያስተምሩ ጋብዢ እንጂ ይህ ልክ አደለም
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 57 минут бұрын
🟣🟣🟣 ሀኒዬ አንድ ትልቅ ስህተት ላስመለክትሽ ነው መስቀል እኮ መንፈሳዊ የክርስትያኖች በአል ነው እንጂ የአንድ ብሄር ባህል አደለም ። አባቶች ይህንን ደጋግመው ያስተማሩ ነበር ። ጭራሽ በዘፈን በጭፈራ አድርጋችሁ ሚዲያ መስራት ትውልድ wrong የበአሉን መንፈስ እያጠፋችሁ ነው ። ዋናው መንፈሳዊውን ከቤተ ክርስትያን እስከ ትርጉሙ አባቶችን እንዲያስተምሩ ጋብዢ እንጂ ይህ ልክ አደለም
@TE2119
@TE2119 Сағат бұрын
Beautiful culture እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ love it 👌🏾
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 Сағат бұрын
እንኳን አደረሳቹ!!! ጉራጌና ውበት ስታምሩ 😍❤ መስቀል በጉራጌ ስጋ ይበላል፣ ክትፎ ይጠጣል ፍቅር ቤቱን ይሰራል። አቦ ጉራጌ እንም ቃራኸ ይሽር!!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Сағат бұрын
ደስ ሲሉ 🌼🌼🌼❤❤❤❤ ሀኒየ እንኳን አደረሰሽ
@MeskeremYemane-y4o
@MeskeremYemane-y4o Сағат бұрын
እንኳን አደረሳችዉ
@dereje16
@dereje16 Сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@TesfaNetanet
@TesfaNetanet Сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🥰
@madi2644
@madi2644 Сағат бұрын
ሰላምናችሁ
@ElisabethAlemou
@ElisabethAlemou Сағат бұрын
❤❤❤
@asdhadd5925
@asdhadd5925 Сағат бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት❤❤ ሀንዬ እንወድሻለን❤
@titydemeke108
@titydemeke108 3 минут бұрын
ሐንዬ እንኮን አደረሳችሁ
@Ewawey
@Ewawey Сағат бұрын
እኳን አደረሣችሑ እነ ሐንየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r Сағат бұрын
ሐናን ምቶዱ እስኪ በlike👍👈❤️🥰
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si Сағат бұрын
የቬሮኒካን ጨርሸ ወደ ሀኒ አቤት ፍጥነት😂😂😂😂😂
@ageriefentahun2120
@ageriefentahun2120 6 сағат бұрын
በርግጠኝነት ፀጊና አብርሀም ናቸው የሆነ ፕሮግራም ላይ ሙድ ሲይዙበት አይቻለሁ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Күн бұрын
ሀንዬ እንኳንም ካገር ወጣሽ ምክንያቱም ሀገር ላይ ያለው ነገር ጥሩ አደለም በተለይ ለልጅሽ ነፃነት እንኳን ሄድሽ ❤❤❤
@shetaydana8694
@shetaydana8694 Күн бұрын
Swodsh hanicho❤❤
@igo1071
@igo1071 2 күн бұрын
🙏💚💛❤️🙏እናመስግናለን ሀንዬ በእውነት ክብር, ግብርገብነት,ፍቅር, ኢትዮጵያዊነት እዚህ ቤት የእግዚአብሔር ገጸ በረከት አለ::🙏❤️🙏መልካም አዲስ አመት🙏🙏🙏🙏🙏
@HelenYk
@HelenYk 2 күн бұрын
Yene wubochi ❤❤❤
@eplov101
@eplov101 3 күн бұрын
የድምፅ ጥራት ዜ0
@hassanshirejama9006
@hassanshirejama9006 3 күн бұрын
ሀንዬ በጣምነውምወድሽ
@romansamueal
@romansamueal 3 күн бұрын
እረ ባካችሁ ኡ እኔም ዘንድሮ ካናዳ ነው ያሳለፍኩ በጣም ደብሮኝ ብቻየን ነው የዋልኩት የማውቀው ሰውም የለ ባለቤቴም ሥራ ነበር ውይይይ ሆድ ያብሳል በሰው ሀገር ብቸኝነት
@NazrawitDesalegn-p6i
@NazrawitDesalegn-p6i 4 күн бұрын
ውድዬ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ለሌሎች አስተማሪ የሆነ የቤተሰብ ፕሮግራም ነው ። ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ፣ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑራችሁ።
@frehiwottibebu2563
@frehiwottibebu2563 4 күн бұрын
እማማ ዝናሸን ያሳሰባቸው የሆነ መልካም ነገር በልጅነታቸው የሰሩት ስራ የከፈላቸው ይመሰለኛል ዘኪን የመሰለ ተንከባካቢ እግዚአብሔር የሰጣቸው
@DagnachewFetene-o1p
@DagnachewFetene-o1p 4 күн бұрын
ሀን'የ ቆንጆ💓💓
@DHaile-q9u
@DHaile-q9u 4 күн бұрын
አረ ድምፅ አይሰማም
@Aseraet
@Aseraet 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayemiFeredu
@HayemiFeredu 5 күн бұрын
አንቺ ዘረኛ አሳማ
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 5 күн бұрын
this is how look like the old Ethiopian we love you long life
@josephsaid3395
@josephsaid3395 6 күн бұрын
ውድዬ ከካልጋሪ በጣም እማከብራችሁ ትሁትና ደስ የምትሉኝ ቤተሰቦች ናችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤️ በጣም የተባረኩ ልጆች ናቸው ያሏችሁ ለወግ ማእረግ ያብቃላችሁ!!ቀሪ ዘመናችሁን ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏🏾🙏🏾❤️
@fikruman1069
@fikruman1069 6 күн бұрын
ሃናም ተሰደሻል እንዴ? ይገርማል ሃገርሽ ምትወጅ ይመሥለኝ ነበር? በይ ይመችሽ
@hemihemi4715
@hemihemi4715 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በዚህ ጊዜ ከሀገራችን የሰው ሀገር ይሻላል🥺🙏
@AbuHero-z5y
@AbuHero-z5y 6 күн бұрын
ሀኒ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 6 күн бұрын
ሁለታችሁም ንግሰቶች ታኮራላቹ❤❤❤❤
@muluwayessa3168
@muluwayessa3168 6 күн бұрын
መማርዬ በጣም ታምሪያለሽ ❤ ሐና ጕጄ አድናቂሽ ነኝ ❤
@hellenabraha5786
@hellenabraha5786 6 күн бұрын
ወይኔ ውድዬና ሰይፍዬ ስለኛና ስለናን ተ ቤተሰባዊ የ 20 አመት ጓደኝነት ማንም እማያገኘው እድል ነው ይህንን ቆንጆ ባህሪያችሁን እግዚያብሔር አይቀይርባችሁ መልካም አዲስ አመት እወዳችኃለሁ፣
@mahletasfaw7749
@mahletasfaw7749 6 күн бұрын
ዉድዬ ሰይፈ አቤል ሀኒዬ እንኩዋ አደረሳችሁ ዉድዬ አበልጄ የልጆቼ እናት አቤል የልጄ የባርናባስ የክርስትና አባት የምንወዳችሁ የምናከብራችሁ እህቴ ጉዋደኛዬ አበልጄ ሁሉ ነገራችን ❤️❤️❤️❤️ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝላችኃለን እንወዳችኃለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SenaitGhebrelul
@SenaitGhebrelul 6 күн бұрын
ኣልቅሰሽ ኣለቀስክኝ ወድየ ነኔ ዉድ እህቴ ተባረክልኝ የኔ ብርታት የኒ ሞዴል የኔ እህት
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 6 күн бұрын
ጎበዝ መማር! አሁን ትክክለኛ ነገር ተናግረሻል፡ የአማራ ድምጽ መሆን ግዴታሽም ነው!
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec 6 күн бұрын
የኔ ጀግና ሀንዬዋ በርችልን።
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec 6 күн бұрын
እሰይ የኔ ጀግና ወደዛ ስትሔጅ ያሰብኩልሽን ፕሮግራም ጀምረሽ ሳይሽ ልቤ በደስታ ዘለለች።ጋብዣቸው ስንት አስተማሪ ታሪክ አለ ወደ ቤተክርስቲያን አባቶች አገልጋዮች እና ባለትዳሮችም ሒጅበት ሀንዬ ይቅናሽ የኔ ውድ።
@EmabetMulugeta
@EmabetMulugeta 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@samitemu4364
@samitemu4364 7 күн бұрын
ሃኒቾ የኢትዮጵያ ድምቀት ትናፍቂናለሽ