እንዲም አለ ለካ 🤔
40:08
21 күн бұрын
ፍቅር ተጀመረ
44:49
28 күн бұрын
ኤልዳና ተመልሳለች
50:19
ከባዶ መነሳት ይቻላል
1:22:18
የልጅነት ቁስል
1:09:17
6 ай бұрын
ከፍቅር በፊት
37:05
7 ай бұрын
ጓደኝነትን ከማሪያም
1:45:06
ፍቅር ይሰለቻል ?
43:26
10 ай бұрын
የፍቅር ምርጫዬ
39:04
Жыл бұрын
Пікірлер
@ሀድያእንድሪስ
@ሀድያእንድሪስ Күн бұрын
እኔስ ብቻየኝ ነኝ የምኖረውም የኖርኩትም አልሀምዱሊላ ከአሀኑ ሰወች ብቸኝነት ይሻላል ሰው ውሸታም ነው
@ሀድያእንድሪስ
@ሀድያእንድሪስ Күн бұрын
የምር እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ ልቤ ይደማል የኔም የህይወት ታሪክ ተመሣሣይ ነው😢😢😢
@adghjj7447
@adghjj7447 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FitsumSelamu
@FitsumSelamu 2 күн бұрын
Min yibalal egziyabher yimesgen ❤❤tebareki getan bezu neger temryalew ❤❤sile gabezkat enamesegnalen 🙏 🙏 🙏
@Umi20ti
@Umi20ti 2 күн бұрын
የ ልቤን አያተናገርሽ ንው አልዱ አዎደሻሏ
@TisonMikebeb
@TisonMikebeb 2 күн бұрын
አዎ ክላሲካል ይጥፋ ይጨንቃል
@QanoTube1
@QanoTube1 2 күн бұрын
This b👦 ❤
@zediyitref4284
@zediyitref4284 3 күн бұрын
እንዴት እንደወደድኩሽ እምነትሽ , ጥንካሬሽ እግዚአብሄር ይባርሽ ::ሁሉም ያምርብሻል 🥰🥰🥰🥰🥰
@SeadaFentaw-q2z
@SeadaFentaw-q2z 3 күн бұрын
ግልፅነት ዋው
@Yesgareg
@Yesgareg 3 күн бұрын
የኔ እንቁ ❤❤❤❤
@EsuTesda
@EsuTesda 3 күн бұрын
Ketariku belay yenate kuch blo megelfet yaskal
@Melat-o2c
@Melat-o2c 3 күн бұрын
ኪራዬ😘ሳሚዬ😘 2ቱም ስወዳቸው ❤
@EtsubeDemeke
@EtsubeDemeke 3 күн бұрын
Ene edezi bedesata yesemawate yeleme ke qarebekachewa sewoche betame naw mewadeshi eresane edemalekate tekara edewane adaregeshinge yane adabeta tefacha
@mulawzanzibar6590
@mulawzanzibar6590 3 күн бұрын
Thanks you very exciting 😊
@mulawzanzibar6590
@mulawzanzibar6590 3 күн бұрын
Hhvhjkk how many times
@Belaybahre
@Belaybahre 3 күн бұрын
ከሁሉንም የተናገርክበት አንድ ብቻ ስተት አለሽ
@TofekBelale
@TofekBelale 4 күн бұрын
🎉❤
@hikmahikma-ku6lg
@hikmahikma-ku6lg 4 күн бұрын
አሁን ያለሁበት ሁኔታ 😢ህመሙ ከባድ ነዉ
@RizwanCool-d5cLubaba
@RizwanCool-d5cLubaba 4 күн бұрын
WoW
@GdGd-i7m
@GdGd-i7m 4 күн бұрын
ማይላቭብቸኝነት
@htsstudioHtskafna
@htsstudioHtskafna 5 күн бұрын
የሀን vedio ጀመርኩት አና 10 ደቂቃ ሳይሞላ ያለቀብኝ ነው የመስለኛል አውነት የሀን ቻናል አንካንም አየሁት የ ግብ ህወቴን ቁጭ አድርጎ ነው ያመጣልኝ ሱስ አና ያለፈው ህወቴ ፈጣሪ አነንም ልያስተምረኛ አና ልቀይረኝ ነው መስለኝ በስደት አየተፈተንኩ ነው ልብያ ላይ ነኝ 🇱🇾🇱🇾 🙏🙏🙏 ተመስገን ግን ከ ሱሱ ዓለም ወጥቻለሁ ግን በ ጥፋቴ ፍቅረኛየን አጥቻታለሁ አብራኝ አደለችም ግን አሁንም ብሆን አሳብዬ አና ጠያቅዬ ነች አስዋም አንዳንተ ሰፈረዋ ሰምት ነው ካቴድራል ተማርም ነበረች አንድ ቀን ደሞ አስት የስደት አና ህወቴን ታርክ በዝህ ✌️
@RedietNigussieRediet
@RedietNigussieRediet 5 күн бұрын
❤❤❤
@ardiboardibo3079
@ardiboardibo3079 5 күн бұрын
የማኩረፊያ ገንዘብ የሚባል ነገር ነው ትዳሬን የበተነው 100% ትክክል ያልሆነ ሃሳብ ነው
@AmiteyeeyesusAmiteyeeyesus
@AmiteyeeyesusAmiteyeeyesus 5 күн бұрын
ለህልሜ ታማኝ ነኝ ድንቅ ንግግር ሳይሆን መልዕክት ነበረ ተባረኪ እግዚአብሔር ይባረክ ልጆቹን በብዙ የሚረዳ አምላክ። ለወጣት ምሳሌ ትሆኛለሽ ገና ብዙ ስኬት ክብር እንጠብቃለን❤❤❤
@አሰፋ
@አሰፋ 5 күн бұрын
ይህ ተሃድሶ የሴቶችን ቀልብ ሁሉ ነው የገፈፈ ።ተሃድሶ ሴቶች በባላቸው ላይ እዲሰለጥኑ በማድረጋቸው አደገኛ ነው ለኦርቶዶክስ ሕዝብ።ሴት የምታነሳው ጥያቄ የጤና አይምሰላችሁ አለያይቶ የሚያስቀር ነው።ኦርቶዶክስ ማጠናከር አለበት ሴቶቻችን ባላቸው በላይ ሆኑ እግዚአብሔርን እራሱ ።ሐዋሬውው ጳኡሎሰ እደላው ሴት በራስዋ ውበት ልጅ በመውለድ ተደሰት!ሴት በባሏዋ አትሰልጥን!!ያለው ለደዚህ ሰይጣናዊ ተግዳሮት የሚያደርሱት ስለሆነ ነው ።ያን ዕርሳታ እቺ ልጅ ደሞ ሕዝብን በተለይ ወጣት ሴትን ወደሳዋ አስተሳሰብ በመውሰድ ባል ሳያገቡ ከናታቸው ጋር እዲኖሩ ለማድረግ ትናገራለች።ያሳዝናል።ወንድ ባል አግብታ መፍታት ያለ ነው ተመልሶ ደግሞ ዝቅ ብሎ አግብቶ መውለድ ነው።አንቺ ምትየው ጤና ያልሆኑ ከናቴ ጋር ልኖር??ይህ ጤነኛ አይደለም ከፈጣሪ ተቋሙ ናት።ሕዝቤ ሆይ ከተሃድሶ አሰምሳይ ትጠብቁ ሴት ወጣትም በዛው ወላጆቻቸው ስለሆኑ የሚመክራቸው አምካኝ ምክር ነው።።
@ethiopianteka6986
@ethiopianteka6986 5 күн бұрын
ምታዎራዉ ሁሉ ዉሸት ይመስላል
@AsterHaile-r9e
@AsterHaile-r9e 5 күн бұрын
አንድ አይነት ከመነሻሽ እስከመጨረሻሽ ምንም ሳትቀር የኔ ህይወትም ነው ልዩነታችን አንች ተነስተሻል ከህወትሽ እኔ ደግሞ ለብዙ አመታት መርሳት አቅቶኝ እራሴን አጥቻለሁ
@Happy-780-
@Happy-780- 6 күн бұрын
እደዚ ረዘም ላለጊዜ በትዳር የኖሩ ሰዎች ቢአስተምሩን ጥሩ ነዉ እጅግ በጣም በሳል ጎበዝ ሴት ነሽ ተባረኪ ❤❤
@TesfuHagezom
@TesfuHagezom 6 күн бұрын
❤❤❤
@JojoWanda-k5o
@JojoWanda-k5o 6 күн бұрын
ጃግና ሴት 🥰
@TsegabmerkinehMayza
@TsegabmerkinehMayza 6 күн бұрын
እሱን መምሰልን እንደማትረፍያ ቆጥረሻል❤❤❤😊😊😊😊
@learn2survive
@learn2survive 6 күн бұрын
"K-Norkut" ...where I matured, strengthened my relationships, and began thinking about marriage. Thank you to the entire team and the interviewer for sharing your life experiences and teaching us valuable lessons.
@ethiopian_podcast
@ethiopian_podcast 6 күн бұрын
🙏 I'm glad you found value in the episode!
@fiona7591
@fiona7591 8 күн бұрын
Please lower the background music. We can't hear you guys talking ayyyyyy
@AbegleBirhanu
@AbegleBirhanu 8 күн бұрын
Yen wed tabrke leka begta nshi get kandbtshi aytfa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@የሺዬነኝየድግልልጅ
@የሺዬነኝየድግልልጅ 8 күн бұрын
ድምፁ ይረብሻል ብታጠፉልን ከይቅርታ ጋር
@mefordad
@mefordad 8 күн бұрын
❤❤❤❤በርቱ እናመሰግናለን
@HawaHawa-t2o
@HawaHawa-t2o 8 күн бұрын
😢😢በቀጣይ ባዱ ተናደን ሌላ አግብተን የኝንም የነሱን ሂወት ላበላሽንዉ ስሩልን 😪ከኖርኩት
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 9 күн бұрын
መልካም የጋብቻ ግንኙነት ነው ያስተማርሽን እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@MaazaEthy
@MaazaEthy 9 күн бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ እናመሰግናለን ውዶች
@berekettesfaye9889
@berekettesfaye9889 9 күн бұрын
#1
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 9 күн бұрын
እናመሰግናለን ለምክርሽ!!!
@Hikmaa-uu2wk
@Hikmaa-uu2wk 9 күн бұрын
🥰🥰🥰
@ሠዓዲዮቱብ
@ሠዓዲዮቱብ 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@SolomonMehari-rf5vc
@SolomonMehari-rf5vc 9 күн бұрын
ፀሎት ኣርጉልን ቤተሰብ from libya
@Etech1616
@Etech1616 9 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናቹ🙏
@HaweKebede
@HaweKebede 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@muzeman3014
@muzeman3014 9 күн бұрын
🙏
@AhmedAhmed-r3b1d
@AhmedAhmed-r3b1d 9 күн бұрын
ሳም ሓወይ ንፈትወካ እና😍😍😍እናመሰግናለን
@ruthlakew6593
@ruthlakew6593 9 күн бұрын
besmham don't judge a book by its cover mibalew ewnet new... when i see you in some social media platforms i always perceive you as yehonech molkaka kebet mnamn ... gn bewnet lelaaaaa sew nesh ...betam lyu set nesh beteley beteley geta lay yalesh emnet siyaskena beyesusm ... betam kumneger yalesh tenkara Godly women berchi yewnet gena bebzu bereket tgelechalesh
@Natigute83Nafi
@Natigute83Nafi 9 күн бұрын
Eldu betam astemari getemgn nw ya saw lij tsebey fixable nw anchi gin ye fikir jegna nesh❤
@abenettamerat5954
@abenettamerat5954 10 күн бұрын
Yemer teleyalhh
@momychannel2840
@momychannel2840 10 күн бұрын
ምነዉ እደምናወራዉ ብንኖር አዲ የሚፉታና የሚጣላ ባልና ሚስት አይኖርም ነበር ግን በተቃራኒ ነዉ የምንኖረዉ 😊
@Randavo
@Randavo 10 күн бұрын
there is good conversation, the background music is loud and distracting.