የመጽሐፍ ቅዱስ
1:17:45
2 ай бұрын
ፓስተር   አላዛር ይባቤ
1:50:14
ነገሩ ተገለበጠ !!
2:36:17
Pr Mesfin Mulegeta
29:15
9 ай бұрын
Pr  Mesfin  Mulugeta part 2
17:50
9 ай бұрын
a
55:15
10 ай бұрын
a
6:52
10 ай бұрын
a
47:00
11 ай бұрын
a
11:54
11 ай бұрын
a
10:15
Жыл бұрын
a
2:26:19
Жыл бұрын
a
2:10:05
Жыл бұрын
a
1:30:34
2 жыл бұрын
a
2:29:50
2 жыл бұрын
a
1:17:29
2 жыл бұрын
a
1:13:28
2 жыл бұрын
a
1:19:54
2 жыл бұрын
a
45:23
2 жыл бұрын
a
42:03
2 жыл бұрын
a
1:50:43
2 жыл бұрын
Пікірлер
@kebebushkeye4466
@kebebushkeye4466 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@kidistruga1619
@kidistruga1619 10 күн бұрын
የስማይ አምላክ ይባርክህ!!!!!!
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 10 күн бұрын
ሰው መቼ ይህን ሰብከት ይሰማል። እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ ቅሬታዎች ባያኖርልን ኖሮ ምን ይበጀን ነበር።አሁን ጴጤ ተብዮች በየቸርቹ መሳለቂያ የጥርጥናየመገፋፋት ከሁም በላይ ማቴራያል ገኖ የሚታይበት ወቅት ነው። እግዚአብሔር ካረዳን በሰተቀር ልንቋቋመው የምንችል አይመሰለኝም። ሰንት ሰው ነው ቬው ያደረገው ያሳዝናል። ፓሰተር የኼን መንፈሰ ጌታ በክብር ይጠብቅልህ።
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 11 күн бұрын
ተባረክ፣ወንድማችን አልዓዛር!
@ethiocanada2876
@ethiocanada2876 12 күн бұрын
Bless you man of God
@eyasugensa
@eyasugensa 12 күн бұрын
የፓስተር አላዛርን ትምህርቶች እየቆጠብኩ ከመስማቴ በላይ መቼ እንደ ተለቀቀ እንኳን የማየት ፍላጎቱ የለኝም ።
@EmebetSafawo
@EmebetSafawo 12 күн бұрын
አንድ ወቅት በድካም ያለፈ ደዊት በገዛ ዘመኑ የእግዝአብሔርን ሃሰብ አገልግሎ አንቀለፈ አንተ ደግሞ በምሸለዉ ክዳኒ በክርስቶስ ደም የነፃህ በገዛ ዘመንህ ፍቀዱን አገልግለህ እድሜን ጠግበህ ታንቀለፈለህ አንተ በክርስቶስ የእግዝአብሔር ልጅ ነህ ልጅ እንደመሆንህ መጠን ልተጠፈ ልትደክም ትችለለህ አበት ደግሞ የምወደውን ልጁን ከቅድስናዉ እንድከፈል ይገስፃል ተበረክ በአገልግሎትህ ተጠቃሚ ነኝ ተበረክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
@sarasimon711
@sarasimon711 15 күн бұрын
God bless I have encouraged with the massage of paslam 27 the benefit of seeking God thank you
@fruitfulliving1067
@fruitfulliving1067 16 күн бұрын
ፓስተር አልአዛር እግዚአብሄር ዘመንህን ቤትህን ትዳርህን ልጆችህን ይባርክ በመልክትህ እጅግ ተምሪያለሁ ይህንን የvideo መእክት ጊዜ ወስደህ ስላዘጋጀህ እጅግ በጣም እመሰግናለሁ:: በርታ እግዚአብሔር በዚህ መልክት እንኳን ብዙዎችን ይነካል:: እኔን ነክቶኛል :: የረዳህ ያገዘህ ያፀናህ: እግዚአብሔር ይባረክ:: rewind እያደረኩ ምንም እንዳያመልጥኝ ነው የሰማሁት:: እግዚአብሔር ታማኝ ነው::
@FrehiwotMekasha-uz2pe
@FrehiwotMekasha-uz2pe 18 күн бұрын
አባቴ ክብር ላንተ ይሁን እንደ እኔማ ቢሆን እንደ ሀጢያቴ እንዴት በሕይወት ኖርኩ አይገርምም ወይ አይደንቅም ወይ
@TamratYohannes
@TamratYohannes 19 күн бұрын
Pastore ዓላዓዛር በምስክርነትህ ጌታ አጽናነኝ
@merhabatube4747
@merhabatube4747 21 күн бұрын
እንደት ድንቅ ምክርና ምስክርነት ነው:: ጌታ ይባርክህ!
@birhanukassa985
@birhanukassa985 21 күн бұрын
May God bless you pastor! my soul has been restored in the manner I cannot be able to express about
@gombotube7405
@gombotube7405 27 күн бұрын
Brother Alazar, I am glad to see you. But you need to do some physical exercise. Also, just move on. I see you are not at your best still.
@asratalebachew6042
@asratalebachew6042 28 күн бұрын
😥😥😥😥😥
@shwithaile3179
@shwithaile3179 Ай бұрын
Amen Amennn
@lifebridgeprayers
@lifebridgeprayers Ай бұрын
God bless you ...
@shwithaile3179
@shwithaile3179 Ай бұрын
Amen Amen God bless u paster.
@sarasimon711
@sarasimon711 Ай бұрын
Get yebarkh
@endale2533
@endale2533 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር አላዛር❤
@LoolteniFurgo
@LoolteniFurgo Ай бұрын
ዉዱ ወንድሜ ፓ/ር ዓላዛር የጌታ ፀጋና ምህረቱ አሁንም ይብዛልህ! ኢየሱስ ኢትዮጵያን ስባርከን አንተና መሠል የወንጌል ታማኝ አገልጋዮችን ሰጥቶን ነዉ❤አማኑኤል ኤርቲሮ ከቃሊቲ ነኝ:: በአንተ የተጀመረዉ ሥራ ገና አልተሳካም በርትተህ ፀልይ በሃገራችን አዳዲስ ስታዲየም ለስብከት ትፈለጋለህ በርታልን እጅግ እንወድሃለን🎉❤
@user-ku8dg4bz4o
@user-ku8dg4bz4o Ай бұрын
Amen amen ተባረክ
@FrehiwotMekasha-uz2pe
@FrehiwotMekasha-uz2pe Ай бұрын
ፓስተር ተባረክ ለካ የአንዳንድ ሰዎች ልክ የሌለው ግፍና ጥላቻ መሽጎባቸው የሚሰራውን ክፉ ረብሸንባቸው ነው እኔ ራሴን በ ብዙ ከመውቀስ አድነህኛል ።ጌታ ይጠብቅህ።
@sarasimon711
@sarasimon711 Ай бұрын
Jesus come in my life again for you are life
@sarasimon711
@sarasimon711 Ай бұрын
Revival amen eyesuse
@sarasimon711
@sarasimon711 Ай бұрын
That is me
@sarasimon711
@sarasimon711 Ай бұрын
Ameeen father God bless ameen
@sarasimon711
@sarasimon711 Ай бұрын
My God you are powerful Paster God bless you Ameeen
@gerab7613
@gerab7613 Ай бұрын
ጌታ ሆይ አቅም ሰጠኝ!🙏
@hannameshesha4854
@hannameshesha4854 Ай бұрын
እውነት ነው ፓስተር እኔ አንተን ፓስተር ዳን ስለሺን ለመስማት የታደልኩበት ዘመን በምድረ በዳ በሰው አገር እያለሁ በፍላሽ በተቀረፀ አገልግሎት ነበር በጣም የሚያፅናናው ድምፃችሁ እዚ ለመድረሳችን በቃሉ ለመበርታታችን ከሲሼልስ በሚተላለፍ የመፅሀፍ ቅዱስ ትም/ት ባሻገር የናንተም የቅዱሳን ስብከቶች እንደዛሬው አንተም እንዳልከው ፀልዩልን ስንል ችግራችንን ተመርኩዘው ፀጋውን ግን በገንዘብ ለሚቀይሩት በዚህ ዘመን ላሉት እናንተ ደግሞ ፀጋውን ከማይሸቅጡት ወገን ተገኝተህ ይህን የመሰለ የህይወት ምስክርነትህን ስላካፈልከን ተባረክ ።እንወድሀለን!!!!!!
@user-sr5qe4dj7o
@user-sr5qe4dj7o Ай бұрын
ወንድም አላዛር ጌታ ይባርክህ በትምርትህ በጣም ተባሪካለሁ አንደበትህን ጌታ ቀብቶታል የማይሰለች የሚጣፍጥአንደበት ስለአንደበት ጌታን አመስግን በየቀኑ አንድ ትምርት ማታ አንድ ትምርት ሳልሰማ አልውልም ጌታ አይባረክ
@abdisatussa3030
@abdisatussa3030 Ай бұрын
What ever it was in your life you are still my best model & i❤ you ! Abduro
@SelamBekele-ve4qo
@SelamBekele-ve4qo Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ብትጀምር ለብዙዎች ይደርስ ነበር
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
ጌታ የባርክ ወንድሜ አላዛር እወድአለሁ❤
@jemo5716
@jemo5716 Ай бұрын
አሜን
@Tetagizaw
@Tetagizaw Ай бұрын
tebarek wondimiye❤ am new chrestiyan but am bleesed in jesus name
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
እውይ ስወድክ ስትጣፍጥ ❤ከአፍ የሚወጣው መዳኒት ነው❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብሌስ
@FrehiwotMekasha-uz2pe
@FrehiwotMekasha-uz2pe Ай бұрын
በጣም አውቀዋለሁ ተሰብኬለሁ ብዙ ጊዜ የምለውን ቃል በልተለመደ አዲስ መረዳት እንዲገለፅልኝ የሚያደርግ ያልተኮረጀ ከማይነጥፈው ምንጭ የተቀዳ ጌታ ስኬትና ድል ይስጥህ ለኢትዮጵያ ቤ/ር ታስፈልጋታለህ ምስክሮች ነን።
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
አሜን አሜን በጣም የምወድህ ፓስተር❤
@ZelalemMuluneh-bj3jk
@ZelalemMuluneh-bj3jk Ай бұрын
ይገርማል በአንተ ስብከቶች ነው ያደኩት በተለይ95/96 የሚለቀቁት የካሴት ስብከት ይገርማል
@FrehiwotMekasha-uz2pe
@FrehiwotMekasha-uz2pe Ай бұрын
ተባረክ ፓስተር በጣም ደስ ብሎኛል የእ/ርን ቃል የምታስታቅበት ቅባት ያስደንቃል ብዙ እንድታፈራ የሰጠን ጌታ ይባረክ።
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d Ай бұрын
Paster Egzabhier Amlak xegawun yabzalh tebareklgi . slante Egzabhier ymesgen !
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Ай бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን ዉድ ፓስተር አልአዛር🙏🙏🙏
@tagesetageleabate5730
@tagesetageleabate5730 Ай бұрын
God Bless You Pastor Alazar
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 Ай бұрын
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ፓሰተርዬ❤❤❤ ሁሌም የሁሉ ነገር ምንጭ የሆነው እየሱስ ይብዛልን
@joeking2028
@joeking2028 Ай бұрын
GOD bless you and your family pastor ❤❤❤
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Ай бұрын
ዉድ ወንድሜ አልአዛር የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ይባርክ አሜን። የሰማይ አምላክ እንደ አንተ ያበርታኝ በኢየሱስ ስም አሜን🙏🙏🙏
@mehretabmengesha
@mehretabmengesha Ай бұрын
@mehretabmengesha
@mehretabmengesha Ай бұрын
Pastor, I am blessed pricheing more. God bless 🙌 you