ስቅለት  - Good Friday
1:17
3 ай бұрын
Пікірлер
@user-jq1vp2ld8p
@user-jq1vp2ld8p 14 сағат бұрын
በመደመርያ አንተ ማነህ ቡና ይጠጣል የምትል የ8ኛ ሽ መለኩሴ
@user-dl9mr8el4t
@user-dl9mr8el4t Күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የት ነው እሚያስተምሩት
@KaleabHabtu-yg9si
@KaleabHabtu-yg9si 2 күн бұрын
አባታችን ያገልግሎት ዘመናችውን አግዚአብሔር ይባርክልን
@user-kt7ml2oz3u
@user-kt7ml2oz3u 2 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን በፀሎታቸዉ እና በአሰተምህራቸዉ እግዚአብሄር ይማረን
@BurukBondasa
@BurukBondasa 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@TigistAlemu-st9qj
@TigistAlemu-st9qj 2 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን
@abrahammebrahtom7091
@abrahammebrahtom7091 2 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@Amarita808
@Amarita808 2 күн бұрын
ደብረ ፂኦን አዲስ አለም ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ❤🙏💖💖
@yonathenhabte4954
@yonathenhabte4954 2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tajtaj9676
@tajtaj9676 3 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የሰማዕቱ በረከት ረድኤት ይደርብን
@CynthiaBahous
@CynthiaBahous 3 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬዬድምፅዎትማራኪኑሩልን ዘላለም❤❤❤❤
@tigetadess6832
@tigetadess6832 6 күн бұрын
ቃለሕ ዮትያሠማልን❤❤❤❤❤
@ማርታግሩም
@ማርታግሩም 7 күн бұрын
❤❤
@genetmesele
@genetmesele 7 күн бұрын
❤❤❤
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 7 күн бұрын
እሰይ እውነቱን እውነት ሀሰቱን ሀሰት ለሚሎ ሀሰተኞ ነቡያቶቸ አሎና አባታችን የበርሃው መናኝ አባየሃንስ ተስፋማራም አባታችን እውነተኝ አባት እውነተኝ አዋራ ምንም ወደር የለ ላችው ምርጥ አባትናቸው እግዚአቤህር አምላክ መረጣቸው ቡዙከጠፋነበት የተመለስነው ከበሽታችን የተፈወስነው ❤❤❤እግዚአቤሔር አምላክ በሳቸው አድሩነው የተፈወስነው ከስራየል ቅድስት ሀገር መተው የሰበኩየፈወሱን ምርጥ አባታችን ናቸው ጠላት ሰይጣን ገን እሳቸውን እውነቱንሀሰት እያለ ያሳድ ዳቸዋል ❤❤❤እውነተኛ አባቱች እውነቱን እንደዚህ አደርጋችው ተናገሩ ካባታችን ጋራ ቁሙ እውነቱን መሰክሩ አባታችን ቃለይሁት ያሰማልን ይፋቱን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀገሬሀገሬ
@ሀገሬሀገሬ 7 күн бұрын
ያምራል ከምር እመዬ እናት እገሬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@ሀገሬሀገሬ
@ሀገሬሀገሬ 7 күн бұрын
ወዊ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 7 күн бұрын
የቡናው ጠላት ቡና የበቀለው በሰይጣን ሽንት ነው?ሰንደል የተሰራው ከአህያ ፋንድያ ነው?እግዚኦ እኒህ የደነቆሩ አሳሂ መሲህ!
@MrMos4l
@MrMos4l 7 күн бұрын
Kkk.. Let us learn from you. 1. Coffee is a source of income as per the govt. 2. Coffee is like any other plants that are made on the 3rd day of creation. 3. There is no such demonic spirit that is encircled with coffee users.
@MrMos4l
@MrMos4l 7 күн бұрын
Eshi...if ur coffee exporter we are sorry for not advertising your business.
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 7 күн бұрын
ከዚህ ሰውየ ድሪቶና ድንቁርና ይጠብቀን!
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 7 күн бұрын
ደፋር አፈቀላጤ መጽሐፉ የሚሉት የትኛውን መጽሐፍ እንደሆነ አይገልጹትም ከቤ/ክ ት/ት ውጭ አንዲት መጽፍ ሣይራቀቁ በድንቁርና የተረት መርዛቸውን እየረጩ ህዝብ ያደነቁራሉ! ስለመዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አንዱት ቃል አይተነፍሱም!የቡናው ተመራማሪው ባህታዊ የሚያወሩት ስለ ቡና ና ተረት ተረት!
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 7 күн бұрын
አንድ ጅል የተከለውን ዘጠኝ ሊቃውንት አይነቅለውም አሉ!
@user-xn7dd8ni8k
@user-xn7dd8ni8k 8 күн бұрын
አባቴ አብና አራ ለደጅዉ ያብቃኝ ያለዉት በሰደት ነዉ ፀበሎም እምነቱም መቶሎኘል አባቴ ማረኝ ለደጁ ያብቃኝ ሰለቱን ለማሰገባት እልል ብዪ ያብቃኝ አባቲ ፈዉሱን ላክልኝ
@YosefMehari-t4v
@YosefMehari-t4v 8 күн бұрын
አይ እናንተ የሚፈትነኝ ከሆነ የሚያከራክረኝ ከሆነ ለምን አይቀረኝም። ሲጋራ ጫት ተፈጥሮ ናቸው ግን እንጠቀመው ስለዚ ልብ ይስጠን ልክ እንደ መናፍቃን አምላክ ነው አምላክ አይደለም ብለው እንደሚከራከሩ አትሁኑ።
@gebeyehuabebe6460
@gebeyehuabebe6460 8 күн бұрын
እንዴት ደስስስ ይላሉ !!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ።
@TedyMam-d7b
@TedyMam-d7b 9 күн бұрын
የአባታችን ፀጋ እና በረከት አይለየን አሜን።
@BISHAWMENGIST
@BISHAWMENGIST 9 күн бұрын
ተመስገ፡ተመስገን
@NitsuhAyanaw
@NitsuhAyanaw 9 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሄረ ይመሰገን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለራማዉ ቅዱሰ ገብሬኤል ከሰደት መልሶኝ ደጁን ረግጭ ለቤት አብቅቶኛል አሁንም በሰደት ሁኝ ሰሙን ጠረቸ ለሰራ አብቅቶኛል መመሰከረ እፈልግ አለሁ የማህበሩን አድራሻ
@haileeyesusmisganaw
@haileeyesusmisganaw 10 күн бұрын
ባህታዊ አባኪዳነ ማርያምን ነው ምትዘልፍ ይቅር ይበልሽ😢
@haileeyesusmisganaw
@haileeyesusmisganaw 10 күн бұрын
በእለተ አርብ ቡና እየጠጡ ክርስቶስን ሰቀሉት ይላል መፅሀፉ ትርጓሜ መፃሀፍት ላይም በቡና ምክንያት ጣኦት አምልኮ ተጀመረ ይላል
@Thenew5087
@Thenew5087 11 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኢትዮጵያዊዉ አባ ኪዳነማርያም ዘተከዜ!
@panshi-zz1mn
@panshi-zz1mn 11 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alemsehay9584
@alemsehay9584 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-cc4lr5yd3s
@user-cc4lr5yd3s 11 күн бұрын
ገድላቸው ቢነብልን
@YaredJambo-zo9oe
@YaredJambo-zo9oe 12 күн бұрын
እግዚአብሔር የፈጠረው ነው ከተባለ ጫትስ?
@milliontadess458
@milliontadess458 13 күн бұрын
አልኮልም መጠጥ ክልክል ነው ወይ
@user-ni5uo3li7m
@user-ni5uo3li7m 13 күн бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
@ChelotKassahun
@ChelotKassahun 16 күн бұрын
@SefimuketAdane
@SefimuketAdane 16 күн бұрын
Kaleyiwet yasemaln!!!
@MaheletAbabu
@MaheletAbabu 17 күн бұрын
Ende enate likawuntn aykoylim 😢yemimekr yemastmr
@Getahun-u4d
@Getahun-u4d 17 күн бұрын
አረ አባቶቻችን ስንት ምእመናን መልስ እንድትሰጡት የሚፈልጋቸው የዶግማና ቅኖና ጥያቄዎች እያሉ በዚህ ተራ ነገር እየተነቃቀፋችሁ ምእመናኑን አትከፋፍሉት። ይልቁንም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሥጋ የማይበላ ሥገ የሚበላውን አይንቀፈው ሥጋ የሚበላው ሥጋ የማይበላዉን አይንቀፈው ስጋ መብላትም አለመብላትም ሀጥያት አይደለምና። የኔ ስጋ መብላት ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ ስጋ ባልበላ ይሻለኛል። ያለውን እናስብ ምክንያቱም ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይድረሰውና ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን ከምታሰናክል.... ብሏልና
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 17 күн бұрын
አባቶቻችንቃለህይወትያሰማልንአሜን❤❤❤❤❤❤
@user-us3gu5ez1j
@user-us3gu5ez1j 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlelgniMhiret
@AlelgniMhiret 18 күн бұрын
ቡናከመጠጣት እደመረዝ መጠጣት ነው
@TirusewGetaneh
@TirusewGetaneh 19 күн бұрын
መጠጣት አለመጠት ይቻላል።
@tymordoha
@tymordoha 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንበሬከታቸዉ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤
@mitkusilesh
@mitkusilesh 21 күн бұрын
የመጽሐፋ ሰም ምንድን ነው ?
@ayalewtadesse629
@ayalewtadesse629 21 күн бұрын
የሚያልቅበትን ቀን ለማየት እናፍቃለሁ ዳግማዊው ላሊበላ ዕፁበ ድንቅ ነው።ወንድም እህቶቼን አስተባብራለሁ
@EfrMse
@EfrMse 21 күн бұрын
እድሜ ይስጥልን
@YohansAndualem
@YohansAndualem 21 күн бұрын
ቡና፡ይቅር
@user-cu3lf6su2k
@user-cu3lf6su2k 22 күн бұрын
አመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ኩክ የለሽ ማርያም ሰሚ ነች እኔም ምስክር ነኝ ባለቤቴ በፊት እምነቷ ፕሮቴስታንት ነበረች ለእመቤቴ ማርያም ኩክ የለሽ ማርያም መጥቼ እሷ ወደቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት እንድትከተል እና እንድትድን ነገርኳት እመቤቴ ማርያምም ሰማችኝ አሁን አብረን በትዳር ልጅ ወልደን በፈጣሪ ፍቃድ አብረንእየኖርን ነው እኔን የሰማች የ ኩክ የለሽ ማርያም እናንተንም ትስማችሁ ።