ይቅር በሉኝ !!!!
2:42
7 сағат бұрын
ለወንድሞቼ በሙሉ
5:23
ሁለቱም ይለያያሉ
6:36
ሞሮኮ ባዝ #Moroccobath
1:36
ማነው በዳይ❗📌
11:46
7 ай бұрын
January 10, 2024
5:06
8 ай бұрын
December 14, 2023
1:24
9 ай бұрын
Пікірлер
@bruktesema3432
@bruktesema3432 22 минут бұрын
ትክክል ብለሻል ሰብሊ ቆንጆ!! እኔ ኢሄ ሰውዪ የበቃኝ ያችን kannesa Muluneh የምትባለውን ባለትዳር ባለሀብት እቤትዎ ድረስ ሄዶ ለትዳር ተመኝቼሽ ነበር ያለ ቀን ነው።
@betimesfen8796
@betimesfen8796 3 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ እህት ስወድሽ ተባረኪ የኔ ጨዋ ❤❤❤
@bmnvbjg
@bmnvbjg 7 сағат бұрын
ሲጀመር መርጦ አልቃሾችን የሚሰማ የለም። ሲቀጥል ለሴት መብት እቆማለሁ እያልሽ የሴቶችን መብት የምትጨፈልቂ ሰው ነሽ። ዝም ብሎ ከመተርተር በፊት ጉዳዩ ላይ ያለሽበት ሀገር ህግ ምን፣ አለም አቀፍስ፣ የኢትዮጵያስ ብለሽ አንብቢ።
@MelakuMekonnen-g9p
@MelakuMekonnen-g9p 11 сағат бұрын
እዉነት ቆንጆ ነሽ
@yohannespetros8847
@yohannespetros8847 12 сағат бұрын
Who is the journalist please?
@yayneejeta2302
@yayneejeta2302 15 сағат бұрын
ሰብልዬ የሴት ወንድ ነሽ በጣም ነው ያሰደሰትሽኝ በብዙ መንገድ ሌባን ሌባ ከልተባለ አይሆንም ልክ ልኩን ነገርሸው እናመሰግናለን
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 16 сағат бұрын
ሰብለ፥ "ይቅር በሉኝ!" ፡ ብሎ ፡ ለለመነ ፡ ሰው "ይቅር!" ፡ለማለት ፡ መቸ ፡ ይበዛል፡ ለሰው? በሴት ፡ ልጅ ፡ መታጠብ ፡ "እየየም ፡ ሲደላ" ብቻውን ፡ ታጣቢ ፡ አለ ፡ የኛ ፡ ገላ 😂😂😂😂😂😂
@birtukantesfatsion9641
@birtukantesfatsion9641 18 сағат бұрын
በእውነት የኔ እህት ምን ላርግሽ: እውነት ነው የተናገርሽው: እንዳልሽው እዮሀ ሚድያ የጀመረውን እሱ ይጨርሰው: እሱ ግን እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው፣ እሱን ብሎ ጋዜጠኛ!!
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 18 сағат бұрын
ትክክል እግረኛው ሚዲያ የቬበን ደም በአህምሮህ በመኝታህ በሄድክበት በቆምክበት በተቀመጥክበት ይጮሀል ከገደላት አትተናነስም ገዳይ ነህ የቁም እሬሳ ነው
@ShananaTolosa
@ShananaTolosa 19 сағат бұрын
ዘርሽ ይባራክ እዉነትም የእትዮጵያ ጋዜጣኞች በጠም በጠም ግረ የጋበቻዉ ነዉ ምድያ ለይ የምቃርብ እና የማይቃርብ ለይቶ አያቁም በእዉነቱ ከሆና እኔ ምድያ መየት ከቶዉክ ቆይቻላዉ ለነገሩ ሰዉም ስጠያቅ ዝም ብሎ ከምቀባጥሩ ብየበርራቻዉ ልክ ይጋባሉ እድሜ ይስጥሽ ///
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 19 сағат бұрын
ሌነገረው ይገባል
@Ethioexamsolution_EUEESHUB2016
@Ethioexamsolution_EUEESHUB2016 20 сағат бұрын
የሚገርም አመለካከት እና ማብራሪያ ነዉ ተባረኪ
@HaregA-l1b
@HaregA-l1b 20 сағат бұрын
እንደው ሰብሌ ይህ ሰውዬ በህግ መጠየቅ አይቻለም ውሸታም መሆኑ ህዝቡን መናቁ ንቀቱ እኔ እንጂ እናንተ አታውቁም ማለት በጣም ቆሻሻ የሆነ አይምሮ በገንዘብ ፍቅር የታወረ እግዚአብሔር ይፍረድበት ብቻ ዘላለም ሰው ተናገረኝ በጉዳቴ ማለት
@berhanuemey7382
@berhanuemey7382 22 сағат бұрын
ሚንስትሪ እንኳን አልተፈተነም ሰብሊ ቤት ሾልኮ ጋዜጠኛ እንደሆነ አይታወቅም !
@taddyafro7989
@taddyafro7989 22 сағат бұрын
ይሄ እኮ ጋዚጠኛ አይደለም ሆዳም ነው
@taddyafro7989
@taddyafro7989 22 сағат бұрын
ይሄ እኮ ጋዚጠኛ አይደለም ሆዳም ነው
@senkhanani5081
@senkhanani5081 23 сағат бұрын
እናመሰግንሻለን የልባችንን ነው የተናገርሽው
@tesfayebekele6519
@tesfayebekele6519 Күн бұрын
I’m with you. This guy is nonsense and thinks only about himself.
@germacheweneyew9699
@germacheweneyew9699 Күн бұрын
አመብርሃን ትባርክሽ አንዳንቺ አይነቶችን አምላክ ያብዛልን
@berryterefe7824
@berryterefe7824 Күн бұрын
እውውውውይ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ ❤❤❤❤❤
@ዘላለምእውነቱ
@ዘላለምእውነቱ Күн бұрын
For 1st time i see it this page #111111111111111111111111111111111111111111111
@alemsegedtaffese4853
@alemsegedtaffese4853 Күн бұрын
ድሮም አካለ ስንኩል እኮ ክፉ እና ተንኮለኞች ናቸው ትክክል ነሽ ተስገብግቦ ነው በዚህ እግሩ እየሮጠ የሄደው ምን እዛ ድረስ አስኬደው ድሮስ ያሳያቸው ፎቶ መሆንንም አይመስለኝም ለምን ትክክለኛ ፎቶ ቢያሳያቸው ኖሮ ፊታቸው ላይ የመደንገጥ ይታይባቸው ነበር ወይም በደንብ አጥንተውበት ነው ለቀረፃ ያቀረባቸው .ነገም እሱም የ እጁን ያገኛል አትጠራጠሪ እህቴ ..እመቤቴ ባለህበት አድርቃ ታስቀርህ ሽባ ነህ አምላክ ምህረት ይንፈግህ:
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara Күн бұрын
የህፃን ሔቨን ደም ይፋረዳቸው 💔
@tutuz8920
@tutuz8920 Күн бұрын
ወንድ አይጥበኝም
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Күн бұрын
😂😂😂እግረኛ ሚዲያ የአይምሮ ችግር አለበት 😂😂😂
@haileyesustibebu372
@haileyesustibebu372 Күн бұрын
ተባረኪ ሰው እንሁን
@teshuadon2197
@teshuadon2197 Күн бұрын
እርግጥ ነው ሕፃናት በወላጆቻቸው ወይም በሌላ ሰው እገዛ መታጠብ የግድ ነው። ለአቅመ ሄዋን/አዳም የደረሰ ሰው ግን ራሱን በራሱ ማጠብ የማይችል-አካለ ጎደሎ ካልሆነ በቀር የራሱን ገላ ራሱ ነው ማጠብ ያለበት። የአንች አጀንዳ ሌላ ፍላጎት(የወሲብ) ላላቸው የታሰበ ስለሆነ እንዳልሽው ወንዶች በሚፈልጓቸው ሴቶች፣ሴቶች ደግሞ በመረጧቸው ወንዶች ቢታጠቡ የሚጠበቅ ነው። እኔ ግን የሚገርመኝ እንዳንች ካለ ልጡ ከተራሰና ጉድጓዱ ከተማሰ አሮጊት ለማህበራዊ ሚዲያ የሚሆን አጀንዳ አጥተሽ ነው በእንደዚህ ዓይነት ተራና ውዳቂ ርዕሶች ላይ እየመጣሽ የምትዳፍቂ ? ደግሞ እኮ የፊት ገፅታዋን ልክ እንደ 12 ዓመት ኮረዳ ለማስመሰል ስትላላጥ ትገርማለች። ምን ትመስላለች ?🛑👎
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 22 сағат бұрын
ምን አበሳጨሽ አስቀናሽ? ለማንኛውም የእኛ መሐይም እንደ ሰፈርሽ ነው የቀባጠርሽው ሞሮኮባዝ ምንድነው ብለሽ ጠይቂ እነዲሁ በባዶ ሜዳ ተንገበገብሽ አሳዘንሽ እግዚአብሔር ይማርሽ😯
@miliontessema5836
@miliontessema5836 Күн бұрын
በሽተኛ እኮ ነው
@hawazteferi6569
@hawazteferi6569 Күн бұрын
ሰብሊ እውነት ብለሻል
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Күн бұрын
ሞዛዝነት ሞልቃቅነት ሰብሊ ላይ ብቻ ነው የሚያምረው😂😂❤❤
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Күн бұрын
እሺ እኔ ግን ሞዛዛ ነኝ😭
@ልጆቼሂዎቴ
@ልጆቼሂዎቴ Күн бұрын
እንኳን መድሃኒያለም አተረፈሽ
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh Күн бұрын
በጣም ቆሻሻ ሰው ነው ድሮም በተክለሀይማኖት ስም የተሰየመ ምን ጤና አለው ባለጌ ሰው ነው
@GetishSahlie
@GetishSahlie Күн бұрын
Metet betu gebeyaw ended new?astayaetu kemetet bet selehone good. Gonchet adregi .cheers
@samerawitemengia5843
@samerawitemengia5843 Күн бұрын
You are right sister God blessing with all ur family
@tigistwolde3953
@tigistwolde3953 Күн бұрын
Thank you sis, የዚህን ሰዉዬ ነዉረኛ ተግባር ይዘሽ ስለወጣሽ ተቃጠልንኮ
@gizawyifa2832
@gizawyifa2832 Күн бұрын
አንቺን፡የመሳሰሉትን፡እግዚአብሔር፡ያብዛልን፡ሰዉ፡አይኑና፡ልቡ፡በገንዘብ፡ታዉሮዋል፡ሆዳሞቹ፡አፋቹዉን፡እንደ፡ጅብ፡ከፍተዉ፡እየበሉን፡ነዉ።
@soniaemebet9051
@soniaemebet9051 Күн бұрын
Yen gobez gobez nesh
@abategebeyhu8361
@abategebeyhu8361 Күн бұрын
ጎደሎ ፡ ምን ፡ ጊዚም ፡ ጎደሎ ፡ ነዉ።
@MuleBedasso
@MuleBedasso Күн бұрын
ለሚዲያ የማይመጥን አሮጋት የሆነ ሰው ነው በተገኘበት ይወገድ እባብን ልቡን አይቶ እግር ነሳው አሉ እደዚህ አይነቱ ነው!!!!
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s Күн бұрын
ሰብለ በጣም ትክክል ምርጤ ነሽ. ትንሽ ብጨሙርበት የሰውየዉ skull gorilla ይመስላል
@elsabettadesse976
@elsabettadesse976 2 күн бұрын
እውነትሽን ነው አሄ ባለጌ ነው
@AbrhamatalBelete
@AbrhamatalBelete 2 күн бұрын
አንችግን፣ምነዉ፣አፍሽን፣ከፈትሽ፣ቆሻሻ፣ቦርኮሸርሙጣ
@AlexMan-vk4wm
@AlexMan-vk4wm 2 күн бұрын
ደንቆሮ ውሸታም ነሽ አንች ማን ስለሆንሽ ነው አስመሳይ እሱ የሙያውን በተሰማ ጊዜ ጠይቋል ሞኝ ነሽ
@yordibm7855
@yordibm7855 2 күн бұрын
ምን ማለት ነው 😂
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 2 күн бұрын
እሱብዙ ብልት ያውቃል ለምን መሰለሽ ቄስ ነው እናጠምቃለን እያሉ ሴቶችን እራቁታቸውን እያወለቁ ፓንት ሳይቀር ያስወልቃሉ ስለዚህ ያያሉ ጥምቀት ውስጥ የሚደረግ ወንጀል ሴቶች ታውቃላችው በትግራይ በአማራ በኦሮሞ ጦርነት አየናቸው እነዚህ ቄሶች ሆዳሞች ይህም እንዱ ቄስነው
@gizachewtw9779
@gizachewtw9779 2 күн бұрын
እንደዚህ አይነት አርእስቶች ጠንካራ ስሜቶችን እንደሚቀሰቅሱ ተረድቻለሁ፣ እና ሃሳብዎን የመጋራት መብትዎን አከብራለሁ። ነገር ግን፣ የጋዜጠኝነትን ሚና በሁሉም የታሪክ ገጽታዎች በመመርመር፣ በተለይም አንድ ሰው በከባድ ወንጀል በተከሰሰበት እና ንፁህ ነኝ ወይም የፍትህ እጦት የይገባኛል ጥያቄዎች ሲኖሩ ማስታወስ ጠቃሚ ነው። ተክለሃይማኖት ወደ ቃለ ምልልሱ የቀረበው በስሜት ላይ ከመተማመን ይልቅ እውነትን በመፈለግ በሙያዊ እይታ ነበር። እንደምናውቀው፣ የተሳሳቱ ፍርዶች ይከሰታሉ፣ እና እነዚህን ጉዳዮች መመርመር አስፈላጊ ነው። በግል ስሜት ላይ ተመርኩዞ ሥራውን መተቸት እንደነዚህ ያሉትን ውስብስብ እና ስሜታዊ ጉዳዮችን መመርመር ያለውን ጥቅም ሊዘነጋው ​​ይችላል። ጋዜጠኛው ገንዘብ የማግኘት ብቻ ፍላጎት እንጂ ሰብአዊነት እንዳልሆነ ጠቅሰህ ታዝቢያለሁ ነገር ግን ይህ ማጋነን ሊሆን ይችላል ብዬ አምናለሁ። የእሱ ስራ እንደዚህ ባሉ ጉዳዮች ላይ በጣም አስፈላጊ የሆነውን መስማት ለተሰማቸው ድምጽ በመስጠት ላይ የበለጠ ያተኮረ ይመስላል. ከእሱ ጋር የግል ጉዳይ እንዳለህ እርግጠኛ አይደለሁም, ነገር ግን ሁሉም ሰው በእውነታው ላይ እንዲያተኩር እና ውይይቱን በአክብሮት እንዲይዝ አበረታታለሁ. ለነገሩ፣ በማንኛውም ክርክር ወይም ውይይት፣በተለይ ይህን ያህል ከባድ፣ ስሜቶች እውነትን ፍለጋ እንዳያደናቅፉ ሁሉንም አመለካከቶች ማጤን አስፈላጊ ነው።
@gizachewtw9779
@gizachewtw9779 2 күн бұрын
I understand that topics like this can evoke strong emotions, and I respect your right to share your opinion. However, it’s important to remember the role of journalism in investigating all sides of a story, especially in cases where someone has been convicted of a serious crime and there are claims of innocence or a miscarriage of justice. Teklehaimanot approached the interview from a professional standpoint, seeking truth rather than relying on emotion. As we know, wrongful convictions do happen, and exploring these cases is essential. Critiquing his work based on personal feelings might overlook the value of examining such complex and sensitive issues. I also noticed you mentioned that the journalist is only interested in making money and not humanity, but I believe that could be an exaggeration. His work seems to focus more on giving a voice to those who feel unheard, which is crucial in cases like this. I’m not sure if you have a personal issue with him, but I would encourage everyone to focus on the facts and keep the discussion respectful. After all, in any debate or discussion, especially one as serious as this, it's important to consider all perspectives without letting emotions cloud the search for truth.
@ZinshiKebede
@ZinshiKebede 2 күн бұрын
ሰብልዬ መዳንያሐለም ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 2 күн бұрын
ሀቅ ይውጣልሽ❤
@rehimamehirt
@rehimamehirt 2 күн бұрын
ሰብለ፡- በእግረኛው ሚዲያ ላይ የሰጠሸውን አስተያየት አደመጥኩ፡፡ ሙያዊ አስተያየት ቢሆንም፡፡ ስድቡ በጣም ተጋነነ፡፡ ክፉን በፍቅር መመለስ አንጅ ክፉን በክፉ መቃወም ወንጌላዊ አስተምህሮ አይደለም፡፡ ሰው በአንድ ወቅት ሚዛናዊ ይሆናል፡፡ መልአክ አይደለምና በሌላ ጊዜ ደግሞ ያልተጠበቀ ውድቀት ያጋጥመዋል፡፡ እናም በውድቀቱ መሳደብና መሳለቅ አይገባም፡፡ ከጋዜጠኝነት ሙያ ዓውድ የሰጠሸውን አስተያየት እጋራለሁ፡፡ ስድብሽን ግን አልወደድኩትም፡፡ ደግሞም ‹‹ህ››ን በ‹‹ክ›› ፊደል እየተካሽ የምትናገሪው ለእኔ ፊደላትን አስገድዶ የመድፈር ያህል ስለሚሰማኝ ብታስተካክይው እላለሁ፡፡ ፊደል ተማሪ ያልኩሽ በዚህ ምክንያት ነው፡፡