Пікірлер
@DachaMekdes
@DachaMekdes 7 сағат бұрын
በስትወርነውየሚደርሰው
@user-rt4hg6bd9h
@user-rt4hg6bd9h 13 сағат бұрын
ውጭ ሀገር ሆኘ እዴት ፓስፖርት ማውጣት እችላለሁ እባክህ መልስልኝ😥
@siltietvradio
@siltietvradio Күн бұрын
የሚሰረበትን ሰአት ጠቁመን
@Michu-sew
@Michu-sew 4 күн бұрын
Online simola kenun tesasatiku min larg
@Aslisad
@Aslisad 7 күн бұрын
Addis Abeba
@HayatEbrahm
@HayatEbrahm 11 күн бұрын
ጥይቅ ነበረኝ እኔ ፖስፖርታ 1ወር ነው የቀረኝ ምን ትለኛለህ
@mekideshaile5479
@mekideshaile5479 12 күн бұрын
ፓስፖርቴ መድረሱን ሜሴጅ ደርሶኝ ነበር መቼ መውሰድ እንዳለብኝ ማወቅ አልቻልኩም እባክህ አስረዳኝ
@Tsega-xd1lm
@Tsega-xd1lm 2 күн бұрын
Be sint gizesh new mesgu yegebalish? keteroye alfal gin sihed mesg sigeba new mitmechew bilew melsugn yena renew new
@sirgutetamrat
@sirgutetamrat 14 күн бұрын
An easier option is to check when they send you a pay order through your email or number, you will find your application number there. That's how I found mind, you don't have to go there to get it printed Hope this helps.😊
@mahdiseifu7785
@mahdiseifu7785 15 күн бұрын
ለእድሳት
@mahdiseifu7785
@mahdiseifu7785 15 күн бұрын
ግን ይቅርታ ለምንድን ነው 330EURO የሚያስከፈሉን
@AmanAmuniki
@AmanAmuniki 15 күн бұрын
How can I get again my print out ?
@chombeweekly5407
@chombeweekly5407 4 күн бұрын
go to the website, click check status, put application number then it will open
@user-hb6zz7lk7k
@user-hb6zz7lk7k 15 күн бұрын
If the date for giving a stamp has passed, we will not be able to get it on the Ethiopian passport አሻራ ምሰጥበት ቀን ካለፈ እዴት ነው ማረገው.....August 21 nebet appointmentu ene gn be August 23 lhed new Please something ......comon
@KeriyaAli-b7u
@KeriyaAli-b7u 16 күн бұрын
አየልቅበቹም መንግስት የቀቹአል
@KeriyaAli-b7u
@KeriyaAli-b7u 16 күн бұрын
ውሸተም
@mubeusman2846
@mubeusman2846 17 күн бұрын
Ketro yasaskebtn ken nw eko miyasayew 😢
@Eyob1st
@Eyob1st 17 күн бұрын
አስቸኩዋይ ፈልጌ ነዉ እና ለስራ ነዉ ምሄደዉ ምን አይነት ማሰረጃ ላቅርብ የአስቸኩዋይነቱ?
@user-go2qx8pu2w
@user-go2qx8pu2w 18 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች እሱ ንገሩኝ የፓስፖርት ሥም መቀየር ይቻላልዴ እዚህ መልሱልኝ የምታቁ😥
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 18 күн бұрын
@@user-go2qx8pu2w ስም የቀየርሽበትን ማስረጃ ከፍርድ ቤት አምጠሽ መሆን አለበት
@user-sx5fv6sy8p
@user-sx5fv6sy8p 18 күн бұрын
ደሴ ማውጣት ይቻላል ወይ /አድስ አበባ ብቻ ነው መልስልኝ እባክህ
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 18 күн бұрын
@@user-sx5fv6sy8p ይቻላል
@user-sx5fv6sy8p
@user-sx5fv6sy8p 16 күн бұрын
@@SAMYTUBE1212 እንደት ነው የማገኘው ቁጥራቸውን እኔ ያለሁት ዱባይ ነው
@user-sx5fv6sy8p
@user-sx5fv6sy8p 16 күн бұрын
@@SAMYTUBE1212 ከቻልክ አስቀምጥልኝ
@nasruAwwal-2993
@nasruAwwal-2993 19 күн бұрын
Aschokey feligalew
@nasruAwwal-2993
@nasruAwwal-2993 19 күн бұрын
I need you now
@EbrahimEyasu-qq4wq
@EbrahimEyasu-qq4wq 20 күн бұрын
የኔ አፕሪል 26/2024 ነው ያለኝ እስከ አሁን ግን ወፍ የለም
@user-cn8fi4tv8j
@user-cn8fi4tv8j 21 күн бұрын
ፓሥፖርት ቀጠሮ አልፎብኝ ነዉ እና ቅጣቱ ተሻሽሏል ወይ እና የሚያስተናግዱበት ቀን መች ነዉ, ተባበረኝ ወንድም, please
@ZaraG-x8t
@ZaraG-x8t 22 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ የድሮ ሰማያዊ ከለሩ ፓስፖርት ይታደሳል እባክህ መረጃ ስጠኝ
@mesfindemle5385
@mesfindemle5385 22 күн бұрын
እንዴት አድርገን ነዉ ሰነድ አልባ ፓሲፖርት የምናገኘዉ ?
@mesfindemle5385
@mesfindemle5385 22 күн бұрын
who get without document passport
@Ashagre19
@Ashagre19 23 күн бұрын
ቀጠሮ ላይ ነበርኩ እና እጨምራለሁ ማለት ነው
@Ashagre19
@Ashagre19 23 күн бұрын
ቀጠሮ ላይ ነበርኩ እና እጨምራለሁ ማለት ነው
@user-xz5ib8ew8u
@user-xz5ib8ew8u 23 күн бұрын
Please my passport is prepared but the application says validated till now. I visited more than 3 times immigration office no.8 but they said me go and take it, Gotra office refused me until it say authorised. Help me
@mudinhulala
@mudinhulala 24 күн бұрын
sami linkun lakilige
@mudinhulala
@mudinhulala 24 күн бұрын
ሊንኩ አይመጣም ሳሚ
@DaveAdoni
@DaveAdoni 25 күн бұрын
ጠፈቶብኝ 3000 ብር ከፍዬ ከተመዘገብኩ 3 ወር ሞላኝ deilver date ከ 20 ቀን በፊት ነበር እስካሁን ምንም የለም ምን ባደርግ ይሻላል ብሮ
@user-cn8fi4tv8j
@user-cn8fi4tv8j 25 күн бұрын
Passport ቀጠሮ አስይዥ ነበር ግን ቀጠሮ አልፎኛል እና በምን መልክ ነዉ የማገኘው, please, please please,
@EliasAmena-g3i
@EliasAmena-g3i 25 күн бұрын
Sla adisu merejas? Adis passport ba aschokay mawutat echalal woy? 😊
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 25 күн бұрын
ሌላ ቪዲዮ እሰራለሁ
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 25 күн бұрын
Men selhone new chiamarti yemdergew???
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 25 күн бұрын
???
@MahirBedru
@MahirBedru 25 күн бұрын
በኦላይ ተቀጥሬ ብር ከፍየ ነበር ጠፍቶብኝ ግን እድሣት ብሎነዉ ያሥቀጠረኝ እና ሥመጣ 15000ብር ከሉኝ ደት ላድርግ
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 25 күн бұрын
አገልግሎቱ ያላለቀ ፓስፖርት ስለጠፋብህ ነው
@MahirBedru
@MahirBedru 25 күн бұрын
ኧረ ኡኡኡኡ በሉ የሠሚ ያለህ መላወሻ አጣን
@AbduRaziz-gg7ui
@AbduRaziz-gg7ui 26 күн бұрын
አስቸኳይ ለማሳደስ ኦንላይን ይቻላል ? ?
@user-AbduMD
@user-AbduMD 27 күн бұрын
ኤርጀንት ፖስፖርት እንዴትነውየምናወጣው
@user-AbduMD
@user-AbduMD 27 күн бұрын
System የለም ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ
@poiqwe339
@poiqwe339 28 күн бұрын
ሚሴጅ ጣብቁ ተብላው ሚሴጅ ስይጋበላቸው 3..4 ወር ያቁዩ ስ
@EthioTigrgna
@EthioTigrgna 28 күн бұрын
Be 2000 birr temezgben gn fetan mawtat kefelegn ychalal
@Marsiill
@Marsiill 29 күн бұрын
አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት ፈልጌ ነበርና፤ የማወጣበት ምክንያት የግድ መታወቅ አለበት ወይ መልሱ አዎ ከሆነ፤ ከየት ነው የምናመጣው ድርጅቱ ያስቀመጣቸውን አይቻለሁ ነገር ግን ከነዛ ውጭ በራሴ ፈቃድ አልችልም ከቀበሌ ወይም ከዞኑ አስተዳደር አልችልም ወይ
@mesfinbaffa7051
@mesfinbaffa7051 Ай бұрын
መደበኛ በኦላይን የተሞላ ገና ያልተወሰደ በእንግሊዘኛውና በአማረኛው መካከል የስም ልዩነት ካለውስ??? pls
@SulemanMohamed-fk2xp
@SulemanMohamed-fk2xp Ай бұрын
እኔ እምልክ ማንኛውምሰው አስቸኳይ ማውጣት ይችላል?ማለቴ ካለህክምና እና የትምህርት ማስረጃ '''ወዘተ?
@sintayehu-h1d
@sintayehu-h1d Ай бұрын
በቀጠሮ ላይ ያለን ማለት 2000ሺ ከፍለን ሊያስጨምሩ ነዉ?
@BushAlh-io8dc
@BushAlh-io8dc Ай бұрын
Ine yexafabiny yasadeskut nw yamejemera yawexawut aleny besu digame masades yichalal
@AdanchTadle
@AdanchTadle Ай бұрын
የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት ምንድነው የሚያስፈልገው
@tsionawithabesha4972
@tsionawithabesha4972 Ай бұрын
በስም እንዴት ነው የፓስፓርት ቁጥር ማግኘት የምችለው
@MulukenMichael-nm1sg
@MulukenMichael-nm1sg Ай бұрын
Tg user namekn setegn pls i wanna talk with you pls it's emergency
@SeidMohammed-g3y
@SeidMohammed-g3y Ай бұрын
የጠፍ እንደት እናገኛለን