Пікірлер
@aminataminat766
@aminataminat766 55 минут бұрын
በዚህ እድሜ መጃጃል አደራህን ጌታየ
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 Сағат бұрын
እንዴ ሮማን አንቺም ባለጊዜ ሆንሽ እንዴ ጉድ እኰ ነዉ ኢትዩጰያ ያለ ሰዉን ማስፈራራት አይከብድም
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 сағат бұрын
ይሄ ዩቱብ እንዴት አጠገባችሁ ምድረ ባለጌ ሁሉ አቤት ስድብ ምናለ ቁምነገር ብታወሩበት ግን ቤተሰብ የላችሁም? ሊያዋም ማርያምን ትላለች እንዲህ በየጭፈራ ቤቱ እየዞረች የሴት አሰዳቢዎች ናችሁ
@LiliLili-wu4zr
@LiliLili-wu4zr 2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 3 сағат бұрын
አንቺ አሮጊት አደለሽም ልጅሽ ለይ አደጋ ከደረሰ ፖሊስ ገር ሂጂ አውነትም ቤቱ ሄዳ ሊደፍረኝ ነበረ ብሎ መጮኸ ትክክል ነው እያልኩ አይደለም ባልም ሚስቱ ካልፈለገች አይችልም ግን ልጅሽ በየወንድ ቤት እንደምትሄድ አደባባይ ይስማልኝ ነው ህፃን ብትሆን እሺ ድሮ ጭፈራ ለጭፈራ ከተኬደ በየወንድ ቤት ከተኬደ ሪዛልቱ ይሄ ነው ነው አዳነች አቢቤ ኮንዶሚኒየም እንድትሰጥሽ ነው ሂጂና ክሰሺ በያደባባዩ ነውራቹን አታውጡ ደሞ እንደእድሜሽ ሁኚ ባለጌ ልትፀልዪ በሚገባ አፍሽ አትፀዳጂ ሁላቹም ባለጌዎች በናታቹ ቋነቋችንን አትጠቀሙ ሀበሻ ነን አትበሉ አደላቹም ኬት ምድር ነው የመጣቹት ጎርፍ የሰበሰባቹ ቆሻሻ
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 3 сағат бұрын
አልሰከረችም ልጂቱ አራዳ ነች
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 сағат бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ቆሻሻ ንግግር ነው ከዚህ የምታክል ሴትዮ የሚወጣው። ውይይይይይ እረ ልሳንሽ ይዘጋ።
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT 4 сағат бұрын
ኧረ ሮማን የምትባይ ሴትዮ ልቦና ይስጥሽ እግዚኦ 😭😭😭
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT 4 сағат бұрын
ኧረ ሊያ በዚህ አይነት አላውቅሽም 🤭
@Lemishe
@Lemishe 4 сағат бұрын
ሮማን አንቺ አንቺ ቆሻሻሻ አንቺ ቅሌታም ወጥቶ ቀር ባለጌ ከ4 ወንድ የወለድሺ አበድሺ
@zmzm.899
@zmzm.899 4 сағат бұрын
ሊ የኢትዮጵያ ህዝብ ደሀነው አትጨነቂ ግን መሥከር አያሥፈልግም ነበር
@SaraBisrat-l9h
@SaraBisrat-l9h 4 сағат бұрын
Romiye ❤❤❤❤
@KgGhii
@KgGhii 4 сағат бұрын
እነት አትሳደቢ ባለሌ በስተርጅነ ነገር ይደብራል
@MeronSetotaw
@MeronSetotaw 4 сағат бұрын
Yegermal ahun anche ye lej enat nesh
@1587-fazr
@1587-fazr 5 сағат бұрын
አካል. ጉዳተኛ. መስደብ 😢😢😢😢😢
@ElshadayTsegaye-s3f
@ElshadayTsegaye-s3f 5 сағат бұрын
ወይኔ ልቾ አዘንኩ
@GALGALEDUBE
@GALGALEDUBE 5 сағат бұрын
ስካር ያምርብሻል
@1587-fazr
@1587-fazr 5 сағат бұрын
ሮሚ. 60 አመት. እቃቃ
@1587-fazr
@1587-fazr 5 сағат бұрын
ሰካራም. ቤት. አይሰራም.
@asayehegnbirhanu8655
@asayehegnbirhanu8655 6 сағат бұрын
Liya yene wed benatach metet atetechi ehe awaraj neger aymetnshm
@DudueKonjo
@DudueKonjo 13 сағат бұрын
ውይ እፈሪ ምን ጉድ ናት ጤነኛ ብታገቢ በዚ አይነት ምን ልትሆኚ ነው እዚ ላየውተ በህልሜ ይመጣብኛል ቀፋፊ
@jimihune9650
@jimihune9650 22 сағат бұрын
ቆማጣ ማግባትሽ አይደለም ችግሩ ውሻም የማግባት መብት አለሽ የሚገርመው ችላ ብለሽ ማለፍ ስትችህ ከጮሀው ጋር አፍ መካፈትሽ ነው.
@jimihune9650
@jimihune9650 22 сағат бұрын
ድሮ የቸገረው እርጉዝ ያገባል ይባል ነበር ዘንድሮ የቸገራት ቆማጣ ታገባለች ተባለ አይ የዘመን መለወጥ
@SebrinPrincess
@SebrinPrincess 22 сағат бұрын
የዮኒ ወሬ ያሰቀኛን
@korebmount1203
@korebmount1203 Күн бұрын
እህትዬ ለወገሩሽ ሁሉ እትመልሺ ቆንጆ እንች እግዚአብሔር ይባርክልሽ ይህ ህዝብ ታውቂዋለሽ ዛሬ ዛሬ እንዳንድ ወገኖች የሞራል ውድቀት ውስጥ ነው ያሉት የራሱ እያረረበት የሰውን የሚያማስል የእውቀት ድሀ ነው ማናችንም ብንሆን ለመኖራችን እንኳን ምንም ጋራንቲ የለንም በደቂቃ ሁሉን ልናጣ እንችላለን Nick voyage ባለቤት ትልቅ ምስሌ ነች Google እድርገሽ እይው እይዞሽ በርቺ ትዳርሽ ይባረክ እግዚአብሔር እሱንቱን እክብረሽ እንደተቀበልሽው እግዚአብሔር ያሰበልሽ እለ እበሻን ማግባት ማነው ገነት መግባት ያደረጉው ?? ሚልየንስ የሀበሻ ሴቶች እኮ እየተንገበገቡ እና ይግዙ ወገኖች ይህን ባሎች እናውቃለን እኮ ለማን ነው የምትናገሩት ይህ ዘረኛ ማህበረሰብ እኛ እንምረጥልሽ ለማለትስ ምን ብቃት እለው ?? ሰድበው ያሰደቡን እነሱ ናቸው እርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Күн бұрын
😂😂😂😂ጣሊያንንን ገርፈዉ እንዳባረሩት ያዉቃል
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 Күн бұрын
ጀግነ ነች
@Tamiratanase
@Tamiratanase Күн бұрын
ጀግና ናት❤❤❤❤
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Күн бұрын
በጣም ትክክል
@ZenebechAhimed
@ZenebechAhimed 2 күн бұрын
እግርም እጅም ሳይኖር 😂😂😂😂😂😂
@MemeYuhanse
@MemeYuhanse 3 күн бұрын
😢😢😢😢 ነፍሰ ገነት ይግበ
@fathiyanasser2496
@fathiyanasser2496 3 күн бұрын
ሀዊ ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SarahKonjo
@SarahKonjo 4 күн бұрын
ትክክል ጀዬ ሴጋው በስበሰ አንድ ቀን ስራ ስርቶ የማያቅ ቦሮኮ ለማኝ ሉሊጢ ነው
@donyabereket5010
@donyabereket5010 21 күн бұрын
እንዴ በዚህልክ በገዛአገራቸዉ ልታሰፈራሪያቸዉ አትችይም ይሄ ካሸባሪነት አይተናነሰም ተረጋጊ እህት ምነዉ አምበርክከዉ አባቶችን ሲገሉ ዝም አላችሁ ጎጃም እየተማሩ ቦምብ ሲጣል የትነበርሸ አታፍሪም ዘቢባና ሊያ ሰትይ አዳነች ሰራላይነች እንዳንቺ ሰደት ተቀምጣ አታጨፋጭፍም
@enayko5471
@enayko5471 26 күн бұрын
Are Egezyo menayenet tamere new Ayizon yene deha uuuffff 💔🤦😢😥
@fikreb2000
@fikreb2000 27 күн бұрын
Biased with another fake news. I think we are taking to unnecessary level. This is a young generation emotion, don't associate with unnecessary dirty politics. This is the generation violated by the time. There should be maturity from leaders. Just drop the case and mentor the kids as responsible citizen and "Leader"
@mosamhamad-b8g
@mosamhamad-b8g 28 күн бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አለምን እና አለምን ሁሉን ነገር በግብፅ ነበርኩ።
@mosamhamad-b8g
@mosamhamad-b8g 28 күн бұрын
እንደ አለመታደል ሆኖ ንግግሩ አረብኛ እና ሌላ አይነት ነው ተብሎ የሚታሰበው ለአለም ሁሉ እንዲደርስ ነው እና ምንም አይደለም ነገር ግን እዚህ ቦታ ላይ መናገር ፈልጌ ነበር ነገርግን እንታገሳለን እና እንታገሳለን።
@Peakeblinder-o9x
@Peakeblinder-o9x 28 күн бұрын
😭😭😭😭😢😢😭
@Marcy-77999
@Marcy-77999 29 күн бұрын
ይመችሽ ሮሚ 😅😅😅😅
@abebayelema5176
@abebayelema5176 29 күн бұрын
መሀይም ስለሆንሽ ምንም ብትቀባጥሪ የምታመጪው ነገር የለም። ኢትዮጵያ ልጆቿ ይሰሩላታል፣ ያሳድጓታል። ደግሞ አሁን ምን ተልኮ ይዘሽ ይሁን የምትቀባጥራው። ከዚህ በኋላ ምድሪቷን አትረግጭም ፋይልሽን ዘግተሻል። ጠቅላይ ሚኒስተርም ሆነ አዳነች አበቤ እንዲሁም ሎሎቹም መኖርሽን አያውቁም። ብዙ አታውሪ። ራስሽን ችለሽ እዛው ተቀመጭ። ያንችን ድጋፍና እርዳታ ብልጽግና አይፈልግም።
@kojarkojar-gk2ek
@kojarkojar-gk2ek 29 күн бұрын
no problem baby welcome to oromia finfine capital of Ethiopia 😎😎😎😎
@areuskunked9944
@areuskunked9944 Ай бұрын
Fth lahven
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Ай бұрын
ሞጣ ይቅርታ አድርግልኝና፣ ኦሬዲ ሞተካልኮ __ ሊገሉኝ __ ምናምን ትላለህ? ቆመህ ስለሄድክ ነው? ሙት ነህ። Walking dead ! 😅😢😂
@tiduf8991
@tiduf8991 Ай бұрын
😢😢😢ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናናቸው😭ግንኮ ወለጋ የታረዱ የተገደሉ እናትና ልጅ ባል ከነሚስቱ ከነልጆቹ ኧረ ስለ ወለጋ መግለፅ ያማል😭😭ለሁሉም እግዚአብሔር በቃ ይበለን
@user-zt3yh8op1h
@user-zt3yh8op1h Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@danwet8394
@danwet8394 Ай бұрын
መፍትሄው ኢየሱስ ክርስቶስን የሚደፋፈሩ ቆሻሻ ፖስተሮች አደብ ይያዙ ባይሆን ነበር የሚገርመው እግዚአብሔር ታጋሽ ነው እዳውም ምስኪኑን ህዝብ መአት አመጡበት ደቡብ የመናፍቃን መፈንጫ
@HgCf-dd2hl
@HgCf-dd2hl Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@WubzerDanel
@WubzerDanel Ай бұрын
😭😭😭😭