Пікірлер
@HaweltuZe
@HaweltuZe 17 минут бұрын
አባትች ሆይ የድንግል ማሪያም አማላጅነት ትጠብቅህ እኔ ለምሳሌ አማራ ነኝ ግን እዉነተኛ ሰዉ ምንእንኳ ኢትዮጵያ ዉስጥ ባይኖርም እኔ እንዳ አንተ አይነት ከሚጎዳብኝ እኔ ብሞት እመርጣለሁ።ግን መምህር እኔ በዚህ አጋጣሚ የማስተላለፍ ነገር ቢኖር እባክህ የኢትዮጵያዊነት መንፈስ ይዘህ አገዝን እኛ የምንታገለው ለፍትህ ፣ለእኩልነት ፣ለሰላም ና ለአንድነት ነዉ እባክህ አግዘን እመነኝ በእኛ ዘመን በመትወዳት ሀገር ኢትዮጵያ ዘንግ ይዘህ የምትመራበት ዘመን አይርቅም ።እወድዳለሁ
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 27 күн бұрын
ዶክተር ሊያ ማለት ጨዋ የሰውን ማንነት የምትለይ ጎቨዝ ጨዋ ጥሩ አስተዴደግ ያላ እውነ ትልቅ ሰወ የልጅ አዋቂ ነች።ት
@meleseworku4491
@meleseworku4491 Ай бұрын
Nice
@verahaile7521
@verahaile7521 2 ай бұрын
ውይይ! የእሁድ ከሰአት በኇላ የዘፈን ምርጫ ትዝ አለኝ
@zemetaakleweg7052
@zemetaakleweg7052 2 ай бұрын
ልጅ ሆኜ ቤት ዉስጥ በ tape recorder ሲከፈት ትዝ ይለኛል" jvc" tape and "basf" cassette ድንቅ ስራ ነዉ
@bunakuma874
@bunakuma874 3 ай бұрын
ቀላል እንወዳለን እናመሰግናለን
@ajora1987
@ajora1987 3 ай бұрын
Nice music. I like it
@roseforever2935
@roseforever2935 3 ай бұрын
ዘንድሮማ ወሬው ብሶበታል
@emuemuemu9433
@emuemuemu9433 6 ай бұрын
❤❤😂
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 6 ай бұрын
ከናዉቴ ምንድ ነዉ
@abdurahmankedir9214
@abdurahmankedir9214 6 ай бұрын
Tultula anihun
@aragaaraba-fs3xt
@aragaaraba-fs3xt 6 ай бұрын
Infact,I would like to acknowledge ur precious beginning and long run to accoplishing golden opnion and know adays due to ur golden idea's concieve to some extents havenots are satisfied with basic needs and this ideas must be perpetuated and essential entartainment programm.this is my grattitude 4u by name of recognized 195 countries of the world. Sincerly Peace and love 4al global nations of the world Thanks4
@twnaye
@twnaye 6 ай бұрын
end erejena kefu nger yelm!3gena kefel Hogen 1969 tezeta
@ddyy5110
@ddyy5110 6 ай бұрын
ኣቻምየለህ ትርክትን በመፃፍ ወይ ውስጥ ውስጡን ለሃሜት በሚያመች መድረክ ከመለፍለፍ ትግሬዎቹ እና የኦሮሞ ምሁራን ጋር ፊት ለፊት ይጋፈጥ ጀግና ከሆነ። ከፕሮ/ ህዝቂኤል ጋር ሲገጥም፡እንዴት እንዳፈረ ኣይተነዋል። ስለ ብሄር በተመለከተ የተጠቀሱት መዝገበ ቃላቶች የተፃፉት ኣሁን ያሉት የፖለቲካ ቃላቶች ትርጉም በማይታወቁበት ዘመን ነው ስለዚህ "ብሄር" ትርጉሙ ወደ መዝገበ፡ቃላት ትርጉም ከሄድን እንደለመድከው እንደዛ ኣይነት ማጣቀሻ ላንተ እና ለተከታዮችህ ነው የሚጠቅመው። ሰዎች መፅሃፍ ወይ article ሲፅፉ "እከሌ ዘብሄረ ቡልጋ" የሚሉ ነበሩ። ይህ ትርጉም ከ ቡልጋ ኣካባቢ ተወላጅነቱን ከመጥቀስ ባሻገር ሌላ ፖለቲካዊ ትርጉም ኣልነበረውም፡ በደርግ ግዜ ወይ በተማሪዎች እንቅስቃሴ ወቅት የሌኒን "Nation and the national question" ቀጥሎም፡የነ ስታሊን ትንተና ላይ የተመሰረተ "Nation" ለሚለው ትርጉም "ብሄር' Nationality ለሚለው ደግሞ "ብሄረሰብ' የሚሉት ቃላቶች ነስፋት የተጋቡበት ወቅት ነበር። የደርግ ኣንዱ ትልቁ ኣስተዋፅኦ የሳይንስ እና ፖለቲካ መዝገበ ቃላት መስፋፋት ነበር። በተለይም "ተራማጅ መዝገበ ቃላት" ኣንዱ ነው። የብሄር ፖለቲካ በተለይም ይህንን የሚያራምዱ ብሎ ኣቻምየለህ የሚያምንበትን TPLF@ OLF በመጥላት ከሁሉም በላይ ፀረ ትግራይ እና ፀረ ኦሮሞ ማንኛውም ጥላቻ መንዛት ስራው ነው። ህዝቡን ትቶ ፖለቲከኞቹን ለምን፡ኣይዋጋም ወይ ፊት ለፊት ኣይገጥምም
@bbtbekele2294
@bbtbekele2294 6 ай бұрын
@tadessedinkessa4622
@tadessedinkessa4622 7 ай бұрын
Asmara /dekemeri /honegne neber shegenewochun yemadamitew abet be tornet mehal !!! Indiam hono gin k zarew zemen be egigu yeleyal tenafaqim tafachim zeman neber Aqerabi wendime tebarek!
@محمدناصر-ل6ث8ظ
@محمدناصر-ل6ث8ظ 7 ай бұрын
ጂጂን ከልቤ እዎዳታለሁ አከብራታለሁ በጣም ልዩ ሴት ናት አመስግኑልኝ እባካቺሁ እኔ ከየመን ሰነአ ነው ግን ኢትዮጲያዊ ነኝ
@YasinNamaro
@YasinNamaro 7 ай бұрын
Yes window genete liyjoch end nacho every time
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 8 ай бұрын
እቤት ገብርኤልየ ዳግም ደጅሕን ለመድረስ አብቃኝ የኔ ገብርኤልየ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 8 ай бұрын
እኔ የመጣሑ ግዜ እኚሕ አባት ነው የነበሩት ክዛ ሌላ አባት ከቴክሳስ መጥተው ነበር የዛኔ ነበር የመጣሑት እና እባካችሑ እስቲ ንገሩኝ ብዙ ስው ሊመጣ ይፈልጋል ግን ስልክ ስለሌለለን እባካችሑ ተባበሩን የቤተክርስቲያኑን ስልክ እመስግናለሑ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 8 ай бұрын
ልንመጣ ብለን ስልክ እይስራም በምን ማግኘት እንችላለንን እባካችሑ ኬንታኪ ያላችሑ አበሾች በምን ማግኘት እንችላለለን ከዚሕ ቀደም መጥቼ ነበር ግን አሑን በኮረና ግዜ ብዙ ነገሮች ስለስማሑ እስቲ መምጣት እንችላለን ወይ ራቅ ያለ ቦታ ስላለለን ሊነግረኝ የሚችል ካለ ቁጥሬን ልስጣችሑ እችላላለሑ
@zheraahmed449
@zheraahmed449 8 ай бұрын
አብርሃም አንተን አለማድነቅ አይቻልም አሁንም ተከተለው።
@lensam5288
@lensam5288 8 ай бұрын
Bekerbu yehede sew ale?
@danielsiyoum7997
@danielsiyoum7997 8 ай бұрын
ይነዝረኛል .!!! ይህ ሙዚቃ ማስተር ፒስ ሊባል ይችላል .!!!
@genetm.6934
@genetm.6934 9 ай бұрын
ምን ለፍላፊ ነው ባካችሁ
@EndalkAshenafi-y7z
@EndalkAshenafi-y7z 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ
@EndalkAshenafi-y7z
@EndalkAshenafi-y7z 9 ай бұрын
ዘመን የማይሽረው ጥሩ ስራ ነው
@tulu027
@tulu027 10 ай бұрын
የሙዚቃው አቀናባሪ ተሾመ ሲሳይ ነው::
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 10 ай бұрын
Weaynu ridda sibal alsemahm ymiwedew videown qerto live bitadergew yiwedewal ymaywedew we dont care about it lmangnawm thanku for mondays appointment ahun tredah why...leza new andshi ber mezgya alen egnam ekkhkhkheeey politicshn tizzzh west chemrew
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 10 ай бұрын
እረ በክርስቶስ እርዱኝ በእስራት ውስጥ ነኝ፡ ስራዬን አልሰራም ታስሬ ቤቴ ነኝ እንዴት ብዬ ቁጥራችሁን ላግኝ😢😢😢😢😢😢😢
@samiabdullahi9963
@samiabdullahi9963 11 ай бұрын
Ethiopian legends❤️🙏🙏
@muluteffera6754
@muluteffera6754 Жыл бұрын
ክፉለሀገር አውቶብስ ሲመጣ ትዝ ይሉኞል ብዙ ትዝታ አለነ
@thggnmyustn4157
@thggnmyustn4157 Жыл бұрын
የፍቅር መሪ አንበሳ
@staypostive6611
@staypostive6611 Жыл бұрын
you were right
@BelayeBelahwe-wf6bb
@BelayeBelahwe-wf6bb Жыл бұрын
@lay625
@lay625 Жыл бұрын
I called them no response can you give me please their phone number. I want to go and vist them. Thanks
@danielabeselom7175
@danielabeselom7175 Жыл бұрын
የድንጋይ ዳቦ ዘመን የሚል የጃርሶ በራሱ ድምፅ የተተረከ 1987 አካባቢ ይመሥለኛል ፈልጉልኝ እስቲ
@Ethioreal1
@Ethioreal1 Жыл бұрын
Wow mert tereka❤❤❤
@TsilatAkelew
@TsilatAkelew Жыл бұрын
Sebeze tube ahunem ale tsebel metemq
@kimnuguen5840
@kimnuguen5840 Жыл бұрын
Awo Timket ale gin hotel meyaz new. Because of Covid
@shifshiferawagonafir7850
@shifshiferawagonafir7850 Жыл бұрын
ሙያዊ ክብርና ፍቅር ብቻ ሀብት በማድረጋቸው ሁልጊዜ ይታወሳሉ እስቲ ሌላ ጥያቄ ሻላላላላ ይህች ልጅ በጣም ቆንጆ ናት የሚለውን ሙዚቃ ዜማ የተጫወተው ማን ነው
@tulu027
@tulu027 10 ай бұрын
"ኦኦ ሻላላ ሻላላላ ያቺ ልጅ ቆንጆ ናት አይኗ ከብላላ " የተጫወተው ድምፃዊ ምኒሊክ ወስናቸው ነው ::
@helenahelena7617
@helenahelena7617 Жыл бұрын
አብይ,ነዉ የገደለዉ
@getachewdesta8446
@getachewdesta8446 Жыл бұрын
Thank you. After all falls roamers we finally heard her voice. I hope we will see her soon.
@Jamalsoftwear
@Jamalsoftwear Жыл бұрын
uuuuufffff ❤😍😭💔🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@khaleedaldeini9393
@khaleedaldeini9393 Жыл бұрын
ሙሉ አልበሙን እዚህ ፖስት ብታደርጋቸ በጣም ነው የማመሰግንህ
@tselotedaniel9343
@tselotedaniel9343 Жыл бұрын
ቴድሮስ ኋይሉ የአሰለፈች ልጅ እኔ ፀሎተ ዳንኤል ነኝ ቴዲ እባክህ ከአለህ ላግኝህ ምርጥ ጊዜ አሳልፈናልና እባክህ ወድሜ ከተለያየን በትንሹ 41 አስከ 43 ዓመት ይሆናል ቴዲ አከብርሀለሁ ዛሬም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Sarbet888
@Sarbet888 Жыл бұрын
When I heard Rahmatou Keita and Ato Taye advocating Amharic, the official language of the AU, and Fedel as the alphabet, I could not help but laugh. Do you imagine what this news will make to haters of Ethiopia and Amhara like TPLF and OPP? I assure you, this is an unbearable and damaging day for them; nothing they hate as hearing good news about Ethiopia. How come I never heard about her effort before today? God bless both Taye and Rahmatou Keita.
@asharatv8485
@asharatv8485 Жыл бұрын
I always miss you 😭😭😭 አብሮ አደጌ
@matiowsabebe1358
@matiowsabebe1358 2 жыл бұрын
ያው ድሮ ቀረ ነው ሁሉ ነገር
@lulame19
@lulame19 2 жыл бұрын
Lejend Same voice Amazing performance ❤️❤️❤️