Dr.mamusha faneta //GIZEW AHUNW TUBE
11:29
4 сағат бұрын
Пікірлер
@elagym5723
@elagym5723 Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂 ይሄ ነው እየሆነ ያለው ከንቱ ውዳሴ ግለጠው ይሄ የሀይማኖት ዱሪቶ ተባረክ ዴቫችን ቆራጥ ለሆድህ የማትኖር የዘመኑ የወንጌል ጀግና 🙏🙏🙏
@Mom2023new
@Mom2023new 5 сағат бұрын
ለጊዜው አሁን ትዩብ፣ ወንድሜ ሆይ! የላኩልህን ይህንን እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጾች የሚለውን ለህዝቡ በሚዲያህ እንድታነብላቸው በጌታ ፍቅር አሳስብሃለሁ፣ በ28ዓመታት ውስጥ ከጌታ ከመን /ቅዱስ በጥንቃቄ የሰማሁት ለመሆኑ፣ ይኸው በፊቱ የቆምኩት ጌታ ምስክሬ ነው!! ፀጋው ይብዛላችሁ! ጌታ ሊመጣ ነው!! ተባረኩ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 сағат бұрын
አይ መናፍቅ በቃ ቀልድ ፌዝ ብቻ ሆነ ስራችሁ
@asterkassa4317
@asterkassa4317 6 сағат бұрын
እግዚአብሄር ሰዉ አለዉ ተባረክ
@MeseretMesi-uw6dm
@MeseretMesi-uw6dm 7 сағат бұрын
ጌታ ማስተዋል ይስጠን
@RUTHTESFA-g4i
@RUTHTESFA-g4i 7 сағат бұрын
ጌታ ሆይ! ማረን
@TeteTete-ur8yd
@TeteTete-ur8yd 8 сағат бұрын
አቤት ትዝብት ሥንት ዘመን ሥታከብሩ ኖራቹ አታፍሩም መቼም አቋም የላቹም ወዲህ ወዲያ ዥው ዥው ትላላቹ ትንሣኤውንም አታክብሩ የሀሠተኛው መሢህ መንገድ ጠራጊዎች
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 8 сағат бұрын
ከዋላ ያለውን። ሙዚቃ። እንሰማ። አንተን???? ምናለ ሙዚቃው ቢቀር። ደነቆርን። በተረፈ ተባረክ
@WeAre-te9mt
@WeAre-te9mt 8 сағат бұрын
ራሱ የተወለደበትን ቀን የማያውቅ ቄስ እንዴት ኢየሱስ የተወለደበትን ቀን ይሄ ነው ብሎ ሊነግርህ ይችላል?
@AbrehamLanteyideru
@AbrehamLanteyideru 8 сағат бұрын
ፓስተር ማቱሳላ ቀልድ አታብዛ ቃሉን ስበክ ?????????????
@gbajoraplc2043
@gbajoraplc2043 8 сағат бұрын
ጌታ ያስተማረን ከጸሎቶች ሁሉ የላቀ ጸሎት፦ ማቴ 6÷9-13 << እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፡- በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ 10 ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ 11 የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ 12 እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ 13 ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን።>> እንዲሁም በተመሳሳይ ሉቃ 11÷ 2-4 * በአሁኑ ጊዜ በብዙዎች ቤተክርስቲያናት ይህንን የመሰለ ሙሉ ቢፌ የያዘ ሥርዐተ ጸሎት እየተረሳ ነው። ጌታ ወደ ትምህርቱ ይመልሰን። አሜን! **** አሜን በሉ!
@ErbkaErbka-s2m
@ErbkaErbka-s2m 8 сағат бұрын
Liknehe geta sawu😂😂😂😂❤
@ErbkaErbka-s2m
@ErbkaErbka-s2m 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ነብይትአብላካት
@ነብይትአብላካት 8 сағат бұрын
ምን ልበል ነዘረኝ ሁላ ክብር ለእየሱስ ይሁን 🔥🔥🔥🔥
@homaboneya8527
@homaboneya8527 9 сағат бұрын
It is a great teaching ever. God bless.
@MamushMesfin-m9f
@MamushMesfin-m9f 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@KidistAbihamKiddo
@KidistAbihamKiddo 9 сағат бұрын
ቆይ ኤሄ ሰው ክርስቶስን የሰበከ ካለ shere arigu እባካችሁ መደረኩን ስታገኙ እየሱስን ስበኩ መድረክ እንጅ የሳቅ ኮሚዲያ አይደለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 11 сағат бұрын
በትችት የሰለጠነ ሰውዬ።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 12 сағат бұрын
ወደ እኔ ጩህ እኔም እመልሳለሁ ያለ ጌታ ስሙ ይባረክ ህያው አምላክ ሲጠሩት የሚሰማ የሚመልስ እግዚአብሔር ይመስገን አንዳንዴ ህክምና ባልኖረ ያስብላል እኮ ገንዘቧን በ ባለመድሃኒቶች ጨርሳ እምነቷን ይዛ ጌታ ፊት ስትጋፋ ሃይል ወቶ እንደተፈወሰች ያች ሴት ከ ጌታ ጋር መገፋፋት ይሁንልን የዘመኑ ዘመናይ ጠንቋይ ነብያትንም ፍለጋ ከ መንከራተት በርን ዘግቶ ጌታን መፈለግ ይብዛልን ❤❤
@haimanotbelete
@haimanotbelete 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ቤትህንመቅደስህን አስተካክልልን እባክህ ጌታ ሆይ 📖🙏 ጭፈራውን አስቁምልን📖📖📖📖📖📖📖✅
@AsaminewAdmasu
@AsaminewAdmasu 12 сағат бұрын
በእግዚአብሔር ቃል አይቀለድም፤ አንተ ራስህ ንቃ።
@AlexAmirr
@AlexAmirr 13 сағат бұрын
አንተን ይድፋክ
@פירנוסוורקו
@פירנוסוורקו 13 сағат бұрын
እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ የተወለደው በክረምት ነው በእስራኤል ደግሞ ጠር የካቲት መጋቢት ነው ክረምት። ጌታ ኢየሱስ ልደቴን አክብሩልኝ አላለም ይልቁንም የጌታ እራት ን ይህንን ለታሰቢያየ አድርጉት አለ። አዎ ይህ የጽድና የቦግ እልም ባል እጋንንታዊ ነው ጌታ እስራኤልን በየለመለመ ዛፍ ስር ተጋደምሽ ውሽሞችሽ አይደክሙም በመንገድ ያገኙሻል ብሎ እስራኤልን የገሰጸበት አምልኮ ነው ። ስለዚህ እኛ የወንጌል አማኞች ይህንን አናድርግ። አናድርግ ጌታ ያላዘዘውን አንከተል
@LaekeKiros
@LaekeKiros 13 сағат бұрын
እውነት ወንጌል ነው የምትሰብከው
@MDM-p3d
@MDM-p3d 14 сағат бұрын
ይሄ ሰውዬ የፍቅር እስከ መቃብሩ ጉዱ ካሳ ይመስለኛል።
@Meragmedia
@Meragmedia 14 сағат бұрын
ንፁሕ ልቦናን እግዘብሔር ይስጥ ካፈርኩ አይመልሱኝ አትሁን ወንድም እውነት ግን ውስጥህ የውስጥ ሰላም አለህ እራስህ ጠይቅ ወንድሜ
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 15 сағат бұрын
"ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ "ካለ፣ከላይ የሚመጣ ከሁሉ በላይ ነው" ከተባለ ከዚህ እውነት ያፈነገጡ ፣የአውግስጦስ ቄሳር ሳንታ መንፈስ ያደሩባቸው ፓፕና ቢሾፕ ካላሆኑ በቀር "ተወለደ"ማለት የአየሱስን መለኮታዊ ባህሪውን መደምሰስ ነው፣ገናን ቀቅላችሁ ብሉ፣"ማኔቴቄሎች"ማኔቴቄሎች፣ማኔቴቄሎች ንቁቁቁቁ
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 15 сағат бұрын
ቀድሞስ ኢየሱስ መች ተወለደና ነው፣ ከሰማይ ወረደ እንጂ።ሞቅ ሲላችሁ "ከሰማይ ሰማያት ወርዶ"በማለት እውነቱን ገለጥ አድርጋችሁ ትፀልዩ ነበር፣በረድ በረዶ ውስጥ ስትገቡ ደግሞ "ተወለደ"እያላችሁ፣የማርየምን ጡት በግድ ታስጠቡታላችሁ።ይኸ መገለጥ ወይስ እያወቁ መዳጥ።ስለኢየሱስ ጉዳችን ገና ይፈላል፣
@negussuashene2448
@negussuashene2448 15 сағат бұрын
ማብራሪያ ባለመስጠት መልእክቶችን እንደወረደ ማስተላለፋችሁ ተወዳጅ አድርጓችኋል። አእንደዚሁ የሚጠቅሙና አስተማሪ የሆኑትን እየመረጣችሁ አድርሱን ፣ ተባረኩ።
@TewodrosAsmare-j8q
@TewodrosAsmare-j8q 16 сағат бұрын
አወቅህ። አወቅህ ሲሉሕ ግዜ አሁንስ ተግማማህ😮😮😮
@AynalemAbrham-tc7qt
@AynalemAbrham-tc7qt 16 сағат бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@yergamengstab2915
@yergamengstab2915 17 сағат бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Mereja2024
@Mereja2024 17 сағат бұрын
የሱ አነጋገር ጥሩ ነው ግንእርሱም ወንጌል ለብዝነስ የሚሰብክ ይመስላል
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 18 сағат бұрын
አንግሊዘኛ ማወቅ ግዴታ ነው ካልሆነ እንደ ዱዳ ና እና ሂድ የየተባሉ መኖር ነው::
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 18 сағат бұрын
ይህ ወራዳ አንተን ፓስተር አልልህም ቼሬ አንተ በ አስራትና በመባ ሰም የሰው ኪስ እያወለክ መተዳደሪያህ አድርገህ ስራ የሚሰራን ሰው ትንቃለህ?😢 አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት የባልዋን መፅሐፍ አጠበች አሉ😂😂😂😂😂😂
@annitmul1614
@annitmul1614 18 сағат бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ለሁለት ቦግ ያርግህ
@Kimem12
@Kimem12 18 сағат бұрын
😂😂
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 17 сағат бұрын
Eyesus Yewedeshal ❤❤😂 "Ewunet ,Hiwot ,Menged. Ena Negne. Be Ena Beker wede AB Yemiyhad Yelm" Belwal Eyesus Erasu newo.
@annitmul1614
@annitmul1614 17 сағат бұрын
@betelhembeyene6040 u wan to teach me bible? Save ur selfe from satan sprite come and learn the true,the orignal and orthodox waye of christean
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 15 сағат бұрын
ዳዊት ሳያሺቃብጥ ሳያስማስል ልክ ልካቹን ላናተም ሆና ለጵንጤ ሳያድል እንቅጭ እንቅጩዋን ይናጋራል ላዛ ትጣሉታላቹው እሱን ግን ዉዴ እሱን ብትዎጂው ኖው የምሻልሽ እሱን ስትጠይ እየሱስ አንቺን የምዎድሽ ይማስልሻል እንዴ
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 15 сағат бұрын
አንድ ቃን ማርያም ታማልዳለች ብሎ አዎርቶ የማያውቆዉን የምያስማስሎውን ፓተርቸርን ትዎዱታላቹ ግን አንድም ቃን የምታማልዶ ማርያም ናቺ ብሎ ሚዲያ ላይ ማስክሮላቹ አያውቅም ያዊ ጥግ ጥጉን እየሄዳ እናቴን ያስታቹውል ኢንጅይ ግን ዳዊት እዉናትዉን እየታናጋራ የታጠለ ሳው ይሆናል ኡንካን እሱ ሐዋራቶች ጳዉሎስ ኡንካን ሃሳታኛ ታብሎዋል ሰላዝ እዉናት yeminagar ሳው ሁሌ የታጠለ ኖው ሰላዝ እያስማሳላ ጉርጋድ ውስጥ ከሚካታቹ ሳው ይልቅ እዉናታዉን እየታሳዳባም ብሆን yeminagar ሳው ይሻላቹዋል
@helenyohannes4863
@helenyohannes4863 18 сағат бұрын
Wow🎉🎉
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 18 сағат бұрын
ቦግ ብልጭ ብልጭልጭ የቻይና ገበያ ደራ::
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 18 сағат бұрын
እናመሰግናልን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው❤❤❤።
@sazana777
@sazana777 18 сағат бұрын
እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ግን ታሪካዊ አመጣጡን ካልተቀበላቹ መጽሐፍ ቅዱስ ከየት መጣ ብላቹ ልትቀበሉ ነዉ እንድህ ጽንፈኛ የምትሆኑት
@mebrate8844
@mebrate8844 17 сағат бұрын
ታው እንጂ ከዚህ ጋራ ምን አግንኝው? 🤭
@Mariayohanis
@Mariayohanis 19 сағат бұрын
ደስ ስል የእግዚአብሔርና የሰው ምን ይገናኛል ጌታ ይመሰጌን
@AberaAyele-b3p
@AberaAyele-b3p 19 сағат бұрын
በግ ከሮጡለት ሞኝ ከሳቁለት
@agegnehumitiku1394
@agegnehumitiku1394 19 сағат бұрын
ትዉልድ ልሞክረው የማይገባው ነገር ቢኖር ክርቲያን ከአሕዛብ ጋር ፍፁም ጋብቻ ዉስጥ መግባት የለበትም!!!"
@agegnehumitiku1394
@agegnehumitiku1394 19 сағат бұрын
አውነት ነው እኔ በተግባር አይቻለሁ
@BirhanugadachaTewiso
@BirhanugadachaTewiso 19 сағат бұрын
እውነት ጌታ ፀጋ ያብዛህ እንደ አንተ የተባርከ የሰው ፍት ሳይ እውነት ብቻ የምያስተምር እንደ አንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን
@Merob-i1b
@Merob-i1b 21 сағат бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ!
@destbelay1368
@destbelay1368 21 сағат бұрын
ከባይብል እስኪ የተወለደበትን ቀን አጥናና ንገረን እኛ ኢትዮጵያውያን ነን የአውሮፓውያንን የጊዜ ቀመር አንጠቀምም የጌታን መወለድ ማስታወስ ምን ያህል እግዚአብሄር የተዋረድነውን እንደወደደንና በክርስቶስ ገንዘቡ እንዳደረገን እየተደነቅን ብንኖርና ብንከተለው ምኑ ነውር ነው ትንሽ በርከክ ብለህ ምን ማስተማር እንዳለብህ ፀልይ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 17 сағат бұрын
😂 mebewo ? TAOT AMLAKI NEH ?? ANTE KEFELEK DEFO DABO 😅 EYEDEFAH AKBER
@joeking2028
@joeking2028 21 сағат бұрын
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤ Marnata EYSUS ❤❤❤❤❤❤❤ GOD bless you and your family brother ❤🙏🏻
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 21 сағат бұрын
ጌታ ይባርኮት
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 22 сағат бұрын
እውነት ነው ፓስተር ዳዊት ጆሮ ያለው ይስማ እውነቱ ይሄ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤